የኦህዴድ ጉባዔ

June 13, 2018 (እስክንድር ፍሬው- VOA) በተለያየ ደረጃ በሚገኙ በሺህዎቹ የሚቆጠሩ የአመራር አባላት ላይ ዕርምጃ መውሰዱን የኦሮምያ ገዢ ፓርቲ /ኦህዴድ/ አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ — በተለያየ ደረጃ በሚገኙ በሺህዎቹ የሚቆጠሩ የአመራር አባላት ላይ ዕርምጃ መውሰዱን የኦሮምያ ገዢ ፓርቲ /ኦህዴድ/ አስታወቀ፡፡ ያልተገባ አሰራር ሲከተሉ ነበር ያላቸውን ከ2ሺህ በላይ አመራሮች ከኃላፊነት ማንሳቱን 5መቶ አርባ የሚሆኑትን ከደረጃ ዝቅ ማድረጉን ከ3ሺ […]

ቋንቋና ብሔራዊ ኵራት (ጌታቸው ኃይሌ)

June 13, 2018 (አቅራቢ፥ ጌታቸው ኃይሌ) የጥንት አገሮችን እንመልከት። በጽሕፈት የሚገለጥ ቋንቋ አላቸው። ቅኝ ገዢዎች ሥር ቢወድቁም እንኳን፥ ቋንቋቸውን አለቀቁም። ኢትዮጵያም ክፍሏ ከጥንት አገሮች ጋር ስለሆነ፥ ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ ቋንቋን በጽሕፈት ትገልጥ ነበረ። ብዙ ቋንቋዎች ባሉበት አገር አንድ ቋንቋ ብሔራዊ ቋንቋ የሚሆነው በቤተ መንግሥት የሚነገር ሲሆን ነው። በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ውስጥ ግዕዝና አማርኛ ከቤተ መንግሥት […]

ዘረኝነት ነው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን የፈጠረው (ሰርፀ ደስታ)

June 13, 2018 ሰሞኑን ኤፍሬም ማንዴቦ የአማራ ብሐየራዊ ንቅናቄ ምስረታን ተንተርሰው መመስረት አልነበረበትም አይነት ቅሬታ ያዘለ መልዕክት በማስተላለፋቸው አንዳንዶች መልስ ሲሰጧቸው ተመልክቻለሁ፡፡ አቶ ኤፍሬም ብሔርን መሠረት ያደረገ ፓርቲን አያስፈልግም ባይ ናቸው፡፡ ለሰው ጆሮ ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ከልብ ይሄ እምነት እንዳላቸው በጣም እጠራጠራለሁ፡፡ በእኔ እምነት ግንቦት 7 በአጠቃላይ የራሱ ልዩ አጀንዳ ያለው እንጂ ከሕዝብና አገር […]

ኢሕአዴግ በሆዳም ካድሬዎቹና በጥቅም በገዛቸው ወሮበሎች ሃገር እየበጠበጠ ነው።

June 13, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ  ተአምር ከሰማይ የወረደ ያሕል ስናጋንን አገራችን ወደ ከባድ አደጋ እያመራች ነው። ልንክደው የማንችለው = አትኩሮት የነፈግነው = በራሳችን ድክመት ኢሕአዴግ የፈጠረው – የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይሎች በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚያደርጉት ግድያና ማሳደድ – የኦሕዴድ ካድሬዎች አማራውን እያፈናቀሉ ቤቱን እያቃጠሉ እየገደሉ ማሳደድ  – በቤንሻንጉል ጉምዝ በአማራው ላይ አሰቃቂ ግድያና ማፈናቀል እስከ ብልት […]

“አሁን ያለው የፌደራሊዝም ሥርዓት የአማራውን ህዝባዊ አንድነት የሚገረስስ ሆኖ ነው ያገኘነው” ዶ/ር ደሳለኝ

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA FACEBOOK PAGE ላለፉት ቀናት የመስራች ጉባዔውን በባህር ዳር ከተማ ሲያከናውን የቆየው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ፤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን በመምረጥ ተጠናቅቋል። በዚህም መሠረት በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የሚያስተምሩት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔን የፓርቲ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች ኃላፊ ሆነው የተሾሙት አቶ ክርስቲያን ታደለን በፓርቲው ምስረታ፥ ቀጣይ እርምጃዎች እንዲሁም በተነሱ ትችቶች ዙሪያ […]

