10 South Sudan Aid Workers Are Abducted, U.N. Says

By Jina Moore and Megan Specia April 26, 2018 NAIROBI, Kenya — Ten relief workers traveling in South Sudan have been abducted by an armed group, the United Nations said on Thursday. The kidnapping underscores the risks to humanitarian aid providers in the war-afflicted African country. A statement from the United Nations said the aid […]
በ”ሽብር” የተከሰሱ 139 እስረኞች ለመንግስት ደብዳቤ እንዳይልኩ ተከልክለዋል

April 28, 2018 ከጌታቸው ሽፈራው ቂሊንጦ ታስረው የሚገኙ እስረኞች በየ ክሳቸው ደብዳቤ ይፅፋሉ። በሙስና ክስ የቀረበባቸው አንድ ላይ፣ በሽብር ከተከሰሱት መካከል ደግሞ 139ኙ በአንድ ላይ (ያልፃፉም አሉ) መንግስት በየመድረኩ በሚናገረው መሰረት ክሳቸው እንዲነሳ የሚጠይቅ ደብዳቤ ይፅፋሉ። በእስር ቤት በይፋ የሚወጣ ፅሁፍ ማህተም ያስፈልገዋል። በሙስና ለተከሰሱት ሳይውል ሳያድር ማህተም ተመትቶላቸው ደብዳቤው እንዲላክ ሲደረግ፣ በሽብር የተከሰሱት […]
ተነግሮ የማያልቀው የነውረኛው ብአዴን ጉድ!

April 28, 2018 አቻምየለህ ታምሩ ከታች በፎቶው የሚታዩት ገበሬዎች ከጎጃም መተከል አማራ በመሆናቸው ብቻ ከተፈቀሉት 500 አርሷደሮች መካከል ከፊሎቹ ናቸው። እነዚህ ባገራቸው የተፈናቀሉት የአማራ ገበሬዎች ባህር ዳር አካባቢ በሚገኝው የዐባይ ማዶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተጠልለው ይገኛሉ። አርሷደሮቹ አገርና መንግሥት ያላቸው መስሏቸው አንዳች መፍትሔ ይሰጣቸው ዘንድ ስምንት ተወካዮቻቸውን ወደ ብአዴን ልከው ነበር። […]
ማስታዋሻ ቁጥር 2፡ ሕዝብን ለሚያዳምጡ መልካም መሪዎች እውነትን እንዴት መናገር እንደሚቻል፣

April 27, 2018 /ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም/ ትርጉም -በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፣ ላለፉት ጥቂት ሳምንታት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ላይ የተሰነዘሩ አሳማኝ ያልሆኑ እና ኃላፊነት የጎደላቸውን ትችቶች ሳነብ እና ስሰማ ቆይቻለሁ፡፡ አብዛኞቹ በእርሳቸው ላይ ትችት የሚያቀርቡት እ.ኤ.አ በ1970ቹ በወጣትነት ጊዚያቸው ተጣብቀውበት ከነበረው የበከተ የፖለቲካ አስተሳሰብ እና ምንም ዓይነት ዴሞክራሲያዊ የለውጥ አስተሳሰብ የሌላቸው የሻገተ አስተሳሰብ በማራመድ ተቸክለው የቀሩ […]
ጎበዝ! ዶ/ር አብይን እንጥላው ወይስ እንጣላው? – (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

April 28, 2018 ባለፉት አመታት… ኢትዮጵያችን በዘረኞች የመርዝ ጦር ተወግታ፤ ኢትዮጵያዊነትም እንደገደል አፈር እየተፍረከረከ ሲፈራርስ አይተን፤ “ምነው አምላክ ኢትዮጵያን ዘነጋሃት?” ብለን ነበር። ዜጎች ሃሳባቸውን ስለገለጹ ብቻ፤ “አሸባሪዎች!” ተብለው በህግ ሽፋን እስር ቤት ሲወረወሩ አዝነን፤ “የህሊና እስረኞች ይፈቱ!” ብለን ድምጻችንን ከፍ አድርገን ጮኸን ነበር። ኢትዮጵያንና ሃብቷን በግል እና በቡድን ተደራጅተው ሲቦጠቡጧት ውስጣችን በንዴት ቆስሎ፤ “ኢትዮጵያ አገሬ፣ […]
መነበብ ያለበት!- በ”ቅማንት ጥያቄ” ስም የሚነግደው የሕወሓት ሴራ ሲጋለጥ – (ሙሉቀን ተስፋው)

