COLONIAL TREATIES IN THE CONTEXT OF THE CURRENT ETHIO-ERITREAN BORDER DISPUTE AND SETTLEMENT

June 13, 2018 By Haile Mariam Larebo, Ph.D. Haile Mariam Larebo, Ph.D. The sudden decision by the Ethiopia’s regime to accept, after years of refusal, and to implement the outcome of the Algiers Treaty as arbitrated by the Hague Court without any preconditions, has inflamed the nation, sparking demonstration, and even violence, by those directly […]

በባድመ ጉዳይ ማነው ተጠያቂው? (አቻምየለህ ታምሩ)

ከ70 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን እንዲህ በፎቶው በሚታየው መልኩ ህይወታቸውን ሰውተውና አሸንፈው የያዙትን ባድመ ፈርሞ ለኤርትራ ፈርሞ እና አሳልፎ የሰጠው ህወሃት እና የህወሃት መሪ ባንዳው መለስ ዜናዊ ነው፡፡ የትግራይ ብሔርተኞች ዳግማዊ ምኒልክን ባልዋሉበት እያነሱ ካላብጠለጠሉ ፖለቲካ የሰሩ ስለማይመስላቸው በነጋ በመሸ ክብራቸው የሚነካ ነገር ያገኙ በመሰላቸው ቁጥር አጀንዳ ያደርጓቸዋል። ከሰሞኑ ባድመ የምትባል አጀንባ አግኝተው በሊቀመንበራቸው በመለስ ዜናዊ […]

የህወሃቱ ካድሬ እና ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እና የክስ መቋረጥ ጉዳይ! (ጌታቸው ሽፈራው)

“እሱ ተከራካሪ፣ እሱ መልዕክት አስተላላፉ፣ እሱ ዳኛ ሊሆን አይችልም”  አቶ አታላይ ዛፌ የወልቃይት የአማራ ማነነት አስመላሽ የኮሚቴ አባል “የተከሰሳችሁት በወልቃይት አማራ ማንነት ነው ወይስ በሽብርተኝነት የሚለው የሚታይ ይሆናል” ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት “እኚህ ዳኛ  በማህበራዊ ሚዲያ ያቀረቡት የህወሓትን አቋም ነው” ዘመነ ጌቴ  የወልቃይት የአማራ ማነነት አስመላሽ የኮሚቴ አባል ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እና የክስ መቋረጥ ጉዳይ! ዳኛ […]

የወርቅ ዕንቁላል የምጥለውን ዶሮህን አትረዳት

June 13, 2018 Ethiopian Airlines Boeing 787 ወንድሙ መኰንን፣ ሰኔ 5 ቀን 2ሺ10 ዓም (12 June 2018) ኢንግላድ የምታውቁትን ተረት ልድገምላችሁ። አንድ በዶሮ ዕርባታ ብቻ የሚተዳደር ድሀ ገበሬ ነበረ። ጫቹቶቹን እያስፈለፈለ አውራዎቹን እየሸጠ፣ እንስቶቹን ግን እያኖረ አንዳንዴም ዕንቁላላቸውን እየለቀመ ሽጦ ኑሮውን ያሸንፍ ነበር። አንዴት የምትገርም እንስት ዶሮ ተፈለፈለች። ገና ከጫጩትነቷ ጀምራ የተለየች (unique), እንደአውራዎቹ የሚያብረቀርቅ […]

Ethiopian scholar at risk uses blog to push for justice at home [The Harvard Gazette]

Posted by admin | 12/06/2018 Zelalem Kibret is a scholar at risk this year at Harvard from Ethiopia, a young Ethiopian law professor, was arrested and jailed by the Ethiopian government in 2014 for his dissident activity as a part of the Zone 9 blogging collective. Here he is seen at the Hutchins Center. Kris Snibbe/Harvard Staff […]

ከሰሞኑ ግጭትና አለመረጋጋት በስተጀርባ የህወሓት እጅ አለበት!

