የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መግለጫ አንድምታ

3 January 2018 ዘመኑ ተናኘ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለ17 ቀናት ያህል አገሪቱ የምትገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ሰፊና ዝርዝር ግምገማ በማካሄድ፣ ቅዳሜ ታኅሳስ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ማምሻውን መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ግምገማ ላይ በነበረበት ወቅት ቀደም ሲል የተጀመረው የመታደስ ሒደትና የደረሰበትን ደረጃ፣ እንዲሁም በአገሪቱ የሚታዩ የበፊትና ወቅታዊ ችግሮችን ከእነ ዝርዝር መገለጫቸው […]

ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት? – ክንፉ አሰፋ

በጅምር ላይ ከነበሩ የልማት ተቋማት ይልቅ ይህ የእስር ቤት  ግንባታ ቅድሚያ ተሰጠውና፣  ከርቸሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ “አለም በቃኝ” የተሰነውን ክፍል እንዲገነባ አደረጉ።   በመጨረሻም “አለም በቃኝ”  የደርጎች  ማረፍያ ስፍራ ሆነች።  ግንቦት 1983  ወያኔ ቀን ወጥቶለት የእስር ቤቱን ቁልፍ ሲረከብ ሁሉንም እዚያ አጎራቸው።  አብዛኞቹ የደርግ ባለስልጣናት ይህችን አለም ከዚያው ተሰናበቷት። ለምስክር የቀሩት ጥቂቶቹ የሰው ልጅን መግደል፣ ማሰቃየት […]

ዶ/ር ታደስ ብሩ ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ነዉ:: ዝም ብላችሁ የምትደግፉት እና ለምን ተነቀፈ ብላችሁ የምትከራከሩ ሰዎች ግን እራሳችሁን መርምሩ

January 3, 2018 mail Share —— ሸንቁጥ አየለ —————- ዶ/ር ታደሰ ብሩ ይቅርታ መጠየቁ መልካም አድርጓል:: ሆኖም እሱ እራሱ ይቅርታ የጠዬቀዉን ነገር አንዳንድ ደጋፊዎቹ ለምን ተተቸብን እያሉ አካኪ ዘራፍ ማለታቸዉ አልገባኝም::እነሱን የቆረቆራቸዉ የዶ/ር ታደስ ብሩ መተቸት ነዉ::እኛን የቆረቆረን ደግሞ የሚሊዮን ህዝባችን የነገ እጣ ፋንታ ነዉ:: በወያኔ ሀያ ስድስት አመታት ዉስጥ ዜጎች ከዬ አካባቢዉ የሚፈናቀሉት: የሚታረዱት […]

“የህወሓት የበላይነት” እንጂ “የሕግ የበላይነት” ብሎ ነገር የለም። (ስዩም ተሾመ)

03/01/2018  በአማርኛ “መብት” (right) የሚለውን ቃል አንድ ሰው በአንድ ነገር ወይም ጉዳይ ላይ የሚፈልገውን ለማድረግ ሆነ ላለማድረግ የሚያስችለው ስልጣን ነው። ስለዚህ፣ ነፃነት ሁሉን-አቀፍና ምሉዕ የሆነ የሰው-ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ሲሆን መብት ደግሞ ነፃነትን የማስከበር “ስልጣን” (authority) ነው። ነፃነት በራስ ፍላጎት (free will) የመንቀሳቀስ፣ አማራጭ መንገድን የመወሰና፣ በራስ ምርጫ የማሰብ፣ ማድረግና የመኖር መብት እንደመሆኑ መጠን ከኃላፊነት ተነጥሎ […]

ሰበር ዜና …. ፖለቲከኛ እስረኞች የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በማሰብ ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወስኗል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

January 3, 2018 06:14   በአቃቤ ህግ ጉዳያቸው ተይዞ በእስር የሚገኙ እና የተፈረደባቸው የተለያዩ ፖለቲከኞች እና ሌሎች ግለሰቦችም የተሻለ ሃገራዊ መግባባት ለመፍጠርና የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በማሰብ ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወስኗል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራቱ የኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች ሊቀመንበሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ […]

