እነ አቶ ሌንጮ እየመጡ ነው፤ ግን… /ጋዜጠኛ ውብሸት ታየ/

May 22, 2018 ቀጥሎ ያለውን ዘገባ ያገኘሁት ከቃሊቲ ፕሬስ ድረ ገፅ ነው። ጉዞ ወደ ፊንፊኔ.. አቶ ሌንጮ ለታ(የኦነግ መስራችና ፀሀፊ)የነበሩ ዶ/ር ዲማ ናጎ(የኦነግ ሊቀመንበር)የነበሩ ዶ/ር በያን አሶባ(የኦነግ ቃል አቀባይ)የነበሩ ዶ/ር ሀሰን ሁሴን(የኦነግ አመራር አባል)የነበሩ አቶ/ሌንጮ ባቲ(የኦነግ ቃል አቀባይ)የነበሩ። የሚል ሲሆን ፦ የእኔ ሃሳብ እና ጥያቄ…………. ወደአገራቸው ስለተመለሱ ደስተኛ ነኝ። ኢትዮጵያ ልጆቿ ሁሉ የሚሰባሰቡባትና የሚኖሩባት፤ በጋራ […]
ክብራችንን እናስመልስ ! ! !

በእኛ ደካማነት እምዬ ኢትዮጵያን በድፍረት አናኑራት! ግንቦት ፩ ቀን ፪ሺህ፲ ሎንዶን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጆች ሆይ፦ በጥንት ዘመን ጦርነት ላይ አንዱ ወገን ሰንደቅ ዐላማውን ካስማረከ ድል ኾነ! ማለት ነበር። ስለዚህም ላለማስማረክ የሚደረገው ጦርነት አጨራራሽ ነበር። ባለንበት አሳፋሪና አሰቃቂ ዘመን በጠላት መሣሪያነት ወገን መስለው አገር የያዙት በመጀመሪያ የዘመቱት በሰንደቅ ዐላማችን ላይ እንደነበር ዕድሜ የፈቀደላችሁ ታስታውሳላችሁ። ም/ቤት […]
የእንበለ-ማጠየቂያ ድጋፍም ሆነ የጭፍን ተቃውሞ አባዜ ኢትዮጵያ በሚያስፈልጋት መሠረታዊ የሥርዓት ለውጥ ላይ የሚኖረው አሉታዊ ሚና፤ ዶ/ር ዓብይ አሕመድ ከኢትዮጵያ መጻዒ ዕድል አኳያ

በኢሕአዴግ የተመረጡት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ብቅ ካሉበት ጊዜ ጀምሮ የውጭ-አገር ዜችን ጨምሮ ከበርካታ ኢትዮጵያውን የተለያዩ አስተያየቶች ተሰንዝረዋል፤ የድጋፍ፣ የተቃውሞና በሁለቱም መኻል ያሉ የፖለቲካ አስተሳሰቦችም ተንሸራሽረዋል። ከሁሉ በፊት ላለፉት ሃያ-ስምንት ዓመታት ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው ሕወሓት-መሩ የኢሕአዴግ መንግሥት የለየለት አምባ-ገነን መሆኑና የኢትዮጵያ ሕዝብም ለመብቶቹ መከበር እየታገለ መሆኑ ከወዲሁ ግልጥ እንዲሆን እፈልጋለሁ። አምባ-ገነንና ጨቋኝ አገዛዞችን ለማስወገድ የሚደረግ ትግል […]
‘I expected to die in there’: Canadian jailed in Ethiopia for 11 years wants Ottawa to learn from his ordeal

Bashir Makhtal languished in an Ethiopian prison for 11 years, while human rights groups fought for his release. Now, back in Canada, he is asking why it took so long to secure his release. Questions remain about why case wasn’t taken more seriously, says secretary general of Amnesty International CBC Radio · Bashir Makhtal, shown […]
Ethiopia university protests over alleged rape

Posted at 10:30 Elias Hordofa BBC Afaan Oromoo Many students at Ethiopia’s Mizan-Tepi University are protesting after allegations of an attempted rape on Sunday. Two men allegedly went into the women’s bathroom and tried to rape a student, but her shouts raised the alarm and they fled. The alleged incident has prompted angry demonstrations, which […]
‹‹ በመንግሥት ውስጥ መንግሥት!!! (A State With In a State)!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