መነበብ ያለበት የትህነግ/ህወሓት ሴራ! የትህነግ/ህወሓት ተከፋይ ፌስቡከኞች በቅማንት ስም እንዴት እየነገዱ እንደሚገኙ የሚያሳይ ጥናት ነው! ይህን መረጃ አንብባችሁ፣ ለሌላው አድርሱ! ቢቻል ለገበሬውም ፕሪንት ተደርጎ መድረስ ነበረበት! ……ይህ ጥናት ከደረሰን መረጃ ትንሹ ሲሆን በቀጣይም በተከታታይ እናደርሳለን) በ”ቅማንት ጥያቄ” ስም የሚነግደው የሕወሓት ሴራ ሲጋለጥ ዶ/ር አብይ አህመድ መቀሌ ላይ ስለ ወልቃይት ካደረገው ንግግር በኋላ የወልቃይት ጉዳይ እንደገና […]
Ethiopia, Sudan agree to deploy joint border force

April 27, 2018 (KHARTOUM) – Sudanese and Ethiopian senior military officials discussed in Addis Ababa a bilateral defence protocol signed between the two countries and agreed to activate the joint border forces. A road leading to Ethiopia-Sudan border (Photo Jamminglobal.com) The agreement was announced in Khartoum on Friday following the end of a two-day meeting […]
ኪም ጆንግ ኡን የደቡብ ኮሪያን መሬት በመርገጥ የመጀመሪያ ሆኑ

27 ኤፕረል 2018 Getty Images ኪም ጆንግ ኡን የኮሪያን ምድር ለሁለት የከፈለው ጦርነት ካበቃ በኋላ ድንበር ተሻግረው የደቡብ ኮሪያን መሬት የረገጡ የመጀመሪያው የሰሜን ኮሪያ መሪ ሆኑ። ልዩ ትርጓሜ በሚሰጠው ተምሳሌታዊው ክስተት የደቡብ ኮሪያው መሪ ሙን ጃኢ-ኢን እና ኪም ጆንግ ኡን ድንበር ላይ ተገናኝተው ተጨባብጠዋል። በዚህ ሞቅ ያለ ሥነ-ሥርዓት ጅማሬ ላይ ኪም ጆንግ ኡን “ግልፅ” […]

28/04/2018 አሁን ሰው ፓርላማን እሚያክል ነገር ይረሳል? የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ብዙ ጊዜ “ጥያቄው በሕገመንግሥቱ መሠረት ምላሽ ያገኛል ” – እሚሏት ነገር አለቻቸው። ምነው አሁንስ ይሄን ሕገመንግሥት የት አግኝቼው በጠየቅኩት ማለት አይቀርም። ሕገመንግስቱስ ይገኛል ጥያቄ አመላለሱ ነው የተሰወረው። ሰዋሪዎቹ እንደሚሉት “አንድ ነገር መደበቅ ከፈለግክ ፊት ለፊት አስቀምጠው” እየሆነ ነው እንጂ ነገሩስ ፊት ለፊት ተቀምጧል። የት ነው የተቀመጠው? […]
ከተፈናቃዮች የጣር ድምጽ የሚሰማ የድረሱልን ጥሪ (ደምሰው ይላቅ)

28/04/2018 ከቢሻንጉል ጉምዝ ክልል በግፍ ተፈናቅለው በባህርዳር ቀበሌ 11 አባይ ማዶ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በፀጥታ ሀይሎች ታግተው ያሉ ወደ 1000 በላይ የሚሆኑ የአማራ ብሄር ተወላጆች እጅግ አሰቃቂ በሆነ አያያዝና ለእርሃብና እንግልት ተዳርገዋል።በዚህም የተነሳ 1ኛ -ከከተማዋና አካባቢው ህብረተሰብ እንዳይጠይቃቸው በፀጥታ ሰራተኞች በመከልከላቸው ለከፋ እርሃብ ጥምና ብርድ ተዳረገዋል። 2ኛ -ሲርባቸውና ሲማረሩ ወደ ነበሩበት ክልል […]