ኢዴፓ በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ሳቢያ ሊፈርስ ይችላል ተባለ

Tuesday, 02 January 2018 09:40 Written by  አለማየሁ አንበሴ   “አዲስ ፓርቲ አቋቁመን ትግላችንን እንቀጥላለን” – አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ በእነ ዶ/ር ጫኔ ከበደ እንዲመራ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መወሰኑን ተከትሎ፣ በፓርቲው ብሄራዊ ም/ቤት ተመርጠናል ያሉት አዲሱ የእነ አቶ አዳነ ታደሰ የአመራር ቡድን፣ከኢዴፓ  ወጥተው፣ አዲስ ፓርቲ እንደሚያቋቁሙ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው […]

ወያኔ/ኢህአዴግ ወንበዴነቱ ባርቆበት ሲጮኸ አሁንም ያልገባን አለን? (ሰርፀ ደስታ)

    January 2, 2018 21:33 እኔ የፖለቲካ ሰው ስላልሆንኩ ብዙ የማይገቡኝ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ አሁን ግን የማየው ነገር ፍጹም ከአመክንዮ የወጣ ግን ብዙዎቻችን የፈዘዝነበት የመሰለኝ ነገር ነው፡፡ ኢትዮጵያ መንግስት አልባ የገዳይ ወንበዴዎች መፈንጫ እንደሆነች ሰሞኑን ራሱን ኢሕአዴግ እያለ የሚጠራው ወሮበላ ገዳይ ቡድን ያወጣውን መግለጫ አስተውሉት፡፡ ለመሆኑ ይህ ቡደን ፓርቲ ነው መንግስት? የዚህ ቡድን ሥራ አስፈጻሚስ […]

ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤ የ300 ሺህ ብር ካሳ እንዲከፈላቸው ፍ/ቤት ወሰነ-አዲስ አድማስ

Tuesday, 02 January 2018 09:37 Written by  አለማየሁ አንበሴ   “የዳኛቸው ሃሳቦች” በሚል የተሰራጨው መፅሐፍ ተሰብስቦ እንዲወገድ ታዟል አንጋፋው የፍልስፍና ምሁር  ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ሃሳቦችን፣ ያለ ፍቃዳቸው ወስደው፣ “የዳኛቸው ሃሳቦች” በማለት ወደ መፅሐፍ ቀይረዋል በሚል ክስ የቀረበባቸው አቶ መሃመድ ሀሰን እና መፅሐፉን ለገበያ በማከፋፈል ድርሻ ነበራቸው የተባሉት አቶ አስራት አብርሃም፣ የ300 ሺህ ብር ካሣ እንዲከፍሉ  […]

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ፣ ግለሰባዊ ትችት (ግርማ ሰይፉ )

January 3, 2018 በዚህ መግለጫ ያላላገጠ ቢኖር የኢህአዴግ ፅንፈኛ ደጋፊዎች ብቻ ናቸው፡፡ መቼም እነርሱም ደስተኛ አይደሉም፤ ለአቅመ ማፌዝ ባይደርሱም፡፡ ከተመቸኝ እና ለብቻዬ ያሳቀኝ ግን የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ ሙሉ ቃል “`ዱDጉGኩKጁJኩጁሹSኩኁHጉGኩዱሹኁኩሉሀጀሀለሀከጀሀከጀሀገቨገኒነከኖከመጀከነነመነመ፣ ነልልመ፣፣ ሞቦ፣ በ፣በ፣በበበመ ነበሀሁፈደጎጀለመ፤ ክጅክ…” በሚል ያቀረቡት፡፡ በቃ ይህ ነው መግለጫው፡፡ ከቀልድ ባለፈ ግን ይህ ግንባር የዳዊት ዓይነት ጅግና ተነስቶ ግንባሩ እስኪለው ድረስ አገር […]

ዶ/ር መረራና በቀለ ገርባ በኦፌኮ አመራርነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ — አዲስ አድማስ

Tuesday, 02 January 2018 09:38 Written by  አለማየሁ አንበሴ  የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ባለፈው ቅዳሜና እሁድ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፣ የተሻሻሉትን የፓርቲውን መተዳደሪያ ደንብና የፖለቲካ ፕሮግራም ያጸደቀ ሲሆን የአመራር ለውጥ አለማድረጉን ለአዲስ አድማስ አስታውቋል። በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራና በቀለ ገርባ በኦፌኮ አመራርነት እንደሚቀጥሉ ታውቋል፡፡ የፓርቲው አመራር አቶ ጥሩነህ ገምታ ስለ ጠቅላላ ጉባኤው ለአዲስ አድማስ በሰጡት […]