በኢህአዴግ ውስጥ የአርከበ እቁባይንና የለማ መገርሳን ያህል ምርጥ ፕሮፖጋንዳ የተሰራለት ባለስልጣን የለም (ዮናስ ሃጎስ)

07/12/2017 አርከበ እቁባይ በአዲስ አበባ ውስጥ ያደርጋቸው የነበሩ አንዳንድ እንቅስቃሴዎቹ እስካሁንም ድረስ አወዛጋቢ ናቸው። ግማሾቹ አዲስ አበባ የአርከበን ያህል የሰራላት ከንቲባ በታሪኳ አላገኘችም ሲሉ ግማሾቹ ደግሞ የአርከበን ያህል የአዲስ አበባን መሬት የቸበቸበ የለም። ኃይለኛ ያልተነቃበት ዘራፊ ነው ይላሉ። ያም ሆነ ይህ አርከበ በከንቲባነት ዘመኑ እጅግ በጣም ብዙ ፕሮፖጋንዳ ተሰርቶለታል። የሚገርመው ፕሮፖጋንዳው ይሰራለት የነበረው በተቃዋሚዎች […]
“… ከወያኔ ጋር መደራደር አለብን” – በብራሰልስ የኢትዮጵያውያን መድረክ ላይ በአቶ ባይሳ ዋቅወያ የቀረበ ጽሁፍ | ቪዲዮ

December 7, 2017 በአውሮፓ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ ዲሴምበር 2, 2017 በቤልጂየም ብራሰልስ ጉባኤ አድርገው ነበር:: በዚህ ጉባዔ ላይ በሃገራችን ፖለቲካ ውስጥ ቁልፍ ሚና ያላቸው ወገኖች ጥናታዊ ጽሁፎችን አቅርበው ነበር:: ከዚህ ቀደም በመድረኩ ላይ ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ “ከኢሕአዴግ በኋላ የምትፈጠረው ኢትዮጵያ ምን መሆን አለባት?” በሚል ያቀረበውን፣ የገረሱ ቱፋን “የለውጥ ተስፋና ልንሻገራቸው የሚገባን ተግዳሮቶች” በሚል ያቀረበውን […]
ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክስ ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክስ ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ “ ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም ፥ ኃያልም በኃይሉ ብዛት አያመልጥም ። ” መዝ 33 ፥ 16 ። በዓለም ላይ ሰዎች የራሳቸውን ሥልጣን ለማስጠበቅና ዘላለማዊ ለማድረግ ብዙ እንደ ጣሩ ከታሪክ እንረዳለን ። እንደነዚህ ያሉ መሪዎች ሥልጣናቸውን ለማቆየት እጅግ የበዛ ግፍ በሕዝባቸው ላይ ይፈጽማሉ ። ይህን ግፋቸውን የሚፈጽምላቸው የታጠቀ […]
Why Ethiopians are nostalgic for a murderous Marxist regime

December 7, 2017 17:20 The Economist Violent and incompetent, the Derg is nevertheless remembered fondly by some IN AMBO, a town in central Ethiopia, a teenage boy pulls a tatty photo from his wallet. “I love him,” he says of the soldier glaring menacingly at the camera. “And I love socialism,” he adds. In […]
ብሄር ለፖለቲካ ስብስብ ሲውል የቂም፣የጥላቻና የእኛ ብቻ አይነት ግትርነት ነው

07/12/2017 | ሙክታሮቪች ዑስማኖቫ የእገሌ ብሄር ሀሳብና አስተሳሰብ የሚባል ነገር የለም። እርግጥ የአንድ ብሄር አባላት አብላጫቸው የሚደግፉት ሀሳብ ይኖራል። በአንድ ማህበርም አብላጫው የሚቀበለው ሀሳብ እንደሚኖረው። ያ ሀሳብ ገዢ ሀሳብ የሚሆነው በዴሞክራሲያዊ የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን ተከትሎ ነው። የብሄር ፖለቲካ አራማጅ ግን አንዳቸውም የብሄራቸው ውክልና የላቸውም። የብሄር ጥቅምና ፍላጎትን ማንንም ጠይቀው፣ ምርምር አድርገው፣ የብሄር አባላትን […]
የእስራኤልን ሀገርነት መጀመሪያ እውቅና የሰጠችው ሀገር የእየሩሳሌምን ግዛት ለዋና ከተማዋነቷ መጀመሪያ እውቅና ሰጠች

