ለውጥን ከራሱ ሣይህን ከሌሎች የሚጠብቅ ህዝብ | ለገሠ ወ/ሃና

May 2, 2018 የኢትዮጵያ ህዝብ በታሪኩ እንደዚህ ዘመን ክብሩን የጣለበት ጊዜ መኖሩን እጠራጠራለሁ እርግጥ ነው ኢትዮጵያ በአንባገነን አገዛዝ ስር ስትወድቅ ይህ የመጀመሪያዋ አይደለም እስከዛሬ የነበሩትም ዴሞክራሲያዊ መንግሥት አልነበሩም በንጽጽር እንያቸው ከተባለ ግን የዛሬው አገዛዝ ካለፉት መንግስታት የበለጠ አስከፊ ይመስለኛል እንደሌሎቹ በታሪክ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም የአንባገነኑን መንግሥት ትሩፋት ቀምሼ ስላየሁት በደንብ መመስከር እችላለሁ ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ […]
Ethiopia PM visits GERD site, heads to Sudan on official visit

May 2, 2018 Abdur Rahman Alfa Shaban Ethiopia PM Abiy Ahmed has visited the Grand Ethiopia Rennaissance Dam (GERD) site. The PM was accompanied by his deputy Demeke Mekonnen and other top government officials on the trip. The entourage were given an update on work at the facility being built in the Benishangul Gumuz regional […]
Referee attacked by Ethiopian footballers for goal decision

May 2, 2018 The referee was punched by a team coach, who has since been fired BBC A referee has been attacked by players after making a controversial decision in Ethiopia’s football premier league. The military team Defence and Welwalo Adigrat University were drawing 1-1 when the referee ruled the ball crossed the line and […]
All Games Suspended In Ethiopia After Disgraceful Referee Attack

A coach with an Ethiopian Premier League team was fired after he was involved in some disgusting scenes earlier this week. Defense were drawing 1-1 with Welwalo Adigrat when the referee allowed a contentious goal. The Welwalo Adigrat goalkeeper fumbled the ball towards the goal line and the referee awarded a goal for Defense. Welwalo […]
The Challenge for Ethiopia’s New Leader: Unleash the Economy

By Nizar Manek May 1, 2018 7:00 PM EDT Updated on May 2, 2018 11:34 AM EDT Ex-premier cites proposal to open up all sectors but finance African nation has new prime minister after sporadic unrest A flower factory in Ziway, EthiopiaPhotographer: William Davison/Bloomberg Ethiopia’s new leader faces a critical decision on whether to […]
Turkish group to open hotel in Ethiopia

BUSINESS ISTANBUL Serdur Group Chairman Serkan Mehmet Durdu said yesterday the group will open a grand Turkish hotel in the center of Ethiopia’s capital Addis Ababa and that they are taking action to create a Turkish brand in the furniture sector as well. Durdu said the objectives of the group were connected to nine companies […]
Ethiopian Journalist Undeterred by Threats to Press Freedom

May 02, 2018 10:55 AM Daniel Schearf Rights Groups: Press Freedoms Under Threat in East Africa Direct link 270p | 8.3MB 360p | 12.3MB 720p | 78.6MB NAIROBI — Ethiopian authorities have arrested journalist Eskinder Nega nine times on charges that include treason, terrorism, and genocide. But Nega tells VOA the abuse […]
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በአሶሳ

ግንቦት 02, 2018 እስክንድር ፍሬው የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ ተዘዋውሮ የመሥራት መብት ጥያቄ ውስጥ ሊገባ እንደማይገባው፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ አዲስ አበባ — ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ ተዘዋውሮ የመሥራት መብት ጥያቄ ውስጥ ሊገባ እንደማይገባው፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ይሔን ያሳሰቡት በቤንሻንጉል ጉምዝ ርዕሰ ከተማ አሶሳ ከነዋሪዎች […]
የአባታችን የቢትወደድ አዳነ መኮነን አጭር የህይወት ታሪክ (ከ1888 -1975 ዓ.ም)

ቢትወደድ አዳነ መኮነን አባታችን አቶ አዳነ መኮነን በወልቃይት-ጠገዴ ልዩ ስሙ ዓዴት በምትባል ቦታ ከአባታቸው ከልጅ መኮነን መንገሻ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ብዙነሽ አበበ በሚያዝያ ወር በ1888 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ቢትወደድ አዳነ መኮነን በልጅነት ዕድሜያቸው በአደን የታወቁና ፈጣን አነጣጥረው ተኳሽ በመሆናቸው የተነሳ በአከባቢው (በወልቃይት-ጠገዴ) ባህል መሰረት ዝናና ታዋቂነት አትርፎላቸዋል፡፡ አባታችን አቶ አዳነ መኮነን በ1918 ዓ.ም የአውራጃችን (የበጌ ምድር) […]
እንዴት ያለ ደፋርና ጠበበኛ ወጌሻ፣ ስንት አናፂና ግምበኛ፣ ምን ያህል ጊዜ…?

May 2, 2018 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኢትዮጵያን መልሶ ለማነጽና ቢያንስ ወደ ቀደመው ታሪካዊ ሥፍራዋ ለመመለስ የሚያስፈልገውን ግብኣት ቁጭ ብዬ ሳስበው ዙሪያው ገደል ይሆንብኛል፡፡ ይህችን በግፈኞች መዳፍ ሥር ወድቃ በጣር ላይ የምትገኝ ሀገራችንን እንደገና ለመሥራት ቀና ደፋ የሚሉ ጥቂት ሃቀኛ ዜጎችን ስታዘብ ደግሞ ያሳዝኑኛል – የሚያሳዝኑኝ ዋናው ምክንያት እነሱ ሲገነቡ የዋሉትን የሚያፈርሱ ቁጥር ሥፍር የሌላቸው የእንግዴ […]