ማልቱ አዳ ኑባሴ (ማን ነው የለያየን)??? – ሰርፀ ደስታ

November 5, 2017 18:53 በቅድሚያ ይህን ላደረገ ኃያሉ አምላክ እግዚአብሔር ሥሙ የተመሰገነ ይሁን! እንደምን ከረማችሁ አንባቢዎቼ፡፡ ስለ ሰሞኑ የአገራችን ሁኔታ ምን እየተሰማችሁ ነው? እኔን በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እንደሌላው ብዙም ጥርጣሬ ውስጥ አልገባሁም፡፡ ምክነያቴ ደግሞ ጉዳዩን በትኩረት እከታተለው ነበርና ነው፡፡ ዛሬ ብቅ ያለኩት አሁንም ውዥንብር ሊፈጥሩ የሚሞክሩ ነጋዴዎች ስላየሁ ነው፡፡ለማንኛውም ወደ ጉዳዬ፡፡ የአሊ ቢራን ማልቱ […]
Are Ethiopians prepared to take the power from TPLF? (by Muluken Gebeyew)

November 5, 2017 14:43 The TPLF ( Tigray People’s Liberation Front) led regime has ruled Ethiopians under Iron fist since May 1991. The regime used a variety of tricks to blindfold Ethiopians to maintain its brutal rules. The most famous trick it applied is the divide and rule policy which has helped the minority TPLF […]
Mohammed Al-Amoudi is one of 49 richest and most powerful men arrested for corruption in Saudi Arabia

Reuters Nov 5 2017 Crown Prince Mohammed bin Salman Saudi-Ethiopian business tycoon Mohammed Al-Amoudi has been one of the dozens of the richest and most powerfu men arrested Saturday night in an anti-corruption-drive in the oil-rich kingdom now under the control of 32-year-old Crown Prince Mohammed bin Salman, Ethiomedia has confirmed. Mohamed Al-Amoudi was referred to […]
አል-አሙዲን ጨምሮ ሳዑዲ አረቢያ 38 ሰዎችን አሰረች

ሳዑዲ አረቢያ በጸረ-ሙስና ዘመቻ 11 ልዑላን፣ አራት በሥልጣን ላይ ያሉ ሚኒስትሮች እና በርካታ የቀድሞ ሹማምንትን አሰረች። ሮይተርስ ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የሳዑዲ ባለሥልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው መሐመድ አል-አሙዲ ከታሰሩት መካከል አንዱ ናቸው። About JW Player 6.12.4956 (Premium edition የአል አሙዲ መታሰር ፥ ቃለ መጠይቅ ኪንግደም ሖልዲንግ የተባለው የመዋዕለ-ንዋይ […]
Radio Erena: Eritrea’s free voice and refugee hotline

For many Eritreans, Radio Erena is their primary information source and can mean the difference between life and death. 05 Nov 2017 08:06 GMT http://www.aljazeera.com/programmes/listeningpost/2017/11/radio-erena-eritrea-free-voice-refugee-hotline-171104113537621.html For nearly 10 consecutive years, media watchdog group Reporters Without Borders has ranked Eritrea at the bottom of its annual index on press freedom. This year, it rose by one […]
አንድ ህዝብ፤አንድ ሃገር – እንስማው ሐረጉ

November 5, 2017 10:40 እንስማው ሐረጉ የህዝብ ለህዝቡ ምክክር የውይይት መርሃ ግብር ጥሩ ጅምር ነው። በየትኛውም መስፈርት ይህ አይነቱ ቅዱስ ተግባር የህወሃት ሊሆን አይችልም። ህወሃት ህዝብ መከፋፈል እንጂ አንድ ማድረግ እራሱን አጥፍቶ ካልሆነ በስተቀር እንዴት ይቻለዋል? ከአሁን በኋላ የይምሰል ተሃድሶስ ምን ሊያመጣ? የባሰ ችግር እንጂ ህዝቡ ወደኋል አይመለስም። አቶ ለማ መገርሳ “ አንድ ህዝብ፤አንድ ሃገር፤ […]
Peace and Reconciliation: Dr Shewaferaw Kuratu – SBS Amharic

November 5, 2017 https://youtu.be/KCxjP2cwdRY Peace and Reconciliation: Dr Shewaferaw Kuratu
እናንት ኢትዮጵያውያን እውነትን እንዲታስተውለ ማን አዚም አዯረገባችሁ ? ከይኄይስ እውነቱ

ከቅርብ ጊዜ ወዱህ በኢትዮጵያችን የሚታየውን የፖሇቲካ ትኩሳት ተከትል የማጅራት መቺው የሕውሓት ሥርዒት አንዲንድ አሽከሮች ከሥሌጣናችን ‹‹በገዛ ፈቃዲችን›› ሇቅቀናሌ፣ ላልቹ ዯግሞ ከወትሮው የወያኔ ሞግዚት አስተዲዯር ነፃ ነን የሚሌ አንዯምታ ያሇው በሚመስሌ ድፍረት ሲናገሩ በመስማታችን ብቻ፣ የሕወሓት ቀኝ እጅ በመሆን ኢትዮጵያን ሇማፍረስ ሊሇፉት 27 ዒመታት 24/7 ሲሠሩና ሲዘርፉ፣ ሕዝቧን በጭካኔ ያሇመታከት ሲገድለና ወዯር ሇላሇው ስቃይ ሲዲርጉት የቆዩ […]
ኦነግን ከዘር ማጥፋት ወንጀሉ ነፃ ለማውጣት ‘የኦ ኤም ኤን’ ተንኮል እንዳይበቃ የኛዎቹም ተጨመሩበት – ጌታቸው ረዳ

November 5, 2017 07:59 ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ ኢትዮጵያዊያን በተለይ ኣማራዎቹ እስከመቸ ድረስ በእንዝህላልነት እንደዚህ ያለ የተካነ አሳሳች፤እርቃኑ የወጣ አጭበርባሪ የኦነግ ፕሮፓጋንዳዎች ተሎ ነቅቶበት ሊጥለው እንደሚችል እኔ ልገምት አልችልም። ተቃራኒ አፍራሽ ፕሮፐጋንዳ ካልተሰነዘረ በቀር ተሎ ሊነቃ የሚችል ኣይመስለኝም። ምክንያቱም ላብራራ። የበደኖ እስከ ቡኖ በደሌ – ሊታይ የሚገባው በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ የተዘጋጀ […]
የቀድሞ አንድነቶች ሰማያዊን ተቀላቀሉ – የሚሊዮኖች ድምጽ

November 5, 2017 07:45 የሚሊዮኖች ድምጽ የአንድነት ሃይሉ የበለጠ እየተሰባሰበ ነው። የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራርሮች መደበኛ አባላት ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ለመቀላቀል ወሰኑ። የአንድነት ፓርቲ በሕወሃት የፖለቲካ ዉሳኔ የምርጫ ቦርድ እውቅናውን ከተነፈገ በኋላ፣ አባላቱና አመራሩ የተወሰኑት ከሁለት አመታት በፊት ሰማያዊን የተቀላቀሉ ቢሆንም አብዛኞቹ ግን በፓርቲ ማእቀፍ ሳይታቀፉ ቆይተው ነበር። ሆኖም ዛሬ በመኢአድ […]