ከእስክንድር ነጋ ወቅታዊነት ያላቸው ቀደምት መጣጥፎቹ:- ግንቦት 20 እና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላር

26/05/2018 ግንቦት 20 እና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላር እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ከእስክንድር ነጋ ወቅታዊነት ያላቸው ቀደምት መጣጥፎቹ ውስጥ… የተወሰደ ትላንት፣ እሁድ፣ ግንቦት 14’2003 ዓ.ም፣ የእናቴን አርባ አወጣኹ። ውስጤ የፈጠረውን ስሜት ልገልፀው አልችልም። ደስታ አይደለም። በውስጤ ያለው ባዶነት ደስታን ውጦ የሚያስቀር ጨለማ ጉድጓድ ነው። እርካታ ብለው የተሻለ ይመስለኛል። የእናቴ ነፍስ ከእንግዲህ የፍርድ ቀንን በሰላም መጠበቅ […]
” ፖሊሶቹ የኢትዮጵያ ወታደሮች ናቸው”? ወይስ “የኢየሱስ ወታደሮች?” (ዘመድኩን በቀለ)

26/05/2018 ~ ሕገ መንግሥቱ ሳይነገረን ተቀይሮ ይሆን እንዴ ? ~ እነእስክንድርን ያሳሰር ኮከብ አልባ ሰንደቅ ዓላማ ፖስተሩንና ሕግ አስከባሪ ተብዬዎችን የማያስጠይቅበት የህግ አግባብ ይኖር ይሆን? በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 11 ላይ ” የመንግሥትና የሃይማኖት መለያየት” በሚለው አንቀጽ ሥር ንዑስ አንቀጽ 1-3 የተቀመጠውን ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ ስንመለከት እንዲህ የሚል ቃል እናገኛለን “መንግሥትና ሃይማኖት የተለያዩ ናቸው፡፡ መንግሥታዊ ሃይማኖት […]
አቸናፊዎች ታሪክን ይጽፋሉ (አንዱዓለም ተፈራ)

May 26, 2018 አርብ፤ ግንቦት ፲ ፯ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ( 5/25/2018 ) ( ሆኖም፤ በጉልበት ለያዙት በትረ ሥልጣን እንጂ፤ ለሚጽፉት ታሪክ፤ የእውነታው ባለቤትነት የላቸውም። ) ታሪክ ሲጻፍ፤ የነበረውን መተረኩ፤ በሁለት መንገድ ይኬድበታል። አንደኛው የነበረውን እንዳለ ማቅረብ ነው። ሌላው ደግሞ፤ ላደረጉት ተግባር ማረጋገጫና ማስመከሪያ ለማድረግ፤ የተግባሩን ትክክለኝነት ለማስረገጥ፤ ወደሚፈልጉት አቅጣጫ አንጋዶ ማቅረብ […]
መናገር ወርቅ ነው ከመብቶች ሁሉ ቁልፍ መብት ዛሬ ይህ ነው (ይልማ ኃይለ ሚካኤል)

May 26, 2018 በመጀመሪያ ቃል ነበር! ….ውይይትም፣ክርክርም፣መጽሓፍም ፣ ግጥምም ፣ድርሰትም፣ዜማና ሙዚቃ፣ራዲዮና ቴሌቭዥን፣ ጋዜጣም፣ፊልምም ሥዕልም …መሠረታቸው ቃል ነው፡፡ መናገር ደግሞ አምላክ በተፈጥሮ ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠው መብቱ ነው፡፡ እንደ 21 ኛው ክፍለ ዘመን ለአይዲሎጂ – ለርዕዮተ ዓለም አመቺ ያልሆነ ዘመን የለም፡፡ ይህ ደግሞ ጥሩ ነው፡፡አሁን በየአለበት ርዕዮተ-ዓለሞች ተከታዮች አጥተው ደርቀው ሞተዋል፡፡አንዳንዶቹ የሞቶቱም ፣ ብዙዎቹ እንደሚገምቱት፣ የበርሊን […]
በወያኔ ባንክ፣ የብር ኢንኩቤተር የተፈለፈሉ ሙሰኛ ቢሊየነሮችተለቀቁ!!! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር

