የባድሜ ፖለቲካ እና ወልቃይት – የሺሀሳብ አበራ

June 8, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ ሻዕቢያ የትህነግ የበላይ ሆኖ በሰላም መኖርን ይመርጥ ነበር፡፡ነገር ግን ተመሳሳይ ፋብሪካዎች በመቀሌ እና በአዲግራት፣በአስመራ ስለተከፈተ ሁለቱም ሻጭ ሲሆኑ ገበያ ጠፋ፡፡ ሻዕቢያ ትህነግ ካልተመችኝ የምኒሊክን ቤተመንግስት ለኦነግ እሰጣለሁ እያለም ዛተ፡፡ኢሳያስ አፈወርቂ በህይዎቴ የሚቆጨኝ ነገር የምኒሊክን ቤተመንግስት ለኦነግ መስጠት እየተገባኝ ለትህነግ መስጠቴ ነው ሲል ከርሟል፡፡ትህነግ እና ሻዕቢያ ወዳጆች ነበሩ፡፡በ 1972 ጀብሃን አስመራ ላይ […]
በጎይትኦም ያይኑ ሰብአዊ መብታችን ተጥሷል ያሉ የአ/አበባ ሀ/ስብከት ካህናትና ሠራተኞች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጣልቃ ገብነት ጠየቁ

June 8, 2018 ሐራ ዘተዋሕዶ ቅዱስ ሲኖዶስ የወሰነላቸውን፣የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ተፈጻሚ አላደረጉም የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማስጠንቀቂያ ቢሰጥም ወደ ሥራቸው አልመለሷቸውም የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት፣ አቤት ባዮቹን እያነጋገረ ነው፤ ለዛሬም ቀጥሯቸዋል “ጉዳዩ እየተበላሸና እየከበደ መጥቷል፤”ያሉት ፓትርያርኩ አጣሪ አካል ያቋቁማሉ ቋሚ ሲኖዶስ በዛሬ ስብስባው፣ አጣሪውን አካል ሳይሠይም እንደማይቀር ተጠቆመ ††† በጉቦኛነትና ጎሠኝነት ላይ ባተኮረ የቅጥር፣ የዕድገትና የዝውውር አፈጻጸም ችግሮች ሳቢያ […]
መምሕሩና ጠቅላይ ሚንስትሩ .. የዛሬ አሥራ ስድስት ዓመት የሆነ ነው

June 8, 2018 ዶ/ር አንማው አንተነህ የአሥራ ሰባት ቀን ስብሰባ ነበር። አሥራ ሰባት መጻህፍት ተሰጥተውን ነበር። .. አስራ ሰባት ቀን በሙሉ እንዴት እንዴት ሊሆን ይችላል በሚል .. ፍርሃቱም ቢኖር .. ምን እንደምልም በደንብ ሳላብላላው በበስጭት ብቻ ለጥያቄ እጄን አነሳሁ። ” ዶ/ር አንማው አንተነህ። ዋሺንግተን ዲሲ — ከአሥራ ስድስት ዓመት በፊት የሆነ ለየት ያለ አጋጣሚ ነው።ጉዳዩ የሀገር፣ […]
የአገራችን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች እና ቢሆኑዎች፦

የአገራችን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች እና ቢሆኑዎች፦ ወደ ዝርዝር ጉዳዩ ከመግባታችን በፊት «ወቅታዊ» ፣ «ተጨባጭ» ፣ «ሁኔታዎች» እና «ቢሆኑዎች» የሚሉትን ቃሎች በጽንሰ ሀሳብ ደረጃ መገንዘቡ የመረጥነው ርዕስ ተፈላጊውን ግንዛቤ ለመጨበጥ ይረዳል። – «ተጨባጭ» ስንል፣ በዓይን የሚታዩ፣ በእጅ የሚዳሰሱ ማኅበረሰባዊ እንቅስቃሴዎች እና ግጭቶች ማለታችን ነው። – «ሁኔታዎች» ስንል በአገራችን በመከናወን ላይ ያሉ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ክስተቶች፣ ድርጊቶች፣ […]
የኢህአደግ ስራ አስፈጻሚ የኤርትራ የአልርጀርስ የኮሚሽኑ ውሳኔ እፈጽማለሁ ማለታቸው (አስገደ ገብረስላሴ)

June 7, 2018 ከ29 /09 /2010 ዓ ም ኣስገደ ገብረስላሴ የኢህአደግ ስራ አስፈጻሚ የኤርትራ የአልርጀርስ የኮሚሽኑ ውሳኔ እፈጽማለሁ ከማለታቸው ለኢትዮጱያ ህዝቦች አስተያየት ቢሰበስቡ ነሮው ከሀገራችን ሊሂቃን ገንቢ ሀሳብ ያገኙ ነበር ። አሁን የወሰናችሁት ወሳኔ ትልቅ ታሪካዊ የክዳት ስህተት እንደፈጸማችሁ ደግሞ ከወዲሁ ከህዝቡ እያገኛችሁት ያላችሁት ግብረ መልስ እየተመለከታችሁት ያላችሁት ይመስለኛል ። ደክቶር አብይ ይህ የኃላ እሳት […]
ትንሽ አስተያየት -ለኢሳት፤ (ይገረም አለሙ)

