የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት ወደ ሰላማዊ ድርድር እንዲመጣ ግፊት እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበለት

ፖለቲካ ዜና በሲሳይ ሳህሉ August 24, 2022 ሕወሓት ወደ ሰላማዊ ድርድር እንዲመጣ የትግራይ ሕዝብ ግፊት ሊያደርግ እንደሚገባ፣ የብልፅግና ፓርቲ ማዕካላዊ ኮሚቴ አባልና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕካል አስተባባሪ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአፍሪካ ኅብረት በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት የተቋረጠውን ግንኙነት ለማስቀጠል፣ የፌደራል መንግሥቱን ከሕወሓት ጋር ለማደራደር እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ቢገልጽም፣ ሁለቱ ተደራዳሪዎች በሚያደርጓቸው የቃላት ምልልሶች […]

ምርጫ ቦርድ፤ የጋራ ክልል ለመመስረት ጥያቄ ያቀረቡ የደቡብ ክልል መዋቅሮች ውሳኔ እንዲላክለት የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ጠየቀ –  ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

August 24, 2022 በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል አንድ የጋራ ክልል ለመመስረት ወስነው ጥያቄ ያቀረቡ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ያሳለፏቸውን ውሳኔዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት እንዲልክለት ጠየቀ። ምርጫ ቦርድ በሶስት ወራት ጊዜ ህዝበ ውሳኔ እንዲያደራጅ በምክር ቤቱ የተላለፈው ውሳኔን በተመለከተ ደግሞ፤ የህዝበ ውሳኔ መርኃ ግብር የማዘጋጀት ስልጣን የቦርዱ በመሆኑ በዚሁ አግባብ የጊዜ ሰሌዳውን […]

Ethiopia: The African Union cannot deliver peace to Tigray

By Getachew Reda Executive committee member and spokesperson for the Tigray People’s Liberation Front (TPLF). Posted on Monday, 22 August 2022 11:52 Tigray leaders are highly critical of African Union-led efforts to bring peace to Ethiopia – including AU negotiator Olusegun Obasanjo’s suggestion that Eritrea should join the peace process. A peaceful resolution of Ethiopia’s current […]

12ኛ ክልል እንዲቋቋም ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ተወሰነ ።

August 18, 2022 12ኛ ክልል እንዲቋቋም ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ተወሰነ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት 12ኛ ክልል እንዲቋቋም የሚያስችል ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ወስኗል። ምክር ቤቱ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች በአንድ ክልል እንዲደራጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ተቀብሎ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ወስኗል። ሕዝበ ውሳኔ የሚያካሂዱት ፦– የወላይታ ዞን፣– የጋሞ ዞን፣– የጎፋ […]

ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት የሚያደርስ የሰላም ምክረ ሃሳብ ሰነድ ፀደቀ

August 18, 2022  የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ ለሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ለተከሰተው ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርስ የሚችል እና ለቀጣይ የፖለቲካ ውይይቶች መሰረት የሚጥል የሰላም ምክረ ሃሳብ ሰነድን አፀደቀ። የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ÷መንግስት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ እልባት ለመስጠት የጀመረውን ጥረት ከዳር ለማድረስ የተቋቋመው የሰላም አማራጭ አብይ […]

ኤርትራ በሰሜን ኢትዮጵያ የሰላም ድርድር ውስጥ መሳተፍ አለባት?

ከ 5 ሰአት በፊት ሁለት ዓመት ሊደፍን ጥቂት ወራት የቀሩት የሰሜን ኢትዮጵያው የእርስ በእርስ ጦርነት ፊቱን ወደ ድርድር መልሷል። የፌዴራሉ መንግሥትና የህወሓት ኃይሎች አፈሙዛቸውን ካዘቀዘቁ ስድስት ወራት ገደማ ተቆጥረዋል። ሰኔ 07/2014 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆናቸው ሲገልጡ በተመሳሳይ ዕለት የትግራይ ኃይሎች ለድርድር ክፍት መሆናቸውን የሚጠቁም ግልፅ ደብዳቤ ይፋ አድርገዋል። ማዕከላዊው መንግሥት […]

የአካባቢ ምርጫ ለዜጎች የተሻለ ውክልና ስለሚሰጥ ክልሎች በአንክሮት እንዲሠሩበት ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውይይቱን ባካሄደበት ወቅት ዜናየአካባቢ ምርጫ ለዜጎች የተሻለ ውክልና ስለሚሰጥ ክልሎች በአንክሮት እንዲሠሩበት ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: August 17, 2022 በኢትዮጵያ ከአሥር ዓመት በኋል በቀጣይ 2015 ዓ.ም. ሊካሄድ የታሰበው የአካባቢ አስተዳደር ምርጫ ለዜጎች በተሻለ አማራጭና በቅርበት ለሚገኙ ተወካዮች ሥልጣን የሚሰጥ በመሆኑ፣ ክልሎች በተገቢው መንገድ ትኩረት እንዲሰጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ […]

ኑ የርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያምን እናስተዋውቃችሁ!

Amhara Sayint woreda Communication Affairs/ አምሐራ ሳይንት ወረዳ ኮሙኒኬሽንን ጽ/ቤት ኑ የርዕሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያምን እናስተዋውቃችሁ! ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያምበደቡብወሎ ዞን በአምሃራ ሳይንት ወረዳ የምትገኝ ቤተክርስትያን ናት። ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ መስዋተ ኦሪት ከተሰዋባቸው አራት ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት ማለትም አክሱም ጽዮን፣ ተድባብጽዮን፣ መርጦለ ማርያም እና ጣና ቂርቆስ መካከል አንዷ […]