How years of tension in Amhara boiled to the surface – African Arguments 

How years of tension in Amhara boiled to the surface BY HONE MANDEFRO AUGUST 4, 2023 Deepening suspicions that Abiy was plotting against the Amhara drove the Fano rebellion against Addis Ababa. Ethiopian Premier, Abiy Ahmed Ali at the Awash Arba Combat Technical School in January 2023, where 32 Chinese-built 155 mm SH15 wheeled self-propelled howitzers […]

የአማራ ህዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

August 4, 2023  የአማራ ህዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ህዝብ በደምና አጥንቱ ባፀናት አገሩ ላለፉት 50 ዓመታት ስርዓት ወለድ በሆነ ችግር በማንነቱ ሲጨፈጨፍ፣ሲፈናቀል፣ሲሰደድና በሴራ ከአገሪቱ ፖለቲካ እንዲገለል በማደረገ ከምጣኔ ሀብታዊና ማህበራዊ ጥቅሞች ውጭ ሆኖ ቆይቷል።ይባስ ብሎ ላለፉት አመታት በለውጥ ስም የኢትዮጵያን መንበረ ዙፋን የተቆጣጠረውና በጥላቻ ያደገው የዘረኛው ህዎሓት የብኩር […]

አፍሪካ የኃያላን አገሮች መሻኮቻ

August 2, 2023 የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከተለያዩ የአፍሪካ አገሮች መሪዎች ጋር በሴንት ፒተርስበርግ ጉባዔ ውይይት ባደረጉበት ወቅት ፖለቲካ በዮናስ አማረ August 2, 2023 JANUARY 1, 2023አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉFEBRUARY 5, 2023 እ.ኤ.አ. በ1987 የተጻፈው ‹‹አፍሪካና አምባገነን መሪዎቿ›› በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ በተተረጎመው የአሜሪካዊው ጋዜጠኛ ዴቪድ ላምብ “The Africans” […]

Human rights violator convicted following HSI Atlanta investigation – ICE (Press Release)  17:52

AUGUST 2, 2023 ATLANTA, GAHUMAN RIGHTS VIOLATORS ATLANTA — On July 26, a federal jury in the Northern District of Georgia convicted Mezemr Abebe Belayneh, 67, of Snellville, Georgia, of fraudulently obtaining U.S. citizenship by lying about his role in persecuting teenagers in Ethiopia for their political opinions. According to court documents and evidence presented […]

አዲሱ 12ኛ ክልል፤ በሳምንቱ መጨረሻ ከነባሩ ደቡብ ክልል ስልጣን ሊረከብ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

August 1, 2023 በሃሚድ አወል የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከመጪው አርብ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በሚያደርገው መደበኛ ጉባኤ፤ በህዝበ ውሳኔ ለተመሰረተው 12ኛው አዲስ ክልል ስልጣን እንደሚያስረክብ የምክር ቤቱ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ አልማዝ ዘውዱ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ከስልጣን ርክክቡ በኋላ የመዋቅር፣ የህገ መንግስት እና የስያሜ ለውጦችን እንደሚያደርግ የሚጠበቀው የነባሩ የደቡብ ክልል የወደፊት አደረጃጀት ሁኔታ በዚህ ጉባኤ ላይ […]

<>

Mesfin Mamo Tessema << አርበኛ መሞት ማን አስተማረው ታላቁ ጴጥሮስ ነው ባርኮ የሰጣቸው >> ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በ 1928 ዓ.ም ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ማይጨው ድረስ ዘምተው ነበር። አርበኞች አዲስ አበባን ለመቆጣጠር ጥቃት ሲያደርጉ ከሰላሴ ጦር ጋር ወደ አዲስ አበባ መጡ። ጥቃቱን ከሽፎ አርበኞቹ ሲያፈገፍጉ አቡነ ጴጥሮስ አዲስ አበባ ቀርተው ተማረኩ። በእስር ላይ ሆነው ህዝቡ […]

አገርን ሰላም የነሳት ሰላማዊ ያልሆነ ትግል ነው

July 30, 2023 ተሟገት አገርን ሰላም የነሳት ሰላማዊ ያልሆነ ትግል ነው አንባቢ ቀን: July 30, 2023 በገነት ዓለሙ የአገራችን የሰላምና የዴሞክራሲ ጉዳይ ዛሬም የሕዝብን ሆድ እየቆረጠ ያለ ዋነኛው ብሔራዊ አጀንዳ ነው፡፡ ዴሞክራሲን ለማቋቋም የሚያስችሉ ለውጦች ውስጥ ብንገባም የጉዞ ዓይነትም (የትግሉ ሥልትም) የጉዞው መስመር፣ ፌርማታና መዳረሻ ላይ ሁላችንም የገጠመ አመለካከት ስለመያዛችን ዛሬም እያጠራጠረ ነው፡፡ ዴሞክራሲን አልወድም፣ […]

አርበኛን መሞት ማን አስተማረው ….. – ታሪክን ወደ ኋላ

 29/07/2023  << አርበኛ መሞት ማን አስተማረው   ታላቁ ጴጥሮስ ነው ባርኮ የሰጣቸው >> – ታሪክን ወደ ኋላ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በ 1928 ዓ.ም ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ማይጨው ድረስ ዘምተው ነበር። አርበኞች አዲስ አበባን ለመቆጣጠር ጥቃት ሲያደርጉ ከሰላሴ ጦር ጋር ወደ አዲስ አበባ መጡ። ጥቃቱን ከሽፎ አርበኞቹ ሲያፈገፍጉ አቡነ ጴጥሮስ አዲስ አበባ ቀርተው ተማረኩ። በእስር ላይ […]

ዩክሬን ከሩሲያ ትውፊቶች ራሷን ለማራቅ የገና በዓልን ዕለት ቀየረች

July 29, 2023 – BBC Amharic  ከ 8 ሰአት በፊት ዩክሬን የገና በዓል መላው ሩሲያን ጨምሮ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ከሚያከብሩበት ታህሳስ 29 ወደ ታህሳስ 16 ወይም ወደ ጎሮጎሳውያኑ ታህሳስ 25 እንዲዛወር ወሰነች። ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ “ ከሩስያ የተወረሰውን የገና በዓል አከባበር ትውፊት” ለማስወገድ ያለመ የፓርላማ ህግን ፈርመዋል። ዩክሬን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከሩሲያ ጋር ያላትን ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና ሌሎች […]