የመንግሥትን የፖሊሲ ለውጥ የሚያመላክቱ ሁለቱ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔዎች

10 June 2018 ብሩክ አብዱ ኢትዮጵያ ለለፉት ሦስት ዓመታት የፖለቲካ ውጥረት፣ ከፍተኛ የሆነ የሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመትን ያስከተሉ ተቃውሞዎችና አመፆች ውስጥ ቆይታለች፡፡ ይሁንና በአገሪቱ ያጋጠመው የሰላም መደፍረስ እንዲጠራና የተሻለ የፖለቲካ መረጋጋት እንዲኖር በማሰብ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሥልጣናቸውን ለቀው፣ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል፡፡ አዲሱ ጠቅላይ […]

“በአማራ ሕዝብ ለደረሰው ሰቆቃ እና ችግር ዋና ተጠያቂው ብአዴን እና ብአዴን ብቻ ነው!” – የብአዴን አባላት

በደቡብ ጎንደር የብአዴን ከፍተኛ ባለስልጣም ዶ/ር አምባቸው መኮንን በተገኘበት የተደረገ ስብሰባ ላይ የብአዴን አባላት ኦህዴድ በኦሮምያ ክልል ያሉትን እስረኞች ሙሉ በሙሉ ፈቷል።  ኦህዴድ በክልሉ ታስረው የነበሩ ዜጎችን ማስፈታት ብቻ ሳይሆን በፖለቲካ አመለካከታው ምክንያት ወደ ውጭ አገር ተሰደው የነበሩት የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች በእርቅ ወደ አገር ቤት አንዲገቡ አድርጓል/ እያደረገ ይገኛ። ከኦህዴድ በተቃራኒው ያለው ብአዴን ግን እንኳንስ በውጭ አገር […]

The Tigrean Nationalists’ War Drum Revealed against NAMA

(By Mesgnaw Andualem) Mesgnaw Andualem The venomous Tigrai Online website has published, under a heading, “Establishment of National Movement of Amhara and its danger for Ethiopia” a war declaration on the people of Amhara within a day the National Movement of Amhara (NAMA) was established in Bahir Dar, the second city of Amhara next to the ancient Barara  (now […]

ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ

June 13, 2018 ለክብር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ሰኔ 5 ቀን 2010 ዓ/ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ በቅድሚያ ከጥቂት ወራት በፊት የኢሕአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ በመመረጥዎ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰማውን ደስታ ልንገልጥልዎት እንወዳለን። ሥልጣን ላይ ከወጡበት ጊዜ አንስቶ በአገሪቱ ሰላም እንዲሰፍንና እያንዳንዱ […]

ይድረስ  ሁሉም በኢትየጱያ  እና በውጭ አገር ያላችሁ የመንግስት የግሊ ሚድያዎች  በየአላችሁበት  (አስገደ ገብረስላሴ)

June 12, 2018 የኢህአደግ  ማእከላይ ኮሚቴ ስራ አሰፈጻሚ  የሀገራችን ሉኡላዊ መሬት ለሸአብያ አሳልፎ  በመስጠቱ ህዝብ የሀገራችን የባህር በር መብታችን እንዲረጋገጥልን እየጠበቀ  እያለ ፣ይባስ ብሎ  የኢትዮጱያ ህዝብ በሙሉ በተለይ ደግሞ ከሸራሮ እስከ ቡሩሬ የተዘረጋ  ከ1000 ከሎ  ሜትር  ጠረፍ የሚገኜው የትግራይ የባድመ ፣ሸራሮ ፣እገላ ፣ጉሎ መከዳ ፣ክልተ ኢሮብ ፣ባዳ ፣ቡሬ ወዘተ አካባቢዎች እና  ህዝቦች መሬታቸው ለሸአብያ በመሰጠቱ  […]