June 13, 2018  ከስዩም ተሾመ አንዳንድ ግዜ በጣም ግራ የሚያጋቡ ፖለቲካዊ ክስተቶች ይከሰታሉ። ፍፁም ያልተጠበቁ በመሆናቸው የተከሰቱበትን ምክንያትና የሚያስከትሉትን አሉታዊና አዎንታዊ ተፅዕኖ በቀላሉ መገመት አስቸጋሪ ይሆናል። እንዲህ ያሉ ፖለቲካዊ ክስተቶችን መንስዔና ውጤት ለመረዳት ዝርዝር መረጃዎችን ከማሰባሰብና በተጨማሪ ከመሰረታዊ የፖለቲካ መርህ አንፃር መመልከት ያስፈልጋል። ለምሳሌ ባለፉት ጥቂት ቀናት በደቡብ ክልል ዲላ፣ ሐዋሳ፥ ወልቂጤ፥… ወዘተ በመሳሰሉ ከተሞች […]

“አገር አጥፋ” አረም – (በዳንኤል ክብረት)

June 13, 2018 ብሽሽቅ ሃይማኖትም፣ ፖለቲካም፣ ወግም ሥርዓትም አይደለም፡፡ ብሽሽቅ ከከሠረ ኅሊና የሚበቅል ‹አገር አጥፋ› አረም ነው፡፡ ‹አገር አጥፋ› አረም የከብቶች ፀር የዕጽዋት ቀበኛ የሆነ ገበሬ አስቸግር አረም ነው፡፡ ‹አገር አጥፋ› አረም መስከረም መጥባቱን የሚያበሥረንን አደይ አበባ ሳይቀር ከሀገር የሚያጠፋ አረም ነው፡፡ አረሙን ከብቶቹ ስለሚያውቁት በአካባቢው ድርሽ አይሉም፡፡ ለስሙ የሚያፈካውን አበባ ንቦች ከቀሰሙት ማር ሳይሆን […]

መግለጫዉ ወዴት? ህወሀት የት ነበር? | ከታዬ ደንድአ

June 13, 2018 የህወሀት ማዕከላዊ ኮሚቴ በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የሰጠዉን ዉሳኔ በመቃወም መግለጫ ሰቷል። በጣም ደግ! መቃወም መብት ስለሆነ ይችላሉ። እኛም ዕድሉን እንጠቀምበታለን። ደግሞም ታሪክ ሰርቷል። ለ 27 ዓመታት ያልተሞከረዉን ለመጀመሪያ ጊዜ አደረጉት። አንድ አባል ድርጅት የኢህአዴግን የEC ዉሳኔ ሲቃወም ይህ የመጀመሪያዉ ነዉ።ግን ዉሳኔዉ ሲሰጥ በቦታዉ የነበሩ መሰለኝ። ህወሀት ወደ አጋር ፓርቲነት መቀየሩን […]

ወዴት ገልበጥበጥ ??? | ከአስገደ ገብረስላሴ ፣ መቀለ

June 13, 2018  ከኢህአደግ ስራ አስፈጻሚ ከሚቴ ስለ የአልጀርስ ሰምምነት እና የወሰን ኮሚሽን ውሳኔ የህወሓት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በኢህአደጉ ስብሰባ ውሳኔው ተቀብሎ ሲያበቃ እንደገና ውሳኔው ሳይውል ሳያድር በመገልበጥ የህዝብ ተቃውሞ ለስልጠኑ አስጊ ሆኖበት ስላአገኜው ውሳኔው በመሰረተ ሀሳቡ የኢህአደግ መርህ የተከተለ ሆኖ ነገር ግን ወደህዝብ ወርደን አሳማኝ ስራ ባለመስራታችን ትክክል ያልሆነ ውሳኔ ወስነናል ብለውናል ። ዋዋ […]

የነ ነውር ጌጡ መግለጫ! – አቻምየለህ ታምሩ

June 13, 2018 አቻምየለህ ታምሩ ሕወሓት የሚባለው የቅሚያና ግድያ ድርጅት ያወጣውን መግለጫ አነበብሁት። መግለጫው አንዳች ኢትዮጵያን የሚነካ ነገር የለውም። ሕወሓት እንደ ድርጅት ከምስረታው ጀምሮ ከበርካታ ግራ አጋቢ ነገሮች ጋር የተወሳሰበ ነውረኛ ድርጅት ነው። ነው ጌጡ የሆነው ይህ ድርጅት ያለ አንዳች ተቃውሞ አዲስ አበባ ላይ አብሮ የወሰነውን «የኢሕአዴግ» ውሳኔ መቀሌ ላይ ባደረገው ጉባኤው ተቃውሞታል። ከሽፍትነት ወደ […]