ኢሕአዴግ በምርጫ ቦርድ ተቋማዊ ቅርፅ ላይ የማሻሻያ ሐሳብ ሊያቀርብ ነው

30 Aug, 2017 By ዮሐንስ አንበርብር ተቃዋሚዎች ለምርጫ ሕጉ ድርድር ዝግጅት እያደረጉ ነው ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተቋማዊ ቅርፅ ላይ ማሻሻያ ለማድረግና የምርጫ ኮሚሽን ሆኖ እንዲቋቋም ጥናት እያከናወነ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ ከሳምንት በፊት በጉዳዩ ላይ የሚመክር ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጣ ቡድን በሐዋሳ ከተማ ሲመክር ነበር፡፡ ማሻሻያው በምርጫ ቦርድ ላይ የመዋቅር ለውጥ […]
“ጃዋር የትግሉ ደጋፊ እንጂ ጥያቄው የሕዝቡ፤ መሪውም ሕዝቤ ነው” – ነጌሳ ኦዶ ዱቤ

August 30, 2017 <…ይሄ ትግል የህዝብ ትግል ነው ወያኔ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ትቶ ጃዋር ጃዋር የሚለው ሆን ብሎ ጥያቄውን ለማዳፈን ነው። ጃዋር የትግሉ ደጋፊ እንጂ ጥአቄው የሕዝቡ መሪውም ሕዝቤ ነው፤የተጠራው ተቃውሞ የመገንጠል ጥያቄ አይደለም። ሰሞኑን የተደረገው ተቃውሞ በተመሳሳይ ሆነ በሌላ መልኩ ወደፊትም የህዝቡ ጥያቄ እስኪመለስ ሚቀጥል ይሆናል ። ተቃዋሚው ግን …> – አቶ […]
U.S.-funded Ethiopian abattoir hopes to help herders during drought

August 30, 2017 / 6:04 PM / 2 hours ago Lesley Wroughton JIJIGA, Ethiopia (Reuters) – An abattoir located among herding communities in Ethiopia’s eastern Somali region, known more for droughts and famine than business opportunities, is an unusual stop for a U.S. aid administrator. But USAID chief Mark Green stopped at the Jijiga Export […]
Ethiopia collects public funds for mega dam construction

By: Xinhua Published: August 31, 2017 The new dam under construction in Ethiopia. Net. Ethiopia has collected $460 million from the public for the construction of a 6,450 megawatts hydro dam on Blue Nile River. Named Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), located in western Ethiopia, 40 kilometres from Ethiopia’s border with Sudan, it is the […]
USAID Administrator to Visit Ethiopia

August 30, 2017 08:39 August 29, 2017 – The US Agency for International Development (USAID) administrator, Mark Green, will arrive in Ethiopia on Wednesday for a two-day visit. The administrator will visit multiple USAID-funded projects in Ethiopia that contribute to strengthening community resilience and economic development in Ethiopia. Green will also visit a programme supported […]
ሞከርን አልተሳካልንም- የኦሮሞ ማህበረሰብ ጥያቄዎችን ከሌላው ጋር ማጣጣሙ – ግርማ_ካሳ

August 30, 2017 10:12 በተለይም አክራሪ ኦሮሞዎች እኛ በምንጽፈው ጽሁፍ ይናደዳሉ። የሚናደዱት የነርሱን ዘረኝነት አጉልተን ስለምናወጣውና ሳንፈራና ሳንሸማቀቅ ስለምንቃወማቸው ነው። እንጅ እነርሱ ለኦሮሞ ቆመናል እያሉ ከሚያደርጉትና ከሚናገሩት የበለጠ እኛ የምናቀርባቸዉን ሐሳቦች ለኦሮሞ ማህብረሰብ የበለጠ ሳይጠቅሙ ቀርተው አይደለም። ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁን ያለው የጎሳ/ዘር ፌዴራሊዝም መለወጥ እንዳለበት አጥብቄ አምናለሁ። የጸና አቋሜ ነው። አዲስ አበባን ያካተተ ሸዋ የሚባል […]
በሰሜን ጎንደር አዲሱ የዞን አወቃቀር የሚካተቱ ወረዳዎች ዝርዝር ታወቀ – ዘመኑ ተናኘ

August 30, 2017 (ሪፖርተር) በአማራ ክልል የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አየልኝ ሙሉዓለም ማክሰኞ ነሐሴ 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ሰሜን ጎንደር ዞን ወደ ሦስት ዞኖች ማለትም መሀል ጎንደር፣ ሰሜን ጎንደርና ምዕራብ ጎንደር ይፈከላል፡፡ በእነዚህ ዞኖች የሚካተቱ ወረዳዎችን ዝርዝርም ለሪፖርተር ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህ መሠረት ማዕከላዊ እየተባለ የሚጠራው ዞን ዋና ከተማው ጎንደር ነው፡፡ […]
የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ

August 30, 2017 – ቆንጅት ስጦታው የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። የኦጋዴን ነፃነት ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ ጉዳዮች ሀላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ጋልካዮ ከተማ ቤተሰብ […]
ኢህአዴግ በተለመደው ይቀጥላል ወይስ ራሱን ያስተካክላል?

Sunday, 27 August 2017 00:00 Written by አልአዛር ኬ. ባለፈው ሳምንት ጽሁፌ በገለጽኩት ሁኔታ ኢህአዴግ የሀገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የእግር መትከያ ቦታ ካሳጣቸው በኋላ፣ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንደሚባለው፣ በየዓምስት አመቱ “ኑ እንፎካከር” የሚላቸው ራሱ የሚያቅደው፣ ራሱ የሚቆጣጠረውና፣ ራሱ የሚያስፈጽመው “ምርጫ” የሚመስል ብሔራዊ ምርጫ አዘጋጅቶ ነው፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ፣ በከፍተኛ […]
የኦሮሚያው ቤት የመቀመጥ አድማ በእርግጥ የተሳካ ነበርን?

August 29, 2017 0 ዋዜማ ራዲዮ– በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተደረገው ቤት የመቀመጥ አድማ ከታቀደው አስቀድሞ ግቡን ስለመታ በሶስት ቀናት ማብቃቱን የአድማው አስተባባሪዎች ተናግረዋል። ሌሎች “አድማው አልተሳካም” ከተቀመጡለት ግቦች አንዱን እንኳ ሳያሳካ እንዴት ስኬታማ ሊባል ይችላል? ሲሉ ይሞግታሉ። ይህ የዋዜማ ዘገባ አድማው በይፋ ከተነገረው ውጪ ተልዕኮ ነበረው ፣በአደባባይ ከተገለፀው ባሻገር ይፋ ያልተነገሩ የቅርብና የሩቅ ጊዜ ግብ አለው […]
