በአዲሱ ዓመት ለጠባብ ብሄርተኞች እጃችን ላለመስጠት እንወስን – አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)

September 14, 2017 አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል አንድ መነሻ ኢትዮጵያ ሃገራችን ከሌሎች አገሮች የምትለይባቸው፤ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን የሚያኮሩ የታሪክ ሂደቶች፤ ቅርሶች፤ እሴቶች እና ልምዶች አሏት። ኢትዮጵያን ከሌሎች አገሮች የሚለያት ምንድን ነው? ይህን ጥያቄ ታዛቢዎች የተለያዩ መልሶች ይሰጡታል። ለምሳሌ፤ ይህች አገር የምትታወቀው በድህነት፤ በረሃብ፤ በምግብ ጥገኝነት፤ በየእርስ በርስ ጦርነት ነው የሚሉ ብዙ የውጭ አገር ታዛቢዎች አሉ። […]
በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት መቆሙ ተነገረ

13 Sep, 2017 By ዘመኑ ተናኘ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በሚኖሩ ዜጎች የተነሳው ግጭት ለሰው ሕይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት ቢሆንም አሁን ግን ቆሟል፡፡ የዚህ ችግር ዋነኛ መንስዔ ምን እንደሆነ እስካሁን ድረስ እየተጣራ መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ፣ ለዚህ ችግር መንስዔ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ነው የተባለውን […]
HOW THE NSA BUILT A SECRET SURVEILLANCE NETWORK FOR ETHIOPIA

Photo: Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images Nick Turse September 13 2017, 2:46 p.m. “A WARM FRIENDSHIP connects the Ethiopian and American people,” U.S. Secretary of State Rex Tillerson announced earlier this year. “We remain committed to working with Ethiopia to foster liberty, democracy, economic growth, protection of human rights, and the rule of law.” Indeed, the website […]
Prof. Haile Larebo on Historical Facts and Distortions

September 12, 2017
Fears over Ethiopian dam’s costly impact on environment, people

By Samantha Spooner September 13, 2017 Ethiopia’s GIBE III hydropower dam is now operational. However, rights groups have raised concernsover the impact that it is having on downstream communities and the environment. The Conversation Africa’s Samantha Spooner asked expert Sean Avery about the dam and the huge controversy that has surrounded this project. Why was […]
For immediate release, September 11, 2017 “Unity is our destiny”

September 12, 2017 16:37 For immediate release, September 11, 2017 “Unity is our destiny” “አገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የአምቧይ ካብ የእምቧይ ካብ” ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ Ethiopia is at a crossroads. Since November 2015, it has been experiencing a widespread civil uprising that is unprecedented in its recent history. A wave of demonstrations […]
በጎንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ብሄር የማንነት ጉዳይ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

September 12, 2017 17:51 መስከረም 1 ቀን 2010ዓ/ም ሸክሙን ሲፈሩ መደላድሉን!! የገዥው ቡድን በኃይል አዳፍኖ ለመያዝ የሞከረው ድንገት እንደ እሣተ ገሞራ የፈነዳውና ከአንድ ዓመት በላይ በመላው ኢትዮጵያ በተለይም «የአማራ ክልል» በሚባለው ለገዥው ቡድን « የእግር እሣት» የሆነበትና ሀገሪቱ ለአንድ ዓመት ያህል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ያስገደደው አላስቀምጥ አላስተኛ ያለው እርስ በርሳቸው እንዳይተማመኑ በጥርጣሬ እንዲተያዩ ያደረገው፤ […]
ሁለት አጫጭር መረጃዎች ከጎንደር

September 12, 2017 የጎንደር ከተማ (ፎቶ ፋይል) (ዞብል የጎህ ጋዜጠኛ) መሰከረም 02/2010 ጎንደርን የማፈራረስ ተልዕኮ አንግቦ ጎንደር ላይ የመሸገው የትግሬን ጭንብል ያጠለቀው የጥፋት ቡድን /የቅማንት ኮሚቴ/ በዛሬዎ ዕለት በሰማቸው መታወቂያ የተሰራለቸውን ወጣቶች ከአንቸው ሚካኤል ቀበሌ ተንሰተው ወደ ዳብርቃ እና ብላጅግ የምርጫ ካርድ ለማውጣት በቡድን ተደራጅተው ሲመጡ የአካባቢው ስው/አማራዎች/ ያለቀበሌየቸው የመጡትን ተላላኪዎችን የቶክስ እሩምታ ከፍተውባቸው […]
Ethiopia: Resilient Communities for Arable Eastern Africa

Addis Fortune (Addis Ababa) opinion By Patrick Kormawa (Phd), FAO Representative to the African Union. In the past few decades, Eastern Africa has experienced significant economic changes which, in many ways, have contributed to improving the living conditions of millions of poor farmers and pastoralists. Agricultural production and productivity have increased. Some countries have […]
Ethiopia: Double Digit Inflation Flags Unhealthy Economy

Addis Fortune (Addis Ababa) The inflation rate in Ethiopia reached a 22-month high following a persistent rise of food costs, especially on cereal products, lifting the headline inflation to 10.4pc, signalling unhealthy macro economy in the country. Announcing the result, the Central Statistical Agency (CSA) linked the rise in inflation to the hike in prices of […]
