የኢህአፓ አባላት በሙሉ ከእስር ይፈቱ። የእያንዳንዱ ሰው መብት ካልተከበረ የሁሉም መብት አደጋ ላይ ነው

Tuesday, May 29, 2018 May 29, 2018 ከአክሊሉ ወንድአፈረው ethioandent@bell.net “ በመጀመሪያ ሶሻሊስቶች ላይ ዘመቱ ፣ እኔ ደግሞ ሶሻሊስት ስላልነበርኩ ምንም አልተናገርኩም። ቀጥለው የሰራተኛ ማህበራት መሪወች ላይ ዘመቱ እኔም የሰራተኛ ማህበር ጋር ግንኑነት ስሌለለኝ ምን አገባኝ ብየ ዝም አልኩ፣ ፡ ቀጥለው ባይሁዳውያን ላይ ዘመቱ ። እኔም አይሁዳዊ ስላይደለሁ አይመለከተኝም በማለት ዝም አልኩ። ቀጥለው ወደ እኔ ዘመቱ። […]
የስፖርት ፌዴሬሽኑ የስብሰባ ውሎ እና የነገው ቀጠሮ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

May 29, 2018 በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በዶ/ር አብይ አህመድ የቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ 5 ሰአት የፈጀ ውይይት አድርጎ ነበር። በዚህ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ከተለያዩ የአሜሪካ ክፍለ ግዛት የሚወከሉ የ31 ቡድን ወኪል የሆኑ የቦርድ አባላት ተገኝተው፤ በዶ/ር አብይ አህመድ በኩል የቀረበውን ሃሳብ በሰፊው ተወያይተውበታል። ይህን አስቸኳይ ስብሰባው የመራው የስፖርት ፌዴሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ አብይ ኑርልኝ ሲሆን፤ […]
Dear ESFNA, It is NOT about Abiy, It is about Us

May 8, 2018 By Yaye Abebe The ongoing discussion on inviting Prime Minister Abiy Ahmed to speak at the 35thESFNA sport and cultural festival in Dallas, Texas is in need of seeing the bigger picture. Abiy came to power through the young generation’s sacrifice. In the past three years, the youth of Oromia, Amara […]
የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ የጠ/ሚሩን ጥያቄ ይቀበለው ይሆን?

28 ሜይ 2018 FERRANTRAITE የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) ዘንድሮ በሚያዘጋጀው 35ኛ ዓመታዊ የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ንግግር እንዲያደርጉ ስለመጠየቁ አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ ሊቀ-መንበር አቶ አብይ ኑርልኝ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በፌስቲቫሉ ላይ ንግግር ያደርጉ ዘንድ ጥያቄ የቀረበው በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኩል በተጻፈ ደብዳቤ ነው። ”ይሄ ጥያቄ በሥራ አስፈጻሚ […]
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግዕዝና ኦሮምኛ ቋንቋዎች ጥናት ፍላጎት ጨምሯል

28 ሜይ 2018 FACEBOOK/BAHIRDAR UNIVERSITYአጭር የምስል መግለጫባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግዕዝና ኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት መስጠት የጀመረው የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከጠበቀው የላቀ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ማግኘቱ ተገልጿል። በሁለተኛ ዲግሪ ለአስራ አራት ተማሪዎች መስጠት በጀመረው የግዕዝ ቋንቋና ሥነ-ፅሁፍ ትምህርት፤ የኢትዮጵያን ጥንታዊና መካከለኛው ዘመን የተደበቀ የዕውቀት ጥሪት የመፈልቀቅ፤ የጥናት በርም የመክፈት ግብ እንዳለው ተመልክቷል። ፍላጎት ላላቸው የዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ […]
የሕገ መንግሥት ቅቡልነት (ሔኖክ አክሊሉ)

– Konjit Sitotaw የሕገ መንግሥት ቅቡልነት (ሔኖክ አክሊሉ) (የሕግ ባለሙያና ጠበቃ) *** የሕገ መንግሥት ቅቡልነት አስፈላጊነት *** ሕገ መንግሥት በአንድ አገር ውስጥ ያሉ ሕጎች ሁሉ የበላይ ሕግ እንደሆነ አሁን እያመፁ ያሉ የኢሕአዴግ ትውልድ ወጣቶች የሲቪክ እና ስነ ዜታ ትምህርት በሚባለው ላይ እየተነገራቸው ነው ያደጉት። በእርግጥም የበታች ሕጎች ሁሉ የመንፈስ አባት እና የሕጋዊነት መሠረት ነው። የመንግሥትም […]
Ethiopia’s Abiy Ahmed and the survival of the ruling EPRDF

Will Ethiopia’s new prime minister manage to introduce change and push the country towards democratisation? by Yohannes Gedamu Abiy Ahmed needs to use the popularity and approval he gained to start a meaningful dialogue with political opposition at home and abroad, writes Gedamu [Reuters] Over the last three years, protesters across Ethiopia have been demanding political and […]
Somalia: Ethiopia to Allow All Africans to Visit Without Visas ‘Very Soon’ PM Abiy Ahmed Says

26 MAY 2018 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has revealed that the country will “very soon” follow Rwanda’s example allowing all Africans to travel to the country without visas. The plan was revealed during a state banquet hosted by Prime Minister Abiy for Rwandan President Paul Kagame who is in Ethiopia on a three-day official […]
ዶ/ር አብይ አህመድ ለፌዴሬሽኑ ያቀረቡት ጥያቄ እና ድምጸ ውሳኔው! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

May 28, 2018 ከአርባ አመታት በፊት በውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያውያን፤ የመጀመሪያ ጠቅላላ ስብሰባቸውን ቦሰተን ከተማ ላይ ሲያደርጉ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ፤ የስብሰባውን አላማ አድንቀው ለተማሪዎቹ ደብዳቤ ልከውላቸው ነበር (ሙሉውን ደብዳቤ ከዚህ በፊት ለህትመት አብቅተነዋል)። በወቅቱ የነበሩት የተማሪዎቹ መሪዎች ግን፤ የቀዳማዊ ኃይለስላሴን መንግስት የሚቃወሙ በመሆናቸው፤ ይህንን የንጉሠ ነገሥቱን አክብሮት የተሞላበት ደብዳቤ ለመላው ተማሪ ሳያስነብቡ ቀሩ። ይልቁንም የወቅቱ […]
አብይ ሆይ በSR 168 ጉዳይ አትምጣብን! (ሰርፀ ደስታ)

May 28, 2018 እኔ አብይ አህመድ እስካሁን የሄደባቸውን ሂደቶች በአብዛኛው ወድጄለታለሁ፡፡ ከልቡም ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ግን ወሳኝና ቅር የሚያሰኙኝ ነገሮች አሁንም አሉ፡፡ አብይ በግሉ ጥሩ ቢሆንም ግን አሁንም በኢትዮጵያ መንግስታዊ መዋቅርና ወሳኚና አፋጣኝ ለውጥ የሚሹ ጉዳዮችን ለውጥ ማድረግ ያላስቻለው አንድ ነገር አለ ከሚል ነው፡፡ ድጋፌም እስካሁን በግሉ በኢትዮጵያዊነት ስላለው እምነቱና ዜጎችን ከእስር ማስለቀቅና በነጻነት […]
