ኡኡ….. ያገር ያለህ!!! ሀገሪቱን ከድህነት አረንቋ ሊያወጣ ይችል የነበረ ሀብቷ እየተዘረፈ ተወሰደ!!! ውውው….ዋይ!!!

8/23/2017 ፋሽስት (አረመኔው) ጣልያን በ1933ዓ.ም. መልካም አጋጣሚ ተፈጥሮልን የወቅቱ አውሮፓውያን ቅኝ ገዥዎች እርስ በእርስ በመጋጨታቸው የእንግሊዝን ድጋፍ አስችሮን በአርበኞቻችን ከባድ መሥዋዕትነትና በእንግሊዝ ድጋፍ ድል ተመትቶ ተባሮ እንዲወጣ ሲደረግ ከሀገራችን የዘረፈውን ሀብት “ከየብሱ ኢትዮጵያ ውስጥና ከባሕር ከመርከቦቹ ቀይ ባሕር ላይ እንግሊዝ በምርኮ ትወስድብኛለች!” ብሎ ስለፈራ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች በኮንክሪት ግንብ (በጥፍር ግንብ, ጥፍር ሲነበብ ፍ ትጠብቃለች) […]

በግብርና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት ቅሬታዎች ምን መነሻ አላቸው?

Wednesday, 23 August 2017   ባክኗል የተባለው የሕዝብ ሐብት ይፋ እንዲሆን እና ተጠያቂ እንዲበጅለት ጥሪ አቅርበዋል   ባሳለፍነው ሳምንት የቤንሻንጉል ጉምዝ የግብርና ኢንቨስተሮች ማህበር አባላት፣ የደቡብ ኦሞ ጋምጎፋና ስገን ዞኖች የግብርና ኢንቨስትመንት ህብረት፣ የሶማሌ የእርሻ ኢንቨስተሮች ህብረት አባላት፣የጋምቤላ እርሻ ኢንቨስተሮች ሁ /ሕ/ስ/  ማህበር አባላት እንዲሁም በሌሎች አከባቢዎች በዘርፉ የተሰማሩ አልሚዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ አጋጥሞናል ያሉትን ተግዳሮቶች እና ምላሽ የሚሹ […]

በኦሮሚያ የተጠራውን አድማ በተመለከተ – ግርማ_ካሳ

August 22, 2017 19:08   አዲስ አበባ የኛ ናት ስለሚሉ አዲስ አበባን ጨምሬ በኦሮሚያ በሚሏት ዉስጥ ወደ 20 ዞኖች አሉ። እንግዲህ ቄሮ የሚባሉት ከነገ ረእቡ ጀመሮ እስከ እሁድ ድረ የሥራ/ንግድ/ትምህርት ማቆም አድማ ጠርተዋል። በኦሮሞ ሜዲያ ኔትዎርክ በስፋት፣ በኢሳት ደግሞ በተወሰነ ደረጃ እየተዘገበ ነው። በኦ.ሜ/ኔትዎርክ ድህረ ገጽችና ፌስ ቡክ ገጾች (በነ ጃዋር) ማስታወቂያዎችና ማስጠንቀቂያዎችም እየተሰሙ ነው። […]

Editing the Bible: From Cush to Ethiopia – and back to Cush

August 18, 2017 Written by Merga Yonas (OPride) – In 1517 Martin Luther, a professor of theology at the German-based Wittenberg University, wrote a list of propositions known as the Ninety-five Theses to correct errors in the Roman Catholic Church. It set in motion the Protestant Reformation, making Luther an idol for the birth of […]

ቅማንት ከጎንደር ተገንጥሎ አገር ሊሆን ነው፣ ታላቋን ትግራይ የመመስረቱ እቅድ እየተጠናቀቀ ነው።

August 22, 2017 ዘረኛውና ፋሽስቱ የትግሬ ወያኔ አማራን ከፋፍሎ፣ አዳክሞና ሰነጣጥቆ በአማራ መቃብር ላይ ታላቋን ትግርይም የመስረት ህልሙን ወደ ማገባደድ ደረጃ እየደረሰ ነው። ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ በማንፌስቶው ቁልጭ አድርጎ እንዳስቀመጠው የታላቋን ትግራይ ምስረታ እውን ይሆን ዘንድ አማራ መዳከም አለበት፣ አማራ መሰነጣጠቅ አለበት፣ አማራ በኢኮሚና በማህበራው አቅሙ መዳከም አለበት፣ የአማራ ህዝብ ቅጥር እንዲቀንስ የዘር ማጣፋት መካሄድ […]

A war without end: Neighbours carry the burden of South Sudan’s fleeing millions

  Analysis A war without end: Neighbours carry the burden of South Sudan’s fleeing millions Albert González Farran/IRIN KIJARIA/SOUTH SUDAN-UGANDA BORDER, 17 August 2017l Sam Okiror A regular IRIN contributor based in Kampala More than a million South Sudanese refugees have now crossed the border into Uganda in what is the world’s fastest-growing refugee crisis. […]

UNICEF warns use of children as ‘human bombs’ is on the rise in north-east Nigeria

  A 17-year-old girl, ‘Aminata,’ forced to live with Boko Haram for two years, sits in an internally displaced persons camp in Maiduguri, Borno state, Nigeria. UNICEF/Abubakar 22 August 2017 – The United Nations children agency today expressed extreme concern at the appalling increase in the cruel and calculated use of children, especially girls, as […]

ኢትዮጵያ የክርስትና አስተማሪ እንጂ የክርስትና ተማሪ ልትሆን አትችልም!- አቻምየለህ ታምሩ

August 22, 2017  ከሰሞኑ አንዱ የኦነግ ርዕዮተ አለም ተጋሪ ከወደ ጀርመን «አማራ ጫነብን» ፤«ሃይማኖታችን ዋቄ ፈና እንጂ ክርስትናን አማራ የጫነብን ሃይማኖት ነው» በማለት ኦነግ በፕሮግራም ሲታገለው የኖረውን ክርስትናን ለኢትዮጵያና ለአለም ለማስተማር ሲሞክር ተስተውሏል። ይገርማል። ፓስተር ነኝ የሚለው በንቲ ቴሶ ከጀርመን በተማረው ኢትዮጵያን የማጥፋት ትምህርት ታግዞ ክርስትናን «ከጳጳሱ ቆሱ» እንዲሉ ለኢትዮጵያና ለአለም እንዳዲስ ጽፎ ሊያስተምር እንደሆነ […]

Tigray Wins UN Gold Award for Development

August 22, 2017  ROME, Aug 22 Reuters – A major project to restore land in Ethiopia’s Tigray Region to boost millions of people’s ability to grow food won gold on Tuesday in a U.N.-backed award for the world’s best policies to combat desertification and improve fertility of drylands Tigray’s drylands, home to more than 4.3 […]