“ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት መሞከር በፍጹም የማይቻል ነው።” – አክሊሉ ወንድአፈረው

August 24, 2017 አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ሥራ ስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ በሸንጎው የፖለቲካና የጥናት ኮሚቴ “በኢትዮጵያ ውስጥ የብሔር ተኮር የክልሎች አሸናሸንና ዕንድምታው” በሚል ርዕስ የተሰናዳውን ጥናታዊ ሰነድ አስመልክተው ይናገራሉ። “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ከኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ለማጥፋት መሞከር በዕውነቱ በፍጹም የማይቻል ነው።” – አክሊሉ ወንድአፈረው https://youtu.be/eaHRHchK4sA SOURCE– SBS Amharic
Canada issues Ethiopia security alert citing road clashes in four cities

23 Aug 2017 Abdur Rahman Alfa Shaban africanews ETHIOPIA The Canadian government on Wednesday issued a safety and security alert for Ethiopia, citing clashes in parts of the country. They subsequently cautioned citizens to exercise caution. A statement on its official portal read: ‘The Safety and security tab was updated – […]
Egypt may be the newest front in Trump’s battle with North Korea

By Adam Taylor August 24 at 1:00 AM Want smart analysis of the most important news in your inbox every weekday along with other global reads, interesting ideas and opinions to know? Sign up for the Today’s WorldView newsletter. This week, the State Department announced it will withhold millions of dollars in aid to Egypt, a […]
የአዲስ አበባ ከተማ ላይ ወያኔ የፈጠረው ውዥንብር ላይ የተሰጠ የመፍትሄ ሃሳብ (በኃይሉ ኡርጌሳ)

August 23, 2017 ግብዓተ መሬቱ እጅግ የተቃረበው ወያኔ ሥልጣን ላይ ለመቆየት ከሚጠቀምባቸው መሰሪ ድርጊቶቹ አንዱ የሆነውን በቅርቡ ይፋ አድርጓል። ይኽውም ኢትዮጵያውያን በሙሉ ከመላው የአገሪቱ ማዕዘናት የሚኖሩባትን አዲስ አበባ ከተማን “ልዩ ጥቅም” በሚል ስም ለኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ብቻ ሰጥቻለሁ በማለት እስከ ሶስትና አራት ትወልድ በከተማው የኖሩትን ዜጎች መብት ለመግፈፍና ለማበጣበጥ የጎነጎነውን ሸርና በዚህም ምክንያት ከሚፈጠረው ውዥንብር […]
Egypt, Sudan agree to enhance border protection cooperation.

Tuesday 22 August 2017 August 21, 2017 (KHARTOUM) – Egypt’s President Abdel-Fatah al-Sisi and Sudan’s Defence Minister Awad Ibn Ouf Monday agreed to hold a meeting for the joint military committee to promote cooperation and coordination on border control, said the Egyptian Presidency. Al-Sisi on Monday met Ibn Ouf in the presence of Egypt’s […]
Egypt criticises US decision to withhold military aid

AFP Foreign Minister Sameh Shoukry met Jared Kushner, despite reports the meeting had been cancelled Egypt has criticised the United States after it reportedly withheld $195m (£152m) in military aid and cut $96m in other aid over human rights concerns. An Egyptian foreign ministry statement said the move – which has not yet been […]
ትላንት ክርስትያኑን በሜንጫ፣ ዛሬ ደግሞ ጉራጌን በ”ዘላለማዊ እርምጃ”፣ ነገስ ምን ሊባል ነው ?!

August 23, 2017 (ይድነቃቸው ከበደ) — የዴሞክራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እንዲሁም የነፃነትና የዴሞክራሲ ሃይሎች ይህን ነገር በቸልተኝነት ማለፍ የለባቸውም ብየ በጽኑ አምናለሁ። እንዲህ አይነቱ ነገር በአስቸኳይ ሊታረም ይገባል-የዚህ አይነቱ የክፋት መልእክት ውጤቱ ጥሩ አይደለምና። አቶ ጃዋር በአንድ ጎሣ/ብሔር ላይ ያነጣጠረ የእርስ በእርስ ግጭት እና መተላለቀ የሚያመጣ “ዘላለማዊ እርምጃ” (ጥሬ ትርጉሙ የዘር ጭፍጨፋ እንዲካሄድ […]
Ethiopian man beaten in Warsaw in apparent racist attack

Aug 23, 12:32 PM EDT WARSAW, Poland (AP) — An Ethiopian student said Wednesday that he was beaten in Warsaw by a drunken Polish man who shouted a racial slur at him, the latest in a series of violent racist incidents in Poland. A police spokeswoman, Anna Kedzierzawska, confirmed to broadcaster TVN24 that the attack […]
የአማራ እና የቅማንት ሕዝቦችን ዕድል የሚወስነው ሕዝበ ውሳኔ

Wednesday, 23 August 2017 12:34 የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የአማራና ቅማንት ሕዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው 12 ቀበሌዎች ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ጀመረ። በዚህ መሠረት ቦርዱ የሕዝበ ውሳኔው መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም እንዲካሄድ በማቀድ የአፈጻጸም የጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ቦርዱ የአማራና ቅማንት ሕዝቦች ተቀላቅለው የሚኖሩባቸው 12 ቀበሌዎች ሕዝበ ውሳኔ እንዲያካሂድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በቀረበለት […]
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አራተኛ ጉባዔውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com ነሃሴ ፲፬ ቀን ፪ ሺህ ፱ ዓ. ም August 20, 2017 የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አራተኛ ጉባዔውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አራተኛ ጉባዔውን ከነሃሴ ፲፪ እስከ ፲፬ ቀን ፪ ሺህ […]
