የወሎ ሙስሊምና ክርስቲያኖች ግንኙነት በዐጼ ዮሐንስ የማክፈር ዘመቻ ጊዜ፤ (ውብሸት ሙላት)

29/04/2018 ከሰሞኑ የማኅበራዊ ሚዲያ አጀንዳዎች መካከል በአክሱም የሚኖሩ ሙስሊሞችና በዐጼ ዮሐንስ ዘመን በወሎ ሙስሊም አማሮች ላይ የተፈጸመው ግፍ ይገኙበታል፡፡ መቼም ዐጼ ዮሐንስ በወሎ ሙስሊም አማራዎች ላይ እንደፈጸሙት በደል ማንም ላይ አልፈጸሙም፡፡ ንጉሠ ነገሥቱ ሙስሊሞችን በሚመለከት “የእስላም አገሩ መካ የወፍ አገሩ ዋርካ” የሚል ያልተጻፈ የተግባር ፖሊሲ ነበራቸው ይባላል፡፡ በመሆኑም ሙስሊሞችን ክርስቲያን ለማድረግ ሞክረዋል፡፡ ይሁን እንጂ ይህንን […]
”አፈ ባንዳ” (ርእዮት)

29/04/2018 አገራችን ኢትዮጵያ በ1928 ዓ/ም በአፄ ኃይለ ሥላሴ መሪነት ከጣልያን ጋር ባካሔደችው ጦርነት ከ40 ዓመታት በፊት በዘመነ ምኒልክ በአድዋ ያስመዘገበችውን ውጤት ማስጠበቅ ያልቻለችው በምን ምክንያት ነው? ማለት ተገቢ ጥያቄ ነው፡፡ ሁለቱ ጦርነት (የ1888 እና 1928 ዓ/ም) ብዙ ነገሩ ተመሳሳይ ነበር፡፡ ለምሳሌ ሁለቱም ጦርነት የተካሄደው በጣልያን እና በኢትዮጵያ ነው ፤ የጦርነቱ ሜዳም ከ40 ዓመት በፊት የተጫወቱበት […]
Professor Mamo Muchie’s achievement and contribution on Ethiopianism

Professor Mamo Muchie’s achievement and contribution on Ethiopianism https://youtu.be/5fhZZBtPSh0 https://youtu.be/gP2ugLJXP1Q https://youtu.be/kV-wltgtZw4 https://youtu.be/tuy3r62Y0Us https://youtu.be/r7Uc_0U_sy0 https://youtu.be/FYtxrOrTS0k https://youtu.be/xqwz2DoSMmw https://youtu.be/UmkQDQDYTi8 https://youtu.be/SfvntoWXnaI https://youtu.be/1u2s-rN8cv0 https://youtu.be/cT1FyDf3RcM https://youtu.be/2C_iu-texhY https://youtu.be/Pq6xgRe-B-s https://www.youtube.com/watch?v=696idpFBBd0 https://youtu.be/GB742_dEZqw https://youtu.be/duyGSQXYkn4 Professor Mamo Muchie’s achievement and contribution on Ethiopianism https://youtu.be/5fhZZBtPSh0 https://youtu.be/gP2ugLJXP1Q https://youtu.be/kV-wltgtZw4 https://youtu.be/tuy3r62Y0Us https://youtu.be/r7Uc_0U_sy0 https://youtu.be/FYtxrOrTS0k https://youtu.be/xqwz2DoSMmw https://youtu.be/UmkQDQDYTi8 https://youtu.be/SfvntoWXnaI https://youtu.be/1u2s-rN8cv0 https://youtu.be/cT1FyDf3RcM https://youtu.be/2C_iu-texhY https://youtu.be/Pq6xgRe-B-s https://youtu.be/696idpFBBd0 https://youtu.be/GB742_dEZqw https://youtu.be/duyGSQXYkn4
ተመጻዳቂው ሥራ አስኪያጅ ጎይትኦም ያይኑ: በአንድ ሠራተኛ ቅጥር 100ሺሕ ብር ጉቦ መቀበሉ ተጋለጠ! የሙስና ሰንሰለቱን ያረጋገጠ ነው!

