ራያ በሀዘን ድባብ ተከባለች የትግራይ ልዩ ኃይል በመከላኪያ ጥረት ከአካባቢው እየወጣ መሆኑ ከስፍራው በደረሰን መረጃ ማወቅ ተችሏል

October 21, 2018 https://www.facebook.com/100003748932856/videos/1405433372924947 ከሆስፒታል በደረሰን መረጃ #አምስት ወጣቶች በልዩ ሃይሉ ተገድለዋል = #ሁለት ወጣቶች በሞት አፋፍ ይገኛሉ (Critical) = በጥይት የቆሰሉ በርካቶች ሲሆኑ ከተለያየ የከተማዋ አቅጣጫ ወደ ሆስፒታል እና ክሊኒኮች እየገቡ ይገኛል – – – – – – ይህ በእንዲህ እንዳለ የራያ ህዝብ ከጫፍ እስከጫፍ እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ “ለማንነት መከበር እስከ መስዋዕትነት” በሚል መፈክር በቆራጥነት እየታገለ ይገኛል!!! […]

የድምር ፖለቲካችን፤ የስድስት ወር ልጅ ወይስ የተጨናገፈ ሽል? (ያሬድ ኃይለማርያም) October 21, 2018 ጥቅምት 21 ቀን 2018 እ.አ.አ ከሚያዚያ ወር ጀምሮ በለውጥ ማዕበል ስትናጥ የቆየችው አገራችን ዛሬ ምን አፈራች፣ ምንስ አጣች፣ ምን ተስፋ ሰነቀችስ፣ ምንስ አደጋዎች ተጋረጡባት የሚለውን ለመገምገም ስድስት ወር በቂ ጊዜ ባይሆነም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት ግን ያስችላል። ለውጡም የስድስት ወር ጤናማ ልጅ ሆኗል […]
የዋልታ ቴሌቪዥን ከኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ

October 21, 2018 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ። የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባርና የኢትዮጵያ መንግስት በዛሬው ዕለት በአስመራ ባደረጉት ድርድር ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተነግሯል። በዚህም ለረጅም አመታት የትጥቅ ትግልን አማራጭ […]
አቶ ሌንጮ ኢህአፖን የድሮዋን ኢትዬጵያ ለማስመለስ ነው ብለው ከሰሱ።አዳምጡት።

“ከውጭ የመጡት ድርጅቶች ምንም ለውጥ አላመጡም፤ ለውጥ ያለው በኢሕአዴግ ውስጥ ነው”- የኦዴግ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ https://youtu.be/hQgwpFEDxiw
መስመር ያልያዘው የኢትዮ-ኤርትራ የንግድ ግንኙነት ወዴት ያመራል? BBC

የንግድ ልውውጡ መንገድ ላይ ጭምር ይካሄዳል የኤርትራ ነፃነቷን ካወጀች በኋላ የሁለቱን ሃገራት የንግድ ግንኙነት ምን መልክ ሊኖረው እንደሚገባ በውል ውይይት ተደርጎበት መልክ እንዲይዝ አልተደረገም። ሁለቱም ራሳቸውን የቻሉ ሃገራት ከሆኑ ከዓመታት በኋላም የሚኖራቸው የገንዘብ ልውውጥ በምን መልኩ መካሄድ እንደለበት ምንም ዓይነት ስምምነት ላይ አልተደረሰም ነበር። በወቅቱ የሁለቱ ሃገራት ምጣኔ ኃብታዊና የንግድ ግንኙነት በተጠናና ግልጽ በሆነ መንገድ […]
ጥብቅ መልእክት ለፕሮ. (ሊ.ጠ) ኃይለ ማርያምና ታማኝ በየነ !-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዐቢይ ዳያስፖራውን (ግዩራኑን) ለማለብ ለመዝረፍ የትረስት ፈንድ ኮሚቴ (የድጋፍ መዋጮ ደርግ) ማቋቋሙ ይታወሳል፡፡ የዚህ ኮሚቴ (ደርግ) ሰብሳቢ ደግሞ ፕሮ. (ሊጠ.) ኃይለማርያም ሆኖ መሾሙ ይተወቃል፡፡ እነ ታማኝ በየነም እንዳሉበት ይታወቃል፡፡ ታማኝ ዕድሜ ልኩን ዐቢይን ለማገልገል ቃል ገብቶ የለ??? አዎ! በዛ መሠረት እንግዲህ ሥራቸውን ለመጀመር መዘጋጀታቸውን ዛሬ አስታውቀዋል፡፡ ይሄንን ሲያደርጉ ግን ገንዘቡ ለምን ዓላማ ይዋል ብለው እየሰበሰቡ […]
ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በአፍሪካ ህብረት ሃውልት ሊቆምላቸው ነው

Saturday, 20 October 2018 13:37 Written by አለማየሁ አንበሴ ለአፍሪካ ሃገራት ነፃነትና ለአፍሪካ ህብረት ምስረታ፣ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካበረከቱት የአፍሪካ መሪዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሱት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ፤ በአፍሪካ ህብረት ግቢ ውስጥ የመታሰቢያ ሃውልት ሊቆምላቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡ በቻይና መንግስት ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለአፍሪካ ህብረት የተበረከተው አዲስ ህንጻ በተመረቀበት ወቅት የአፍሪካ አንድነትን ከመሰረቱት አፍሪካውያን መሪዎች መካከል የጋናው […]
ኢትዮጵያ በሐገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት ከአለም ቀዳሚ ሆነች

October 20, 2018 ሸገር ኤፍ ኤም በአሁኑ ጊዜ 2.8 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉባት ኢትዮጵያ በሐገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት ከአለም ቀዳሚ ሆናለች… የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያዎች ማህበር ከመኖሪያቸው የሚፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታና መወሰድ ያለበትን እርምጃ አስመልክቶ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የማህበሩ ፕሬዝደንት አቶ ደበበ ሐ/ገብረዔል፣ በእርስ በርስ ጦርነቶች ውስጥ ካሉ ደቡብ ሱዳንና ሶርያን ከመሰሉ ሐገራት ኢትዮጵያ በሐገር […]
ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በምን ምክንያት እንደተለያዩ ያልተሰማ ታሪክ

October 21, 2018 ከ20 አመት ስደት በኋላ ወደ ሀገሩ የመጣው የሞገድ ጋዜጣ አዘጋጅ እና የኢትዮ ሚዲያ ፎረም መስራቹ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ አስገራሚ ታሪኩን ነግሮናል፡፡ “ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ በደህንነት ከተመዘገቡ 23 ሺ ሰዎች መካከል የኔም ስም ነበረበት” የሚለው ጋዜጠኛው አቶ መለስ ዜናዊ ከሆስኒ ሙባረክ ጋር በሚስጥር ያደረጉትን ውል ይፋ በማድረጋችን መከራ ደርሶብናል ይላል፡፡ እንዲሁም በሞገድ ጋዜጣ […]