Ethiopia: Can the Landlocked Power Restore Its Former Glory?

<img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /><img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /&am April 1, 2017 14:30 Forecast . Throughout its history, Ethiopia’s geography has enabled it to consistently assert power beyond its borders, no matter who its leaders have been. . The loss of direct access to the sea after Eritrea seceded hampered […]
ሕወሓት የኦሮሞና የአማራ ወጣቶችን ጥያቄ በ’ኤኮኖሚ አብዮት’ እቅድ አፋቸውን ሊያዘጋ ይችላል?

April 1, 2017 Posted by: Zehabesha ሕወሓት የኦሮሞና የአማራ ወጣቶችን ጥያቄ በ’ኤኮኖሚ አብዮት’ እቅድ አፋቸውን ሊያዘጋ ይችላል? Source – DW Radio
“ለሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ችግሮች ትክክለኛ መፍትሔ ለማስገኘት ኢህአዴግ ከሀቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውጤታማ የሆነ ድርድር ሊያካሄድ ይገባል!!” – መድረክ

April 1, 2017 (ከኢትዮጵያ ፈዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በሕገመንገሥቱና በተለያዩ ሕጎችም የተደነገጉትን እና በተለያዩ ወቅቶች ቃል የገባቸውን ሰብአዊና ዴሞክራሲዊ መብቶች አከባበርና የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ግንባታን ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻሉ፤ በሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር በርካታና እጅግ ውስብስብ የሆኑ ችግሮች አጋጥመውናል፡፡ ለእነዚህ ዘርፈ ብዙ ችግሮች በሰላማዊ አግባብ ወቅታዊ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሰላማዊ ተቃዋሚ […]
Forum 65: በኢሕአዴግና በተቃዋሚዎች ድርድር መካከል አደራዳሪ ያስፈልጋልን?

April 1, 2017 https://youtu.be/dusqOFWYsD0 Forum 65: በኢሕአዴግና በተቃዋሚዎች ድርድር መካከል አደራዳሪ ያስፈልጋልን?
ከደሃ ቁርጥ ጋር እንቆራረጥ? – አበበ ቶላ ፈይሳ

By ሳተናው March 31, 2017 14:27 የደሃ ቁርጥ ብቻ ሳትሆን የቁርጥ ቀን ምግብ የሆነችው ቲማቲም አዲሳባ ላይ ዋጋዋ አልቅመስ ብሏል። አንድ ኪሎ እሰከ ሃምሳ ብር እየተሸመተች እና እያልተሸመተች ነው። በተለይ ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በዚህን ወቅት ቲማቲም እንዲህ ቅብርር ማለቷ የሚያቀባብር አይደለም። ዛሬ የገባሁበት የሸመታ አዳራሽ ውስጥ ቲማቲም ተኮልኩሎ ሳገኘው ቆይማ […]
ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በኢትዮጽያ ሰባዊ መብት ገፈፋ ላይ በመረጃ እየተደገፈ ውይይት በዋሺንግተን ዲሲ

አገራችን ኢትዮጱያ የልጆች መካን አይደለችም። ጥቂቶች በሕዝብ ላይ የግፍ ቀንበር ጭነው፣ የሕዝብን ሃብት እየመዘበሩ፣ ዜጎችን ለስቃይና ለእንግልት እየጋረዱ ባሉበት ወቅት፣ ብዙዎችም ለጥቅም ሲሉ እንዳላዩ ሆነው ዝምታን በመረጡበት ወቅት፣ ለሕዝብ የቆሙ፣ ለመበለቶች የሚሟገቱ፣ የሚሰሩትን ግፍና በደሎች ሳይፈሩና ሳይሸማቀቁ የሚያጋልጡ፣ ከራሳቸው ጥቅም ይልቅ የአገርንና የሕዝብን ጥቅም ያስቀደሙ በርካታ የዘመናችን ጣይቱዎች፣ የዘመናችን ባልቻ አባነፍሶዎች አሏት። ከነዚህ ብዙ ጀግና […]
US beefs up muscle in Somalia fight