May 26, 2018 ከጥርጊያ ጎዳና ይቀርባል ብለው በስርቆሽ በር ሄዱ ይሻላል ብለው፡፡›› የኢትዩጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ክቡር ዶክተር ተፈራ ደግፌ ሃገራዊ፣ ሙያዊ ፍቅርና ስብዕናቸው ማስታወሻ የኢትዩጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ (አባባ ታምራትዋን!)፤ የኢብባ ምክትል ገዥ አቶ ዮሐንስ አያሌው (አባባ ታምራትቱ!)፤ አቶ በቃሉ ዘለቀ የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዜዳንት (አባባ ታምራትስሪ!)፣ ንፋስ አመጣሽ ቢሊየነሮች ንዋየ […]
የኢትዮጵያውያን ጓዳ! (ክፍል-2) መሠልጠናችን ከወዴት አለ?’ (ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ)

May 26, 2018 ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) በአለም የሰው ልጅ የረዥም ጊዜ ታሪክ ውስጥ የራሱ የጽሕፈት ቋንቋ – ቋንቋውን በጽሑፍ ማቅረብ የቻለ ሕዝብ ሥልጡን ይባላል፡፡ በዚህም የተነሣ ሀገራችን ቀደምት የሥልጣኔ መነሻና መዳረሻ አሻራ ካላቸው ሀገራት ጎራ እንድትቀላቀል አስችሏታል፡፡ ከብዙ ሃብቶቿና ቅርሶቿ መሐከልም የጽሑፍ ሃብቶቿና ቅርሶቿ […]
Angolan journalist Rafael Marques named ‘World Press Freedom Hero’

May 26, 2018 Daniel Mumbere Angolan journalist Rafael Marques has won a top press freedom award for braving decades of government harassment in his quest to fight corruption through journalism. The journalist who has been jailed in the past for reporting on the plunder of Angola’s natural resources, was named ‘World Press Freedom Hero’ […]
Egypt, Ethiopia fail to reach breakthrough in dam negotiations

May 26, 2018 Ayah Aman May 25, 2018 CAIRO — In an effort to break the stalemate between Egypt, Ethiopia and Sudan over the Grand Ethiopian Renaissance Dam, the round of negotiations held between the three countries’ foreign ministers, irrigation and water ministers, and heads of intelligence ended May 15 in Addis Ababa with […]
የአፍሪካ አንድነት አባት:ግርማዊነታቸው ቀ.ኃ.ሥ (ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

May 26.2018 ሙሉጌታ ገዛኸኝ) gezahegn.mulu@yahoo.com :ግርማዊነታቸው ቀ.ኃ.ሥ የዚህ ፅሑፍ መሠረታዊ መነሻ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን እስከዛሬ ድረስ ከሚወቀሱባቸው አስተዳደራዊ ነክ ግድፈቶች ገሽሽ አድርጎ የማሞካሸት ሽፋን መስጠት አይደለም፡፡ ከወገንተኝነት የፀዳ የታሪክ አተያይ ሚዛናዊነትንና ቅንነትን የጠበቀ ትንተና ላይ መመርኮዝ ነው፡፡ አጼ ኃይለ ሥላሴ የተገኙት ገና ከጎታች አስተሳሰብ ባልተላቀቅንበት አፍሪካ ቢሆንም ተራማጅ አስተሳሰብና የሞራል ልዕልናን የተላበሱ እንደነበሩ ፀሓፍት ይስማሙበታል፡፡ […]
በሲዳማ የማንነት መቃብር ላይ የተመሠረተች “ትንሿ ኢትዮጵያ” ደቡብ (ሳሙኤል ስኳሬ)

May 26, 2018 በኢህአዴግ ዘመነ መንግስት ቢሔሮች እራሳቸውን በራሳቸው ያስተዳድራሉ የሚለው ህገመንግሥታዊ ድንጋጌ ሳይተገበር ሶስት አሥርት ዓመታት ልሞሉት ጥቂት ጊዜያት ቀርቷል። ሆኖም ኢህአዴግ 27ተኛውን የስልጣን ዘመኑን ግንቦት 20 በሚያከብርበት በዚህ ወቅትም እውነታውን ከህዝብ ለመደበቅ ይሞክራል። ይህንን ውሸትም በመቀበል ድርጅቱ የቢሔሮች ቢሔረስቦች መብት ጠበቃ እንደሆነ የሚናገር ህዝብ ቁጥር ቀላል አይደለም ። በኢህአዴግ አገዛዝ ክልሎችን በብሔር አሠፋፈር […]