07/12/2017 ቅዱስ (እየሩሳሌም) አስመልክቶ ማወቅ ያለብን በትላንትናው እለት የነበሩት ሁኔታዎች በመጠኑ:- በMay 14 , 1948 ልክ ከቀኑ በ6:00 ሰዓት እንግሊዝ ቦታውን መልቀቊን አሳወቀች፤ ከ2 ደቂቃ ቡሃላ እስራኤል ሉዓላዊ ሀገር ነኝ ስትል አወጀች፤ ከ11 ደቂቃ ቡሃላ አሜሪካ ከዓለም ሀገራት ቀድማ እውቅና ሰጠቻት። የእስራኤል እድሜ ከአያትዎ ወይም ሰፈርዎ ካሉ የዕድሜ ባለጠጋ ያነሰ መሆኑንስ ያውቃሉ? የአሜሪካው አወዛጋቢ ፕሬዚደንት “የእስራኤልን የእየሩሳሌም […]
አወይ ህወሓት ተደናጊረ (ሀብታሙ አያሌው)

07/12/2017 የአቶ ለማ መገርሳ ካቢኔ በኦሮሚያ የመታወቂያ ካርድ ላይ ብሔር የሚል ጥያቄ እንዳይኖር ቁርጥ ያለ ውሳኔ ማስተላለፉ ተሰምቷል። ይህ በእጅጉ የሚደገፍ ተራማጅ ውሳኔ ነው ማለት ይቻላል። በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2001 ዓ/ም በቀድሞ ጊዜ ደርግ ለህፃናት ማሳደጊያ በሰራው ዝዋይ በሚገኘው አምባ (በአሁኑ አጠራራ የግብርና ኮሌጅ) የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች “የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ ስልጠና” ለመከታተል በከተሙ ጊዜ በመካከላቸው […]
Ethiopia a model for fast growth, poverty reduction and stable inequality, new UNDP study

<a href=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/ck.php?n=aeee5519&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE’ target=’_blank’><img src=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/avw.php?zoneid=19&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE&n=aeee5519′ border=’0′ alt=” /></a> 07-12-2017 09:56:00 | by: Bob Koigi | hits: 3332 | Tags: The United Nations Development Programme has launched its Income Inequality Trends in Sub-Saharan Africa report. Income Inequality Trends in sub-Saharan Africa: Divergence, Determinants, and Consequences explores and analyzes country trends and provides policy guidance that can help Sub-Saharan […]
Egypt ups political steps to counter Ethiopia over water crisis

Walaa Hussein December 7, 2017 REUTERS/Asmaa Waguih Fishermen hang their clothes out to dry on the banks of the Nile River in Cairo, April 16, 2013. CAIRO — Secretary-General of the Arab League Ahmed Aboul Gheit transmitted a warning from the league to Ethiopia during the opening session of the fourth Arab Water Forum Nov. […]
እኛ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝቦች. . .?

7 ዲሴምበር 2017 አጭር የምስል መግለጫየኢትዮጵያ ባንዲራ የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን በየዓመቱ ህዳር 29 ቀን ማክበር ከተጀመረ እነሆ አስራ ሁለት ዓመት ሞላው፡፡ ሁሌም ግን ሕገ-መንግሥቱ ላይ ስለተቀመጠው እና “እኛ የኢትዮጵያ ብሔር ፣ ብሔረሰብና ሕዝቦች” ስለሚለው አገላለፅ ጥያቄ ይነሳል። ለህግ ባለሙያው አቶ ውብሸት ሙላት ይህንን ጥያቄ ስናቀርብ “ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝብ” ሦስት ቃላት እንጂ አንድ ትርጉም ብቻ ያለው […]
