የኢንተርኔት መቋረጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን እያወከ ነው

Posted on June 5, 2017  ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ ኢንተርኔት በመቋረጡ፣ በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው እንደሆነ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ገለጹ፡፡ ከአሁን ቀደም በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ሳቢያ በነበረው ቀውስ፣ መንግሥት ኢንተርኔት እንዲቋረጥ አድርጎ እንደነበር ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ በየዓመቱ ከሚደረገው የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር […]

የሲያትሉ የፕ/ር መስፍን ንግግር መልዕክት ምንድነው; የወያኔ የክት ሰዎች – ሰርጸ ደስታ

By ሳተናው June 2, 2017 21:38 እኔ ከበፊቱም ቢሆን ፕሮፌሰሩ የሆነ ስውር ዓላማ እንጂ ንጹህ  ኢትዮጵያዊ ናቸው የሚል እምነት የለኝም፡፡ ብዙ ጊዜ ከአንደበታቸው የምሰማው በትልልቅና ግዙፍ ቃላት የታጀበ ባለማስተዋል የሚያደምጥን ጭልጥ አድርጎ ለመስፍን ንግግር ተገዥ የሚያደርግ ሲሆን ነው፡፡ በሲያትሉም የመስፍን ንግግር የታየው ይሄው ነበር፡፡ ታደሚው ሁሉ በትኩረት ሲያደምጥና በአድንቆት ሲያጨበጭብ ነበር፡፡ እኔን ግን ይህ የፕ/ሩ […]

UK downplayed killings in Zimbabwe to guard its interests, study claims

UK downplayed killings in Zimbabwe to guard its interests, study claims Officials in London accused of being ‘wilfully blind’ to massacre of thousands by Robert Mugabe in 1980s  Members of the Fifth Brigade in Zimbabwe. The army unit is said to have massacred tens of thousands of people in 1983. Photograph: Zimbabwean National Archives/PA Jason […]

Convention center in Ethiopia

Source:Xinhua Published: 2017/6/4 21:53:39 A foundation stone was laid on Saturday for the construction of a state-of-the-art convention and exhibition center, dubbed the Addis-Africa International Convention and Exhibition Center, to be built in Ethiopia’s capital Addis Ababa. China’s CGCOC Group, which has extensive experience in constructing international convention facilities, will be in charge of the […]

Op-Ed: The Humanitarian Situation in Ethiopia

UNICEF 05 Jun 2017 01:31 (South Africa) Photo: Catching up on news. Addis Ababa – 17 February 2008, Photo by Tristam Sparks via Flickr This past month we have met countless women and children in the Somali region of Ethiopia who have made astonishing efforts to combat the debilitating drought that is afflicting the area. […]

Sudanese-Egyptian relations “sacred”: FM

  June 04,2017   June 3, 2017 (KHARTOUM) – Sudan’s Foreign Minister Ibrahim Ghandour has described the Sudanese-Egyptian relations as “sacred” appealing to media on both sides to be “messengers of good” to preserve the eternal ties between the two countries. Ghandour, who arrived in Cairo on Saturday morning, handed over a message from President […]

Dinka elder says Ethiopia not neutral to start new talks

   Monday 5 June 2017 June 4, 2017 (JUBA)- A prominent member of parliament (MP) and the Dinka Council of Elders (Jieng) Sunday said Ethiopian authorities and the regional bloc of Intergovernmental Authority on Development (IGAD), which brokered the 2015 peace deal, are not neutral for new talks. Aldo Ajou Deng Akuey, chairman of the human […]

የክቡር ኮሎኔል አስናቀ እንግዳ አጭር የሕይወት ታሪክ

ኮሎኔል  አስናቀ  እንግዳ ከአባታቸው ከአቶ  እንግዳ ገብረ ማርያም እና ከእናታቸው ከወ/ሮ  ውበቴ ገበረ ሥላሴ  በጎንደር ክፍለሀገር፣  በደብረታቦር አውራጃ አየር ማርያም ደብር በጥር  7 ቀን 1906 ዓ/ም ተወለዱ። ኮ/ል  አስናቀ ለውድ አገራቸው የነበራቸውን  ፍቅር፣ ኢትዮጵያዊ ወኔና ቁርጠኝነት ሀ ብለው የጀመሩት ገና በለጋ ዕድሜያቸው ነበር።  ጊዜው  ፋሽስት ጣልያን ኢትዮጵያን በግፍ የወረረበት  ስለነበር ወጣቱ አስናቀ  ወደ ጎንደር በመሄድ […]

በጎንደር ቅዳሜ ሌሊት የተኩስ ልውውጥ ነበር | የኢትዮጵያ ህዝብ ለወሳኙ ትግል ጥሪ ቀርቦለታል

June 4, 2017  File Photo ከሙሉነህ ዮሐንስ በሰሜን ጎንደር በሁለት ግንባር የጎበዝ አለቆች ላይ የከፈተው የማጥቃት እርምጃ የከሸፈበት ወያኔ ብዛት ያለው ተጨማሪ ጦር ወደ አካባቢው እየላከ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ቅዳሜ ሌሊትም አንድ ግንባር ላይ የጋለ የተኩስ ልውውጥ ነበር። በወገን ላይ የደረሰ ጉዳት የለም። የወያኔ ወታደር ግን እየደነበሩ ወደ ገደል መግባታቸው ታውቋል። ስለሆነም ህዝቡ ይህን ወያኔ […]

Many into one Africa, one into many Africans

June 2, 2017 Mammo Muchie, Professor Director: Research programme on Civil Society and African Integration University of Kwa Zulu Natal(UKZN), Durban South Africa. Contributing Editor: African Renaissance “I know no national boundary where the African is concerned. The whole world is my province until Africa is free.” – Marcus. M. Garvey. expression of many identities […]