June 8, 2018 ቤቴ መቅደሴን የሌቦች ዋሻ አደረጋችሁት፡፡ ሉቃስ ምዕራፍ 19 ቁ.46 መንደርደሪያ ፤ አስተያየት የመስጠትም ሆነ ትችትና ነቀፌታ የማቅረብ ባህላችን በአብዛኛው በጎ ተግባርን አበረታትቶ ድክመትን ጠቁሞና ስህተትን ነግሮ ለመሻሻል የሚያልም አይደለም፡፡ ግለሰብንም ሆነ ተቋምን/ድርጅትን ስንደግፍ ነፋስ አይንካህ የምንል ነቀፌታችን ደግሞ መልካም ጎኖችን የማይመለከት በመሆኑ ጤናማ የመተቻቸት ባህል ማደበር አልቻልንም፡፡ እንደውም የምንወደው የምንደግፈው ነገ እድጎና […]
በሀገራችን ላይ የተቃጣውን ባህላዊ ዘረፋ እንታደግ (ሥናፍቅሽ ግርማ)

Friday, June 8, 2018 ሀገራት ለኤኮኖሚ ድጋፋቸው ከሚጠቀሙበት ስልቶች አንዱና ዋናኛው ያላቸውን የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ሀብት መንከባከብ፣ መጠበቅና በተቻለ መጠንም ማሳደግ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ሀገራቸን ኢትዮጵያ ያሏትን በተጠቀሱት ዘርፍ የሚገኙትን ሀብቷን በአግባቡ ከተጠቀመች የኤኮኖሚ አቅሟን ለማሳደግና በዚህም የሕዝቧን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል እንደምትችል አያጠያይቅም፡፡ ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ በመትጋት ሀገራዊና ወገናዊ ኃላፊነትን ለመወጣት […]
ኢትዮጵያ እንደ ሶቭዬት ኅብረት ወይስ…? በፕራይቬታይዜሽን የሩሲያ ተሞክሮ! (ሙሉቀን ተስፋው)

June 8, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሱኝ ነገሮች ሁለት ናቸው፤ አንደኛው ኢሕአዴግ ዋና ዋና የሚባሉ የሕዝብ ሀብቶችን በከፊል ወደ ሕዝብ ይዞታነት ለመቀየር ያወጣው ውሳኔና ሁለተኛ ደግሞ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ THE ETHIOPIAN ECONOMY – AT A CROSS ROAD ብለው የጻፉት ባለ25 ገጽ ሞኖግራፍ ነው፡፡ በዚህ ላይ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች አስተያየት ቢሰጡበት መልካም ነው፤ እንደ አንድ ተቆርቋሪ […]
“መንግሥት እየተባባሰ ካለው ብሔርን መሰረት ካደረገ ጥቃት ዜጎቹን ይጠብቅ” አምነስቲ

AMNESTY INTERNATIONAL የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሚያ ክልል ብሔርን መሰረት ባደረጉ ጥቃቶች ሳቢያ ከመፈናቀል አፋፍ ላይ ያሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር አባላትን ለመጠበቅ ጣልቃ እንዲገባ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። አምነስቲ ባወጣው ሪፖርት እንደጠቀሰው በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ በዚህ ሳምንት በቡድን የተሰባሰቡ የአካባቢው ወጣቶች የአማሮችን ቤት መክበብ፣ ድብደባና የንብረት ዝርፊያ ፈፅመዋል ሲል ይከሳል። በተጨማሪም ከጥቅምት ወር […]
የኢሮብ ሕዝብ ተቃዉሞ

ዛሬ ደሐን በተባለች ከተማ የተሰለፉት የኢሮብ ብሔረሰብ አባላት እንደሚሉት ግን ዉሳኔዉ የኢሮብን ሕዝብ ለሁለት የሚከፍል በመሆኑ አይቀበሉትም የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ፤ የኢትዮጵያ ኤርትራን የድንበር ዉዝግብ ያስወግዳል ተብሎ የነበረዉን ሥምምነት እና ዉሳኔን ገቢር እንደሚያደርግ ማስታወቁን የምሥራቅ ትግራይ ኢሮብ ወረዳ ነዋሪዎች ተቃወሙት።የኢሕአዴግ ሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፈዉ ማክሰኞ ባሣለፈዉ ዉሳኔ መሠረት ኢትዮጵያ የኢትዮ-ኤርትራን የሠላም ዉል እና የድንበር […]
