ደባርቅ፦ጎንደር ግብር አንከፍልም ብሏል * ለማይወክለን መንግስት ግብር አንከፍልም

August 1, 2017 ከአስናቀው አበበ የሠሜን ተራሮች መገኛ የሆነችው ደጋማዋ ከተማ ደባርቅ ወገብ በሚሰብር የግብር ጭማሬ ውሳኔ እየተረበሸች ትገኛለች፡፡ የዳባት ከተማን ጨምሮ ብዙ የወረዳ ከተሞች ተመሳሳይ ትርምስ አለ። ደባርቅ ዓመቱን ለነፃነት የተሰው ልጆቿን እያሰበች፣ ከቱሪስት የምታገኘውን ገቢ እንኳን ቅጥ ባጣው የወያኔ ኮማንድ ፖስት እንዳታገኝ የተደረገች፣ የዕለት ጉርሳቸውን ከበቅሎ ኪራይ፣ ከቱሪስት አስጎብኝነት እንዲሁም ከመኪና ኪራይ የሚያገኙ […]

ጣሊያን-ሮም ስፖርት ፌስቲቫል፣ ከእግር ኳስ ግጥሚያ እስከ የምሽት ዳንኪራ፤ ከባሕላዊ ምግቦችና አልባሳት እስከ ሺሻና ጫት ንግድ (DW)

August 2, 2017 – ስፖርት ስፖርት፤ ሐምሌ 24 ቀን፣ 2009 ዓ.ም. ማንተጋፍቶት ስለሺ(DW) – ከእግር ኳስ ግጥሚያ እስከ የምሽት ዳንኪራ፤ ከባሕላዊ ምግቦችና አልባሳት እስከ ሺሻና ጫት ንግድ ባለፈው ረቡዕ ተጀምሮ ቅዳሜ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባሕል ፌስቲቫል ተስተውሏል። 15ኛው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባሕል ፌስቲቫል ከረቡዕ ሐምሌ 19 ቀን 2009 ዓም አንስቶ እስከ ቅዳሜ ድረስ በጣሊያን መዲና ሮም ተከናውኗል። በዝግጅቱ […]

ኳስ እና የ”ቦይኮት” ፖለቲካ (ክንፉ አሰፋ)

August 2, 2017  በዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ እና የአውሮፓ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫሎች ላይ የቦይኮት (እቀባ)  ዘመቻዎች ተነስተው ነበር። የዘማቻዎቹን ውጤቶችም  አይተናቸዋል። በዚች አጭር ጽሁፌ የማተኩረው በውጤቶቹ ላይ አይደለም።  በሲያትሉም ሆነ በሮም ዝግጅቶች ላይ ስለነበርኩ፣   የቦይኮት ዘመቻዎቹ ከጅምሩ ጥቅም እና ጉዳቶችን አመዛዝነው ነበር ወይ የሚለውን በጥቂቱ ለመፈተሽ እሞክራለሁ። በዚህ ርዕስ ላይ ስጽፍ  አዋራ እንደሚነሳ አምናለሁ።  በጉዳዩ […]

የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ የቀረበበት የዶ/ር መረራ አቤቱታ ለመጪው ዓመት ተቀጠረ

02 Aug, 2017 ታምሩ ጽጌ የፀረ ሽብርተኝነት አዋጁን በመጥቀስ ዓቃቤ ሕግ ምስክሮችንና ማስረጃዎችን መከልከሉን የተቃወሙት መረራ ጉዲና (ዶ/ር)፣ ጉዳያቸው የሕገ መንግሥት ትርጉም ስለሚያስፈልገው የአጣሪ ጉባዔውን ውሳኔ እንዲጠjቁ ተነገራቸው፡፡ ውሳኔውን የሚሰሙት በሚቀጥለው ዓመት ነው፡፡ ሦስት የተለያዩ የወንጀል ክሶች የተመሠረቱባቸው ዶ/ር መረራ በክሶቹ የተጠቀሱባቸው የሕግ አንቀጾች የምስክሮችና የማስረጃ ዝርዝሮች እንዳይደርሳቸው የማይከለክሉ መሆኑን በመግለጽ፣ ከሳሽ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ […]

