AMNESTY INTERNATIONAL PRESS RELEASE​ ……Ethiopia: Police unit unlawfully killing Oromo people must be stopped

May 31, 2018 AMNESTY INTERNATIONAL PRESS RELEASE​ The Ethiopian government must immediately withdraw and disband the Liyu police unit of the Somali regional state, whose members are unlawfully killing the Oromo people, Amnesty International said today. Members of the unit, set up by the Somali state as a counter-terrorism special force, this week burnt down […]

የዶ/ር አብይና የአቶ አንዳርጋቸው መገናኘት በስጋትና ጥርጣሬ የታጀበውን ፖለቲካ ለማርገብ የታለመ ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

31/05/2018 እንደ አዲሱ ግልብጥ በዶ/ር አብይ በኩል የኢህአዴግ ደጋፊ መንጋ አተያይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀላል ቢሆን ኑሮ እኔም የኢህአዴግ ደጋፊ እሆን ነበር!!! የጠ/ሚ ዶ/ር አብይንና የአቶ አንዳርጋቸውን መገናኘ በተመለከተ ደስታ ይሁን ተስፋ ባላውቅም ወሬው በጣም ደምቁዋል። የኢህአዴግን የድርጅት ባህሪ ለሚገነዘብ ሰው ኢህአዴግ በ17ቱ ቀናት ስብሰባ የወሰናቸውን ውሳኔዎች ከመፈፀም የተለየ ዶ/ር አብይ ጠ/ሚ በመሆናቸው ችግሩን የሚመጥን የተወሰደ […]

እባካችሁ ቀስቅሱኝ? ስሞትላችሁ “እውነት ነው” በሉኝ? “የቂም-በቀል ፖለቲካ አልፏል!” በሉኝ?  (ስዩም ተሾመ)

31/05/2018  ወዳጆቼ ከኢትዮጲያ ፖለቲካ የተማርኩት ነገር ቢኖር ቂም-በቀል እና ጥላቻ ነው፡፡ አፄ ሃይለስላሴ በላይ ዘለቀ፥ ጄ/ል መንግስቱ ነዋይ፥ ጄ/ል ታደሰ ብሩ፥…ወዘተ ያሉ ጀግኖችን መስቀላቸውን ዘወትር አስባለሁ፡፡ መንግስቱ ሃይለማሪያም 60ዎቹን ባለስልጠናት፣ በቀይ ሽብር ዘመቻ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶችን፣ እንደ ጄ/ል ደምሴ ቡልቶ ያሉትን ተቀናቃኞቹን ገድሏል፥ አስገድሏል፡፡ ህወሓት መራሹ የኢህአዴግ መንግስት እንደ ፕ/ር አስራት ወልደየስ ያሉ ጀግኖችን […]

በኢህአዴግ ውስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ!!! (ፋሲል የኔአለም)

31/05/2018 ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ከተመረጡ ወዲህ በሁሉም ወገን ያለው ግራ መጋባት እንደቀጠለ ነው። በተቃውሞው ጎራ ትልቅ የመረጃ ክፍተት ያለ ይመስለኛል። ትንታኔዎች ይበዛሉ ነገር ግን ትንታኔዎች በጠንካራ መረጃዎች ካልተደገፉ፣ መረጃዎችም እንዲሁ በትንታኔ ካልዳበሩ ሁለቱም ዋጋ የላቸውም። ብዙዎቻችን የመተንተኛ መሳሪያዎችን እናውቃቸዋለን፣ ችግራችን የሚተነተነውን ተጨባጭ መረጃ ማግኘቱ ላይ ነው። አሁን በተቃውሞው ጎራ የሚታየው ግራ መጋባት ከመረጃ እጥረት […]

አንዳርጋቸው አማራ ሆነ ኦሮሞ፤ ኮንሶ ሆነ አኙዋክ አይበርደኝም፤ ኢትዮጵያዊነቱ ግን ያሞቀኛል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