May 22, 2018 A German airport management company bought 45 percent of Athens International Airport on May 31. Ethiopian International Airport. ኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ እንደ ዊል ስሚዝ (Will Smith) ትወናውን ቀጥሎል፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይም ቢሆኑ የውጭውን ጉዞቸውን ቀነስ አድርገው የኢትዮጵያ ህዝብ የውስጥ ስቃይ ላይ አተኩረው፣ ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ››ን ለማስቆም እንኮን አቅም ቢያጡ፣ […]
የነውረኛው ብአዴን ጉድ! (አቻምየለህ ታምሩ)

May 22, 2018 ከታች የታተመው ገጽ ነውረኛው ብአዴን በ1986 ዓ.ም. ባሳተመው ድርጅታዊ ፕሮግራም ገጽ ሁለት ላይ ይገኛል። የሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅት ብአዴን በፕሮግራሙ መግቢያ ላይ ፋሽስት ወያኔ «የአማራ ክልል» በሚል ከፈጠረው ክልል ውጭ የሚኖሩ አማሮችን «በአማራ ብሔር ስም የሚነግዱ ነፍጠኛ» ፣ «ትምክህተኞች» እና « የሌሎችን ብሔር፣ ብሔረሰቦች ጨቋኞች» ሲል ይገልጻቸዋል፤ እነሱንም እንደማይወክል ይነግረናል። በብአዴን አስተሳሰብ ዛሬ […]
ለውጥ ሲሉ፣ለውጥ ስንል! (አገሬ አዲስ)
May 22, 2018 ግንቦት 14 ቀን 2010ዓም(22-05-2018) ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለውጥ በማንኛውም ህይወት ባለው ፍጥረት ወይም ተንቀሳቃሽ አካል ላይ የሚከሰት የተፈጥሮ ግዴታ ነው።ለውጥ በውስጣዊ አካላዊ እንቅስቃሴ ፍጭትና ግጭት፣ ወይም በውጭ ተጽእኖና ግፊት የሚከሰት ሲሆን ውጤቱም በውስጣዊ ይዘት፣በቅርጽና በጸባይ(content,form and character)ላይ ይንጸባረቃል።በይዘትና በጸባይ ከነበረው የተለዬና የተሻለ ሲሆን ስር ነቀል(qualitative )፣ የመልክና የመጠን ለውጥ ከሆነ ደግሞ የጥገና(quantitative)ለውጥ […]
ጥገናዊ ለውጥ ውሎ አድሮ ወደ ትርምስ እና እልቂት ይወስደናል እና ይህንን መፍቀድ አንችልም!!! (ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ)

22/05/2018 ከዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ መሾም በኋላ የሀገራችን ፖለቲካ በሁለት ምክንያቶች በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሻው ነው። አንደኛ ፡ ዶክተር አብይ በቃላት ደረጃ ለማድረግ እፈልጋለሁ የሚሏቸው ነገሮች አብዛኛዎቹ እኛም የምንፈልጋቸው እና እስከ ዛሬ የታገልንላቸው አላማዎቻችን ስለሆኑ የሚሉት የምራቸውን ከሆነ እንዲሳካላቸው ከልብ መመኘት ብቻ ሳይሆን በተቻለን መጠን ልናግዛቸው እንፈልጋለን። እኛ እነኚህን ውጤቶች ነው እንጂ የምንሻው የግድ […]
ግጨው እና ጎቤ በረከት እና አዲሱ ለትግራይ የሰጧቸው ገዥ መሬቶች!?! (በቹቹ አለባቸዉ)

22/05/2018 ወንድሜ ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ግንቦት 6/ 2010 ዓ.ም “ብአዴን ሆይ ከእነ “እንቶኔ” የጡት ልጅነት መቼ ይሆን ነጻ የምትወጣው?” በሚል በፃፈዉ ፁሁፍ፤ ከግጨው ጋር በተያያዘ ሲያብራራ፡- “እኔ እስከማውቀው ድረስ አቶ በረከት ስምዖን የግጨው ጉዳይ ይነሳ በነበረበት መድረክ ሁሉ ለኩርማን መሬት ብላችሁ በየስብሰባው ይህን ጉዳይ እያነሳችሁ ታላዝናላችሁ እያለ የሰሜን ጎንደር ካድሬዎችን ያሸማቅቅ የነበረ መሆኑን ነው (በዚህ […]