ሐራ ዘተዋሕዶ ሐራ ዘተዋሕዶ April 28, 2018 የተቀበለበት፣ የዳሽን ባንክ አካውንቱ የገቢ ማዘዣ ሰነድ ለፓትርያርኩ በማስረጃነት ተሰጠ “ትክክለኛ ከኾነ አላውለውም፤ አላሳድረውም” ያሉት ፓትርያርኩ ተጨማሪ ማጣራት አዘዙ በሌሎች ባንኮች ባሉት አካውንቶቹ፣ የሚታዩት ከፍተኛ ተቀማጮች ምንጭ እያነጋገረ ነው ቅጥሩን የደለለው፣ የደብረ ገሊላ ቅ/ዐማኑኤል ካቴድራል አለቃ አባ ናትናኤል መላኩ ነው ለራሱና ለጎይትኦም ሲደልል፣የወደቀውን የካቴድራሉን ጉልላት መስቀል […]
The Emergence of Oromo and Tigre hegemony Part 2

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) 4/26/2018 My readers remember the first part of this heading during the Addis Ababa University Oromo students demanded Oromo lands for the Oromos under the slogan “Oromia Kenga”, an ugly term germinated from fascist elites with a plan to keeping the hegemony alive. If so, this is its second part […]
ለኢህአዴግ ግዜ ምኑ ነው? – ከተማ ዋቅጅራ

April 29, 2018 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢህአዴግ ከሚባል ድርጅት መጣ እንጂ በህዝብ ምርጫ አልመጣም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህውአት ሲጨንቀው አነገሰው እንጂ ህዝብ ፈቅዶ አልሾመውም። ባልተለመደ መልኩ የሚፈልጉትን አውርደው የማይፈልጉትን የመሾሙ ምስጢር ለአገርና ለህዝብ ታስቦ ሳይሆን በአገርና በውጪ የተነሳባቸውን የለውጥ ማእበል በዚህ መልኩ እናልፋለን ከሚል እሳቤ ነው። ዶክተር አብይ ከህዝብና ከአገር ክብር የድርጅቱን ክብር አስበልጦ ድርጅቴን […]
የአማራ ብሔርተኝነት ትኩረቶች!

April 29, 2018 ✍ፍፁም አየነው በሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ የህዝብ አስተዳደሮችም ሆነ የተለያዩ አደረጃጀት ተፈጥረዋል፡፡በእነዚህ ውስጥ አንዱ የብሔረሰብ አደረጃጀት ነው፡፡ዘርን መሰረት በማድረግ ሀገራችን ውስጥ ካሉ ብሔረሰብ ያልተደራጀ የለም ማለት ይቻላል፡፡በፓለቲካ ድርጅትነት ያልተደራጀ ቢኖር እንኳን በማህበር ተሰባስቧል፡፡ከእነዚህ ውስጥ በዕድሜ አጭሩ ነገር ግን በፍጥነቱ አስደማሚ የአማራ ብሔርተኝነት ነው፡፡የአማራ ብሔርነትነት ታዲያ ከሌላው ብሔርተኞች የሚለየው አንድን ህዝብ ጠላት አድርጎ አለመነሳቱ […]
‹‹አሜሪካ ለኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ትሰጣለች›› አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ

አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ጋርአምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ጋር ‹‹አሜሪካ ለኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ትሰጣለች›› አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ 29 April 2018 ነአምን አሸናፊ ሐሙስ ሚያዝያ 18 ቀን 2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ የገቡት በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ከውጭ ጉዳይ […]
እየታየ ያለው ለውጥ፤ የቅርጽ ወይስ የይዘት? – ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

April 29, 2018 – Konjit Sitotaw እየታየ ያለው ለውጥ፤ የቅርጽ ወይስ የይዘት? ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር) *** ጭብጥ *** የጽሑፌ ጭብጥ፣ አሁን በአገራችን እየታየ ያለው ለውጥ የቅርጽ እንጂ የይዘት አይደለም የሚል ነው፡፡ መግቢያ *** አንድ፣ ተርታው (ordinary) ዜጋ ሳይቀር እተገነዘበው የመጣ ሐቅ አለ፡፡ ይህም ሐቅ ገዥውን ግንባር የተመለከተ ነው፡፡ ኢሕአዴግ ደንብሿል፤ አርጧል፤ አዲስ ሐሳብ ማመንጨት አይችልም፡፡ […]
ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከትብብር

April 29, 2018 – Konjit Sitotaw ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከትብብር Open Letter to Prime Minister Dr. Abiy Ahmed from TIBIBIR Greetings esteemed media outlets: Please post attached Open Letter and YOUTUBE audio from TIBIBIR to Prime Minister Abiy Ahmed on your esteemed website. We appreciate your continuous support. Many Thanks, Meron Ahadu […]