<p style=”position: absolute; top: -999em”><img src=”//sa.bbc.co.uk/bbc/bbc/s?name=news.world.us_and_canada.story.39445888.page&ml_name=webmodule&ml_version=63&blq_js_enabled=0&blq_s=4d&blq_r=2.7&blq_v=default&blq_e=pal&cps_asset_id=39445888&page_type=Story&section=%2Fnews%2Fworld%2Fus_and_canada&first_pub=2017-03-30T18%3A50%3A31%2B00%3A00&last_editorial_update=2017-03-30T19%3A30%3A13%2B00%3A00&curie=899f9a16-7002-f248-8ffc-07f3f767037b&title=US+beefs+up+muscle+in+Somalia+fight&has_video=1&topic_names=United+States%21Somalia&topic_ids=82857f8e-8134-462a-bb32-b7b14f4eab75%21c4baf2ae-4576-40ad-a041-be4498e4c6fa&for_nation=ca&app_version=1.184.0&bbc_site=news&pal_route=asset&app_type=responsive&language=en-GB&pal_webapp=tabloid&prod_name=news&app_name=news” height=”1″ width 30 March 2017 Getty Images President Donald Trump has given the US military greater authority to attack militants in Somalia. The US provides military support to Somalia in its fight against al-Shabab, an al-Qaeda affiliate, which is waging an armed insurgency in the country. The head […]
Kuwaiti woman ‘investigated over Ethiopian maid’s window fall’

<p style=”position: absolute; top: -999em”><img src=”//sa.bbc.co.uk/bbc/bbc/s?name=news.world.middle_east.story.39456558.page&ml_name=webmodule&ml_version=63&blq_js_enabled=0&blq_s=4d&blq_r=2.7&blq_v=default&blq_e=pal&cps_asset_id=39456558&page_type=Story&section=%2Fnews%2Fworld%2Fmiddle_east&first_pub=2017-03-31T12%3A49%3A27%2B00%3A00&last_editorial_update=2017-03-31T13%3A47%3A06%2B00%3A00&curie=00c7da74-2d4b-cf4f-b8a9-8f595a6a46fe&title=Kuwaiti+woman+%27investigated+over+Ethiopian+maid%27s+window+fall%27&topic_names=Kuwait&topic_ids=5c7ca471-4f83-4b44-a064-ccec0272aea0&for_nation=ca&app_version=1.184.0&bbc_site=news&pal_route=asset&app_type=responsive&language=en-GB&pal_webapp=tabloid&pro 31 March 2017 http://www.bbc.com/news/world-middle-east-39456558 Alanba Another video posted by the Alanba newspaper showed the maid being rescued after her fall The Kuwaiti authorities are reportedly investigating a video that appears to show a woman filming her Ethiopian maid falling from a seventh-floor window without attempting to help her. […]
Sudan rejects new U.S. travel warning for Americans

Friday 31 March 2017 March 31, 2017 (KHARTOUM) – Sudan on Friday rejected a new U.S. travel advisory warning against Americans visiting the country describing it as “contradictory and non-objective”. Sudan’s foreign ministry building in Khartoum (SUNA) On Thursday, the Department of State issued a new warning to U.S. citizens not to travel to Sudan […]
ፎረም 65፦ አደራዳሪ የሌለው ድርድር ፡ ዶክተር የሌለው ሆስፒታል ነው – ፎረም 65

March 31, 2017 አገራችን ባለፈው ዓመት ካለፈችበት ህዝባዊ ተቃውሞዎች አንፃር ኢሕአዴግ ከህጋዊ አገራዊ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ድርድር ማድረግ እንደሚፈልግ መግለፁ ለብዙዎቻችን ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል ነበር። ሆኖም በቅድመ ድርድር ሂደቱ ወቅት ኢሕአዴግ ያሳየው አካሄድ ሚጠቁመው ከድርጅቱ አመራር ውስጥ አንዳንዶቹ አገራችን ያለችበትን አደገኛ ሁኔታና ሂደት በአግባቡ ያላጤኑ ፥ አደጋውን አለባብሰው ማለፍ የመረጡ ፥ ብቃትና አቅም የሌላቸው […]