ለወልቃይት አካባቢ በጀት እንዲለቀቅ ጥያቄ ቀረበ

June 11, 2023 ፖለቲካ ዜና በሲሳይ ሳህሉ June 11, 2023 የአማራና የትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱበት ለወልቃይት አካባቢ በጀት እንዲለቀቅ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄ አቀረቡ፡፡ አባላቱ ጥያቄውን ያነሱት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ፣ የ2016 ዓ.ም. የፌዴራል መንግሥት ረቀቂ በጀት ለምክር ቤቱ ሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ባቀረቡበት ወቅት ነው፡፡ የወልቃይት አካባቢ በኢሕአዴግ አገዛዝ […]

‹‹የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን ያገለለ የምክክር ሒደት ውጤታማ የመሆን ዕድሉ አነስተኛ…

June 11, 2023 ‹‹የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን ያገለለ የምክክር ሒደት ውጤታማ የመሆን ዕድሉ አነስተኛ ነው›› የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ፖለቲካ ዜና በበጋዜጣዉ ሪፓርተር June 11, 2023 የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የተሳታፊዎች ልየታን በሚያካሂድበት ወቅት የምክክር ሒደቱ ዋናኛ ባለድርሻ አካላት የሚባሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትን፣ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔን፣ እንዲሁም ሌሎች በርካታ የሲቪክ ማኅበራትን ከግምት አስገብቶ […]

 · አስሩ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ባለቤትነት ማረገጫ የታሪክ ሰነዶች

  · ወልቃይት ጠገዴ ሰ/ሁመራ ብልፅግና Welkait tegede s/humera prosperity   · አስሩ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ባለቤትነት ማረገጫ የታሪክ ሰነዶች አንደኛ፤ 1420ዎቹ እንደተጻፈ የሚታመነው መጽሓፈ አክሱም በግልጽ እንደሚያሰረዳን የትግራይ ግዛቶችና ወሰኖች የሚከተሉት ነበሩ፡- ተምቤን፣ ሽሬ፣ ስራዮ (Seraye) ሐማሴን፣ ቡር (Bur) ሳማ (Sama) አጋሜ፣ አምባ ሰናዕት (Amba Senait) ገራልታ (Geralta) እንደርታ እና ሰሃርት (Sahart) ናቸው:: መጽሓፈ አክሱም ‹‹Ethiopia: the Land, […]

 · * ፓን – አፍሪካኒስቱ ኢትዮጵያዊው አርበኛና ሐኪም፤

Mesfin Mamo Tessema   · * ፓን – አፍሪካኒስቱ ኢትዮጵያዊው አርበኛና ሐኪም፤ አንዳንድ ሰዎች በምድር ላይ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ኖረው እጅግ የሚያስገርሙ በርካታ ታላላቅ ተግባራትን ይፈፅማሉ። ከዚህ በላይ የሚያስገርመው ደግሞ እነዚህ ጥቂት ዓመታትን ብቻ በሕይወት ኖረው ብዙ ተግባራትን ያከናወኑ ሰዎች ታላላቅ ሥራዎቻቸው ምንም ዓይነት እውቅና ሳይሰጣቸው መኖራቸው ነው። ዛሬ በዚህ አምድ የምናስታውሳቸው ዶክተር መላኩ በያን በዚህ ዘርፍ […]

ባኪንግሃም ቤተ መንግሥት የልዑል አለማየሁን አጽም ለመመለስ ፈቃደኛ ሳይሆን ቀረ

የጽሁፉ መረጃ ፀሐፊ,ጅባት ታምራት እና ሲሲሊያ ማካውሌ የሥራ ድርሻ,ቢቢሲ ኒውስ ከ 5 ሰአት በፊት ባኪንግሃም ቤተ መንግሥት በዊንድሶር ካስል ውስጥ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተቀበረውን የኢትዮጵያዊ ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስን አጽም እንዲመለስ የቀረበለትን ጥያቄ እንደማይቀበል ገለፀ። ቤተሰብ፣ የልዑሉ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ እና መንግሥት የልዑሉ አጽም ወደ ትውልድ አገሩ እንዲመለስ ከየትኛውም ጊዜ በላይ አጥብቀው ቢጠይቁም፣ የእንግሊዝ ንጉሥውያን መልስ […]

* የኢትዮጵያ የጭንቅ ጊዜ ባለውለታ- ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታዕዛዝ ፤

Mesfin Mamo Tessema   · * የኢትዮጵያ የጭንቅ ጊዜ ባለውለታ- ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታዕዛዝ ፤ ኢትዮጵያ እውቀታቸውንና ሃብታቸውን ሁሉ በመስጠት ብዙ ዋጋ የከፈሉላት ባለውለታ ልጆች አሏት። በተለይም በችግር ጊዜ ገሸሽ ሳይሉ ችግሯን ችግራቸው አድርገውና የመፍትሔ አካል ሆነው መድህን የሆኑዋት ምርጥ የአብራኳ ክፋዮች ቁጥር የሚናቅ አይደለም። ከእነዚህም የአገር ባለውለታዎች መካከል ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታዕዛዝ አንዱ ናቸው። ብላቴን ጌታ […]

ኢሮብ እቺ ናት!

 ·  ኢሮብ እቺ ናት! (Re-Posted) ኢሮብ በትግራይ ክፍለ ሀገር፣ ዐጋመ አውራጃ (ምሥራቃዊ ዞን) ውስጥ የምትገኝ ወረዳ ናት! ተራራማ መልክዐ – ምድር ያላት ስትሆን በትግራይ ክልል ከሚገኙት 3 ብሔረሰቦች አንዱ በሆነው የኢሮብ ብሄረሰብ ይኖርባታል፡፡ ኢሮብ – የወረዳውም፤ የብሔረሰቡም መጠሪያ አንድ ነው፡፡ ኢሮቦች ሳሆኛ ተናጋሪ ናቸው! ኢሮቦች የሚናገሩት ቋንቋ በኤርትራ ምድር ከሚነገረው የሳሆ ቋንቋ ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡ […]

መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ያገናኘችው ታሪካዊቷ ዛንዚባር

May 12, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት በዛንዚባሯ ደሴት መዲና ታሪካዊቷ ስቶን ታውን ኮፍያቸውን ያጠለቁ ሙስሊም ሽማግሌዎች የሚያፈሉት ቡና መዓዛ በሩቅ ይጣራል። ቡናቸውን በቀረፋ፣ ቅርንፉድ እና ዝንጅብል ቅመሞች በመቀመምም ካፈሉ በኋላ ከባልዲያቸው ሲኒ እያወጡ በሲኒዎች ቡናውን በአገሬው አጠራር ‘ካዋ’ ያድላሉ። ሲኒዎቹ በሚያስገርም ሁኔታ ከኢትዮጵያ ጋርም ተመሳሳይ ናቸው። ሲኒው ብቻ ሳይሆን ዛንዚባራውያን “ሰውን ሰው ያደረገው […]

An Ethiopian prince who was taken by British soldiers is buried in Windsor Castle. Activists are calling for his body…  – INSIDER 13:31

An Ethiopian prince who was taken by British soldiers is buried in Windsor Castle. Activists are calling for his body to be returned. Isaiah Reynolds  May 5, 2023, 1:29 PM EDT Following the Battle of Magdala, orphaned Prince Alemayehu was taken by British soldiers to Britian. Taken under the wing of British nobility, Alemayehu was […]