Qatar withdraws troops from Eritrea-Djibouti disputed border

  June 14, 2017 (ADDIS ABABA) – Qatar on Wednesday said it has pulled out its 450 troops deployed at the disputed border line of Eritrea and Djibouti since seven years ago. Qatar had mediated border dispute between Eritrea and Djibouti that ended a two-year long conflict under Doha peace deal signed in 2010 between […]

ዕንቆቅልህ ምን ዐውቅልህ! -ነፃነት ዘለቀ

June 14, 2017 “ወዴት እያመራን ነው?” ወይም “ወዴት እየሄድን ነው?” የሚለውን መልስ–አልባ ጥያቄ ራሳችንን እንደጠየቅን ይሄውና በትንሹ ዐርባ ዓመታትን ያህል አሳለፍን፡፡ እኔ ራሴ ለአቅመ ጥያቄ ከደረስኩ ጅምሬ ይህንኑ ጥያቄ ከመጠየቅ ቦዝኜ አላውቅም፡፡ በርግጥም “ወዴት እየሄድን ነው?”    ዲግሪና ዲፕሎማ አልባ አባቶቼ በዐርባ ብርና ሃምሣ ብር ወርኃዊ የዘበኝነት ደሞዝ እኔ ነኝ ያለ ዘናጭ ቤት በሃያ ሁለትና […]

Egypt’s parliament approves islands deal to Saudi Arabia

14 June 2017   AFP Tiran (foreground) and Sanafir (background) are uninhabited save for peacekeepers and troops The deal, to hand over the Red Sea islands of Tiran and Sanafir, was agreed during a visit to Egypt by Saudi King Salman in April 2016. It sparked rare protests in Egypt, with the president accused of […]

የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ህጋዊና መልስ የሚሻ ጉዳይ ነው ክፍል ሁለት – ዮርዳኖስ ቶላ ከቶሮንቶ ካናዳ

  June 14, 2017 እንደ ሁሉም ቋንቋ ኦሮምኛም የራሱ የሆነ የዲያሌክቲስን ህግ የተከተለ ሂደት አለው። ማንኛውም ቋንቋ ዘላለማዊነት (eternity) የለውም። የሰው ልጅ ከተፈጠረና ቋንቋ መጠቀም ከጀመረበት ዘመን አንስቶ በርካታ ቋንቋዎች ተወልደዋል፣ አድገዋል፣ አርጅተዋል ከዚያም ሞተዋል። ለሰው ልጅ ቋንቋ ከመግባቢያነት በላይ የማንነትና የልዩነት ምንጭ ተደርጎ መወሰዱ በራሱ ለጊዜው ተቀባይነት የሌለው ሃሳብ ቢሆንም ምንጩ አርቆ ካለማየት (short […]

Sudan’s Bashir vows to continue efforts to end Gulf crisis

Wednesday 14 June 2017 June 13, 2017 (KHARTOUM) – President Omer al-Bashir Tuesday has reiterated that his country steadily continues to activate diplomatic efforts to end the Gulf crisis as soon as possible. Al-Bashir met Qatar’s Minister of State for Foreign Affairs Sultan bin Saad Al-Muraikhi who is visiting Khartoum. “The meeting stressed the need […]

UK issues travel alert in Ethiopia

    June 14, 2017 12:15 Summary Still current at: 14 June 2017 Updated: 13 June 2017 Latest update: Summary – internet services have now been restored; however, internet and other mobile data services can be restricted without notice, hampering the British Embassy’s ability to assist you; you should have alternative communication plans in place […]

መግለጫ: “የተከበራችሁ ውድ የጎጃም አለምአቀፍ ትብብር አባላት እንዲሁም በተመሳሳይ በጎ አድራጎት ላይ የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን በሙሉ”

June 13, 2017             ሰኔ 6 ቀን፤ 2009 ዓ፤ም በዚያች የመከራዋ ጽዋ ሞልቶ አላልቅ ባለባት ምድር ላይ፤ ላይን የሚዘገንኑ ለጆሮ የሚቀፉ ወንጀሎች በምንወደው ህዝባችን ላይ በየቀኑ ማለት በሚቻል መልኩ ሲደርስ አይተናል፤ እኛም የዚህ ግፍ ሰለባዎች አይደለንም ማለት ከቶውንም አይቻልም፡፡ ሞት፣ እስራት፣ እንግልት፣ አይን ያወጣ ዘረፋ እና ሌሎችም ኢሰብአዊ ጥሰቶች በየደቂቃው […]

አዲስ አበባን ያካተተ ሸዋ የሚባል ክልል አስፈላጊነት (ክፍል 3) – ግርማ ካሳ

June 13, 2017 ከጥቅት ወራት በፊት በጀነራል ከማል ገልቹ የሚመራው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር ከፍተኛ አመራር አባል፣ ኦቦ ቃሲም ሁሴን አባናሻ፣ ላስ ቬጋስ በሚገኝ የሕሊና ራዲዮ ጣቢያ ላይ ቀረቡ። “ኦሮሞው የራሱን እድል በራሱ የመወሰን መብቱ ሊጠበቅለት ይገባል። ይሄ እኮ ዴሞክራሲያዉ የሆነ አለም አቀፍ መርህ ነው። ለምንድን ነው ሰዎች ህዝብ ድምጽ ይስጥ ሲባል የሚቃወሙት ?” አሉ። […]

ኬንያ በኦሞ ወንዝ ላይ የሚካሄዱ ፕሮጀክቶች ተፅዕኖ እንዲጠና ያቀረበችውን ጥያቄ ኢትዮጵያ ተቀበለች

June 14, 2017 የግልገል ጊቤ ሦስት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብና በኦሞ ሸለቆ የሚካሄዱ የመስኖ ፕሮጀክቶች በቱርካና ሐይቅ ላይ የሚያደርሱት ተፅዕኖ እንዲጠናላት ኬንያ በይፋ ለኢትዮጵያ ጥያቄ አቀረበች፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጥያቄውን መቀበላቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ኬንያ ጥያቄውን ያቀረበችው በቱርካና ሐይቅ የውኃ መጠን መቀነስና ከሐይቁ በሚገኝ የዓሳ ሀብት ሕይወታቸውን የመሠረቱ ኬንያውያን በውኃው መቀነስ ሳቢያ ወደ ኢትዮጵያ […]