 31/05/2018 ሰሞኑን  ስለአንዳርጋቸው  ፅጌ በፃፍን ቁጥር ኮሜንት ላይ የምትለጠፍ አንድ የፈረደባት  Screnshot አለች። ያች ደብዳቤ የአንዳርጋቸው ዘር የተመዘዘበትበን ብሄር የምትገልፅ እህቱ የፃፈችው ደብዳቤ መሰለኝ። በእነሱ ቤት ማንም የማያውቀው ማስረጃ አግኝተው ሞተዋል። ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ!!! እና ምን ይጠበስ ?  የ… አንዳርጋቸው ከ15 አመታት በፊት በፃፈው “ነፃነትን የማያውቁ ነፃ አውጭዎች ላይ…… ” ዘሬ  ከመንዝና ተጉለት አማራ የሚጎተተውን ያክል ከአዲአ […]

“ራሳችን ታግለን ባመጣነው ድል፣ ድሎቻችንን ሊቀማን የሚችል ኃይል እየገጠመን ነው”  – አምባሳደር ስዩም መስፍን (በወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

31/05/2018 ከምሽቱ 4:30 ሲል ዐይኔን ቴሌቪዥኔ ላይ ቸክዬ እንድቀር ግድ የሚል ፕሮግራም ገጠመኝ፡፡ ቴሌቪዥን ጣቢያው #Walta ነው፡፡ እነ አምባሳደር ስዩም መስፍን ለግንቦት 20 በትግራይ ክልል ያቀረቡትን “ጥናት” እና ውይይት ነው እያስተላለፈ ያለው፡፡ ስዩም መስፍን ጥናታቸውን ሲያቀርቡ ነው የጀመረው፡፡ 1:20 ደቂቃ የፈጀው ፕሮግራም ከተጠናቀቀ በኋላ ለ30 ደቂቃ ት…ክዝ ብዬ ቀረሁ፡፡ . ምን አስተከዘኝ? . ጥናት አቅራቢው […]

ፍላጎታችን ባይሆንም እንኳን… የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ልናከብር ይገባል! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

31/05/2018 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በ35ኛው የሰሜን አሜሪካ ፌስቲቫል ላይ እንዲገኙ፤ በኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል በደብዳቤ ቁጥር ዋሽ/09/620/2010 ጥያቄ መቅረቡ ይታወሳል። የፌዴሬሽኑ የቦርድ አባላት ይህንን ደብዳቤ መሰረት በማድረግ ለቀናት ያህል የዘለቀ ስብሰባ አድርገዋል። የቦርድ አባላቱ ለመጨረሻ ግዜ ከአባላቶቻቸው ጋር በመምከር፤ ድምጽ እንዲሰጡ በተወሰነው መሰረት፤ ትላንት ምሽት  ድምጸ ውሳኔ ሰጥተዋል። በውጤቱም የዶ/ር አብይ አህመድን ጥያቄ […]

አድዋ ከተማ ስብሰባ ላይ ጠንካራ ጥያቄ የጠየቁ ወጣቶች ታስረው ተደበደቡ።

May 30, 2018 – Konjit Sitotaw   በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ለስራ አጥ ወጣቶች ስራ መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ለመመካከር በተጠራና በከተማዋ ከንቲባ በተመራ ስብሰባ ለከንቲባው ጠንከር ያለ ጥያቄ ያቀረቡ ወደ 20 የሚጠጉ ወጣቶች በከንቲባው ትእዛዝ እንዲታሰሩና አሰቃቂ ድብደባ እንዲፈፀምባቸው ከተደረገ በኋላ ዛሬ እያንዳንዳቸው በ5000 ሺህ ዋስትና እንዲለቀቁ ተደርገዋል። ከታሳሪዎቹ መካከል የተወሰኑት ስም ዝርዝዝር እነሆ።   1 […]

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በዘንድሮው የዳላስ እግር ኳስ የኢትዮጵያ ቀን ላይ አይገኙም።

May 31, 2018 – Konjit Sitotaw     ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በዘንድሮው የዳላስ እግር ኳስ የኢትዮጵያ ቀን ላይ አይገኙም። ESFNA Board of Directors have voted not to accept the Prime Minister’s desire to address Ethiopians in North America during the Dallas tournament in July 2018 የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የህዝብ ግንኙነት መኮንን አቶ እያዩ […]