አይነኬ የህወሓት ጀነራሎች!!! በኮንትሮባንድ የሰከሩ፣የደም ገንዘብ!!! (ክፍል ሁለት)  – ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

      November 3, 2017 21:57 {5} ከኢትዩጵያ ድንበር ዘለል የቁም እንስሳት ንግድ ከኢትዩጵያ ከመካከላኛው ምስራቅ አገራቶች አንፃር በቁም እንስሳትና የሥጋ ውጤቶች  ንግድ ትልቅ ጥቅምና ብልጭ ያላት ሃገር ስትሆን የቆላማው ዝርያ በተለይም የቦረና በሬና የሱማሌ ጥቁር ጭንቅላት ያላቸው በጎች ዝርያ በብዙ ደንበኞች ተወዳጅ ናቸው፡፡ ወደ ውጪ የሚላኩ 1.6 ሚሊዩን የቁም እንስሳት በአመት ወደ ባህር […]

Kenyan police nab 132 illegal Ethiopian immigrants

November 4, 2017  A security officer stands guard outside Kasarani stadium in Nairobi, capital of Kenya, April 17, 2014. (Xinhua/Allan Muturi) by Chris Mgidu NAIROBI, Nov. 4 (Xinhua) — Kenyan police on Friday interrogated 132 Ethiopian nationals after arresting them in a security operation at a residential estate in Nairobi. Area police commander Joseph Gichangi […]

​ኢትዮጲያዊነትን መገንባትና ማፍረስ: ከአፄ ሚኒሊክ እስከ መለስ! – ስዩም ተሾመ

November 4, 2017 14:26 የኢህአዴግ መንግስት ትላንት ነሃሴ 26/2009 ዓ.ም “የፍቅር ቀን” ብሎ አስደመመን። በቀጣይ ቀናት ደግሞ “የአገር ፍቅር ቀን”፣ “የአንድነት ቀን” እና “የኢትዮጲያ ቀን”  እያለ ሊያስገርመን ተዘጋጅቷል። “የአንድነት ቀን” የሚከበርበት መሪ ቃል “ኢትዮጵያዊ ኩራቱ ህብረ-ብሄራዊነቱ” የሚል ነው። “የሀገር ፍቅር ቀን” መሪ ቃል “እጃችን እስኪሻክር እንሰራለን ምክነያቱም ኢትዮጵያን እንወዳታለን” የሚል ሲሆን “የኢትዮጲያ ቀን” ደግሞ “እኛ […]

የትግሬ ሕዝብ ሆይ! እጅግ በጣም አፍረንብሀል!!! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 

November 4, 2017 10:59 እኔ የምለው አረናዎች የትግሬን ሕዝብ “በየመንገዱ ዳር በመውጣት እንድትመለከቱን!” ብሎ ነው እንዴ ጥሪ ያቀረበው??? የትግሬ ሕዝብ በዚህ ወቅት ወያኔ በመላ ሀገሪቱ በአራቱም አቅጣጫ የኢትዮጵያን ሕዝብ በዘርና በብሔረሰብ መሀል የዘር ግጭቶችን፣ ፍጅቶችን በማነሣሣት እርስ በእርስ እያጋጨ እያፋጀ በርካታ ወገኖቻችን በግፍ እንዲገደሉ፣ እንዲፈናቀሉ፣ ቤት ንብረታቸው እንዲወድም እያደረገ ሚገኝበት በዚህ ወቅት የትግሬ ሕዝብ ይሄንን […]

የኔታ ፊት እንደቆምን “ጸጥ ፤ ቀጥ ፤ ጭጭ ” አንበል!!! – እንስማው ሐረጉ

    November 4, 2017  Share Tweet Pin Email Share   እንስማው ሐረጉ ገና ጉብል ፣ በግምት 6 ዓመት እያለሁ፤ በልጅነቴ ጎረቤታችን መሪጌታው ቤት እዬሄድሁ ሀ ሁን እማር ነበር። መሪጌታውን “የኔታ” ብለን እንጠራቸው ነበር። የኔታ የጥበብ የመጀመሪያው አባቴ፤ያኔ ገና ጥበብን ማወቅ ስጀምር። የኔታ ቤት የነበረ “ጥብቅ ህግ” ምንግዜም የማልረሳው ደንብ ነበር። እሱም በትምህርት ሰዓት ከተማሪዎች […]

Why is Sudan off the ‘Muslim ban’ while Chad is on it?

Why is Sudan off the ‘Muslim ban’ while Chad is on it? by Nisrin Elamin In total, more than 100,000 visas were revoked with the stroke of Trump’s pen and with it hundreds and thousands of lives were disrupted, writes Elamin [Reuters] Earlier this year, the then White House Press Secretary, Sean Spicer, argued that the […]

የኦህዴድ ሞተር ~ ዶክተር አቢይ ማን ናቸው?

  November 4, 2017 – ቆንጅት ስጦታው “አባቴ ሙስሊም ነው እናቴ ክርስቲያን ነች፡፡ ሀምሳ አመት በጋብቻ ሲኖሩ እኔን ጨምሮ ዘጠኝ ልጆች ወልደው አሳድገዋል” ሲሉ ስለትውልዳቸው ይናገራሉ፡፡ “Social Capital and Inter-Religious Conflict in Jimma Zone” በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ለዶክትሬት ማሟያ ፅሁፍ ንድፈ ሀሳብ ባቀረቡበት ቪዲዮ፡፡ የትውልድ ቦታቸው ጥናታቸውን በሰሩበት በዚሁ በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን አጋሮ አካባቢ […]

ይህ መቐለ ላይ እየሆነ ያለ ነገር ነው: ሊበረታታ ይገበዋል

November 4, 2017 01:52 ይህ የሙከራ ድምፅ ነው… ይሰማል መቀሌ! የዛሬው የመቀሌ ሰልፍ መነሻው በነቀምቴ ተገደሉ ስለተባሉ የትግራይ ልጆች መሆኑን ሰምተናል። ሰልፉን ያዘጋጀው በትግራይ ብቸኛው እና ምስኪኑ አረና ነው… (ለምን ምስኪኑ አልከው? ሁሉንም አብራርተንማ አንዘልቀውም… በቃ አረና ዝም ብሎ ምስኪን ስለሚመስለኝ ነው…) እውነቱን ለመናገር በዚህ ግዜ አረና ብቻ ሳይሆን ትግሬ ሆኖ የመንግስት ተቃዋሚ መሆን እንደ […]