የመኢአድ አመራር የነበሩት አቶ ማሙሸት አማረ በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰሱ

02 Aug, 2017  ታምሩ ጽጌ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራር የነበሩትና ከሁለት ዓመታት ወዲህ ለሌሎች አመራሮች ጋር በተፈጠረ ልዩነት ከአባልነት የራቁት አቶ ማሙሸት አማረ፣ የሽብርተኝነት ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው ማክሰኞ ሐምሌ 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ አቶ ማሙሸት የወንጀል ድርጊቱን የፈጸሙት የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀጽ (4)ን ተላልፈው የሽብርተኝነት ድርጊት ለመፈጸም በማሴር መሆኑን […]

በኢትዮጵያ ብሄር ተኮር የክልሎች አሸናሸን ና – በፖለቲካና የጥናት ኮሚቴ – የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ

በኢትዮጵያ ውስጥ የብሄር ተኮር የክልሎች አሸናሸንና እንደምታው በፖለቲካና የጥናት ኮሚቴ የተዘጋጀ ሐምሌ 15፣ 2009 ጁላይ 22፣ 2017) መግቢያ የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የስራ አስኪአጅ ኮሚቴ የሀገራችንን ሁኔታ በየጊዜው እየገመገመ የፖለቲካ አቅጣጫ ማሳየትአንዱ ተግባሩ ነው። ኮሚቴዉ ፊብርዋሪ 2017 ባደረገዉ ስብሰባ ዛሬ በሃገሪቱ ሰፍኖ ያለዉ ብሔር–ተኮር ፌድራሊዝም ያስከተለዉን ሃገር አቀፍ ምስቅልቅል በተለይም በቅርቡ ጎልቶ የታየዉን […]

የወልቃይት ማንነት ጥያቄ ያነሱ 12 ግለሰቦች በ‹‹ሽብር ወንጀል›› ተከሰሱ • ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በክሱ ላይ ‹‹የሽብር ቡድን አመራር›› መባላቸውን ጠበቆች ተቃውመዋል

August 1, 2017 | (በጌታቸው ሺፈራው) የወልቃይታ አማራ ማንነት ጥያቄ ያነሱ 12 ግለሰቦች ‹‹የወልቃይት አማራ ማንነት ጥያቄን እንደሽፋን ተጠቅመው በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቀፅ 32 (1) ሀ/ለ፣ 35፣ 38 እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀፅ 3/(1፣2፣4) ስር የተደነገገውን ተላልፈው አርበኞች ግንቦት ሰባት አባል በመሆን በመደራጀትና የጦር መሳሪያ በመታጠቅ የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለማሳካት በሰው […]

New York Times journalist Jeffrey Gettleman speaks about Ethiopia (ESAT)

Pulitzer Prize winning journalist Jeffrey Gettleman talks about his book, Love, Africa, experience in Africa, and Ethiopia in particular as well U.S. foreign policy toward Ethiopia. He says repression is jeopardizing the future of Ethiopia. “There is a lot of repressions….I worry that there is going to be more problems unless there is an opening […]

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! – ከኤርሚያስ ለገሠ

August 1, 2017 07:48   በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፕሬሽን ( ሜቴክ) ሌብነት እና ዝርፊያ ብዙ ተብሏል። እድሜ ይስጠን እንጂ ለወደፊቱም እጅግ በጣም ብዙ ይባላል። በትክክልም ይህ በእውቀት አልቦነት እና ማን አለብኝነት የሚንቀሳቀስ ኮርፖሬሽን በአንድ በኩል የአገሪቱ መፃኢ እድል እያጨለመ፣ በሌላ በኩል የሕውኃት የግል ንብረት የሆነውን ኤፈርት የፋይናንስ አቅም እያደለበ […]

Colonialism in Africa is still alive and well –

British colonialism still plays a major role in the tragedies and disasters we see in Africa today, writes Osaki Peebe Harry African migrants aboard a Spanish NGO Proactiva Open Arms rescue boat, after being located on a punctured rubber boat in the Mediterranean, about 12 miles north of Sabratha, Libya on 23 July 23, 2017. […]