In Ethiopia, Authorities’ Reshuffling of the Oromo Language Alphabet Touches a Nerve

Posted 7 June 2017 19:44 GMT Screenshot from animation shared by Girma Gemeda on his Facebook page. Authorities in Oromia, Ethiopia’s largest state, have infuriated language experts and Oromo nationalists with their decision to re-arrange the order of the alphabet of the region’s language, Afan Oromo. In multilingual and multiethnic Ethiopia, orthographic choices are complex […]
የሰቆቃ ልጆች ክፍል – 3 -“ጭቁኖች ለምን ጨቋኝ ይሆናሉ?”

June 7, 2017 ከስዩም ተሾመ ኤድዋርድ ሰይድ (Edward Said) የተባለው ምሁር፣ የደቡብ አፍሪካ ነጮች ትላንት የሆነውን፣ ዛሬ እየሆነ ያለውንና ነገ የሚሆነውን፣ እያንዳንዱ ታሪካዊ ክስተት የራሱ የሆነ አሳማኝ ምክንያት አለው። ከቦታ፣ ግዜና ምክንያት አንፃር ድርጊቱ ስለተፈፀመበት ሁኔታ ይበልጥ ባወቅን ቁጥር ድርጊቱን ከመፈፀም በቀር ሌላ ምርጫና አማራጭ እንዳልነበረ እንረዳለን። ለምሳሌ፣ እንደ አይሁዶች ከናዚ ጭፍጨፋ የምትሸሽበት ሀገር፥ የሚሸሽግ […]
የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የአመራር ጉባኤ አካሄደ

June 6, 2017 22:17 የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የተመሰረተበትን ዓላማ ከወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ጋር ለማራመድ፤ ባለፈው ዓመት ካከሄደው የአባላት ኮንግረስ በኋላ ስላከናወናቸው ተግባራት ለመገምገም፤ መጪውን አንድ ዓመት ሊያከናውን ስለሚገባው ተግባራት እቅድ ለማውጣት ለሶሥት ቀናቶች በሰሜን አሜሪካ ችካጎ ከተማ ጉባኤ አካሂዷል። [ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ]
የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ልማት ውጥንቅጥ

Wednesday, 07 June 2017 13:59 በ ፀጋው መላኩ የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ ዛሬም አሳሳቢ ሆኖ እንደቀጠለ ነው። የከተማዋ አስተዳደር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የነዋሪዎች የቤት ፍላጎት በከፊል እንኳን መመለስ የማይችልበት ሁኔታ ላይ ደርሷል። መሰራት ከሚገባው ስራ ይልቅ በተሰራው ጥቂት ስራ ላይ ሲነገር የነበረው የስኬት ታሪክ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያፈጠጠና እያገጠጠ በመጣው የመሬት ላይ እውነታ […]
ላም ባልዋለበት ኩበት የሚለቅመው ግንቦት ሰባት አንደ ድርጅት ከነአባሎቹ እየዋዠቀ እየተንቀዥቀዠ ነው። (ቆንጂት ስጦታው)

June 7, 2017 – ቆንጅት ስጦታው የዘመነ ካሴን ከኤርትራ መልቀቅ ወደ አውሮፓ መግባት ተከትሎ ግንቦት ሰባት የተባለው ድርጅት እየዋዥቀ እየተንቀዥቀዥ ነው፣ አስመራ ያለው ጉዱ አደባባይ ላይ ከወጣ ጉድጓድ እንደሚገባ የሚያውቀው ግንቦት ሰባት የተባለው ድርጅት በዚህ ሳምንት የሚይዘው የሚጨብጠው አጥቶ በየሔደበት እየባነነ ነው። የድርጅቱ አመራሮች በውሸትና ገንዘብ ለመሰብሰብ በማፍጠጥ እየቀፈሉ ይገኛሉ። ዶክተር ብርሃኑ ነጋና የድርጅቱ አመራሮች በዲያስፖራው ሰፈር […]
ግብፅ በአባይና በድንበር ጉዳይ ሱዳንን ለማግባባት እየሞከረች ነው

Wednesday, 07 June 2017 13:16 በ ፀጋው መላኩ ግብፅ በአባይ እናበድንበር ጉዳይ ሱዳንን ለማግባባት እየሞከረች ነው። በሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች ልዩነታቸው እየሰፋ የሄደው ግብፅና ሱዳን ግንኙነታቸው ከመሻከር አልፎ የንግድ ልውውጣቸው ሳይቀር እየተቀዛቀዘ ሲሆን ከሰሞኑ የሁለቱ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባደረጉት ውይይት ግብፅ ሱዳንን የማግባባት ስራን የሰራች መሆኗን የአሶሼትድ ፕሬስ ዘገባ አመልክቷል። የሱዳኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢብራሂም ጋሃንዶር […]
የባህረ ሰላጤው አዲስ የኃይል አሰላለፍ አንድምታዎች

Wednesday, 07 June 2017 13:26 በዕለተ ሰኞ በመካከለኛው ምስራቅ አዲስ የሃይል አሰላለፍ ሊያስከትል የሚችል የዲፕሎማሲ ስንጥቅ ተከስቷል። የገልፍ ካውንስል ወይም “GCC” በሚል ማዕቀፍ ውስጥ የተሰበሰቡት የሱኒ እስልምና እምነት ተከታይ የዓረብ ሀገራት ባልተጠበቀ ሁኔታ፤ ኳታር አሸባሪዎችን ትደግፋለች ሲሉ ከሰዋል። ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ግብፅ፣ የተባበሩት አረብ ኤሜሬት እና ባሕሪን በይፋ ከኳታር ጋር የነበራቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋርጠዋል። ይህንን ውሳኔያቸውን […]
Qatar diplomatic crisis – what you need to know

‘Doha is a huge investor in overseas markets, and has committed to spending £5bn in the UK in the run-up to Brexit.’ Photograph: Kamran Jebreili/AP Patrick Wintour Diplomatic editor Last modified on Tuesday 6 June 2017 23.55 BST What has happened? Several Arab countries have announced that they are breaking diplomatic ties with Qatar. Saudi Arabia, […]
Who Won the Election? NSA Report Suggests Russia Might Have Hacked Voting System

By Aidan Quigley On 6/5/17 at 5:00 PM Former CIA Director John Brennan Testifies ‘Russia Brazenly Interfered’ In 2016 Election Russian military intelligence attempted to cyber-attack a U.S. voting software supplier and more than 100 local election officials in the days leading up to the 2016 presidential election, The Intercept reported Monday. While there is no […]
በአስመራ ከተማ የኤርትራ የነጻነት በዓል ሲከበር የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዲረጋገጥ መደረጉና ያስነሳው ቁጣ ሲቃኝ – ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ

June 6, 2017 posted by: Zehabesha በአስመራ ከተማ የኤርትራ የነጻነት በዓል ሲከበር የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዲረጋገጥ መደረጉና ያስነሳው ቁጣ ሲቃኝ – ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ #Ethiopia #Eritrea