በአገር ጉዳይ አንዱ ባለቤት ሌላው ባይተዋር መሆኑ ይብቃ!

August 7, 2022 ርዕሰ አንቀጽ ኢትዮጵያ የታፈረችና የተከበረች አፍሪካዊት አገር ናት፡፡ ለመላው የዓለም ጥቁር ሕዝቦችና ለአፍሪካውያን ነፃነትም ተምሳሌት ናት፡፡ የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን አገራቸውን የሚያኮራ ተግባር ፈጽመው ያለፉት፣ ከአገራቸው በፊት የሚቀድም አንዳችም አጀንዳ እንደማይኖር በደማቸውና በአጥንታቸው በከፈሉት መስዋዕትነት ነው፡፡ የተለያዩ ገዥዎች ቢፈራረቁም ኢትዮጵያ በተስፋፊዎችና በኮሎኒያሊስቶች የተደረጉባት ወረራዎች የከሸፉት፣ በአገራቸው ከመጡባቸው ለማንም የማይመለሱ ጀግኖች በየዘመኑ ከፊት ረድፍ ሆነው […]

ሻምበል ጉታ ዲንቃ፤ የነጻነት ታጋዩን ኔልሰን ማንዴላን ከሞት ያተረፉት ኢትዮጵያዊ

7 ነሐሴ 2022, 08:22 EAT ተሻሽሏል ከ 8 ሰአት በፊት ይህ ድርጊት የሆነው የዛሬ 60 ዓመት ነው። ወቅቱ በርካታ የአፍሪካ ሃገራት በቅኝ ግዛት ቀንበር ውስጥ የነበሩበትና ነጻነታቸውንም ለማግኘት መራር ትግል የሚያካሄዱበት ጊዜ ነበር። ኢትዮጵያ ደግሞ በአድዋ ጦርነት ጣልያንን ድል አድርጋ፣ ጥቁሮች ነጮችን ማሸነፍ ይችላሉ በሚል ብዙ የአፍሪካ አገራት ምሳሌያቸው አድርገው ወስደዋታል። በደቡብ አፍሪካም የቅኝ ግዛትን […]

 · በኦሮሞ ብሔርተኞች የተወረሱት የዎላይታ ተወላጁ አቡነ ጴጥሮስ! ፟ አቻሜለህ ታምሩ

 · በኦሮሞ ብሔርተኞች የተወረሱት የዎላይታ ተወላጁ አቡነ ጴጥሮስ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በጠላትነት ፈርጆ ልጆቿን ሲያርድና ቅርሶቿን በማውደም ታሪኳን ሲያጠፋ የሚውለው የኦሮሞ ብሔርተኛነት የቤተክርስቲያኗ የበኩር ልጅና ፍሬ የሆኑትን አቡነ ጴጥሮስን ኦሮሞ ለማድረግ ያልፈጠረው ተረት፣ ያላቆመው የውሸት ሐውልትና ያላወጣው የሞጋሳ ስም የለም። ታሪክ እናውቃለን የሚሉ የኦሮሞ ብሔርተኞች ደግሞ በተለያየ ጊዜ ባወናከሯቸው ድሪቶዎች ሰማዕቱን አቡነ ጴጥሮስን ኦሮሞ ለማድረግ ያላወጡላቸው […]

ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ/ም እና የአቡነ ጴጥሮስ መሰዋዕትነት !

July 29, 2022  “ሐምሌ 22 ቀን 1928 አቡነ ጴጥሮስ ተይዘው ወደ ግራዚያኒ ቀረቡ፡፡ አቡነ ጴጥሮስ ቁመታቸው ረዘም ፊታቸውም ዘለግ ያለ መልካቸው ጠየም ያለ አዋቂነታቸውና ትሕትናቸው ከገጻቸው የሚነበብ ሲሆን በዚህ ጊዜ ለብሰውት የነበረው ልብስ የጵጵስና ጥቁር ካባ ያውም በጭቃ የተበከለ ነበር፡፡ በዚሕ ሁኔታ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ችሎት ቀረቡ፡፡ ለፍርድም የተሰየሙት ዳኞች ሦስት ሲሆኑ ጣሊያኖችና የጦር […]

ሩሲያ ከኢትዮጵያና ከሌሎች የአፍሪካ አገራት የምትሻው ምንድን ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ስድስት ቀናት የፈጀ ጉብኝት በተለያዩ የአፍሪካ አገራት አድርዋል። ሚኒስትሩ የመጨረሻ መዳረሻቸው በሆነችው አዲስ አበባ ተገኝተው “ለዓለም የምግብና ነዳጅ ዋጋ ቀውስ ምዕራባዊያን አገራት ተጠያቂዎች ናቸው” ብለዋል። ሰርጌይ፤ ከኢትዮጵያ አቻቸው ደመቀ መኮንን እና ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተገናኝተው መክረዋል። አቶ ደመቀ መኮንን “ውይይታችን በጣም ፍሬያማ ነበር። ሩሲያ […]

ዛሬም እንደ ትናንቱ፥ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን! – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

27/07/2022  –   ለአንድ ደቂቃ በያለንበት ቆመን ለኢትዮጵያ አምላክ ምስጋና እንድናቀርብ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ! የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፣ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለችግሮች ያለመንበርከክ፣ በፈተና ሳይበገሩ የማለፍና እንቅፋቶችን ተሻግሮ ድል የማድረግ የክብር ስም ነው፡፡ ሀገራችን በታሪኳ ያለ ፈተና ያሳለፈቻቸው ዘመናት እጅግ ጥቂቶች ናቸው፡፡ በብርቱ ልጆችዋ ጥረትና በፈጣሪ ቸርነት የሚገጥማትን የችግር ውርጅብኝ እየተቋቋማች እዚህ ደርሳለች፡፡ ዛሬም የሀገራችንን ብርቱ […]

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለ2015 በጀት ዓመት 3.2 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 20, 2022 በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2015 በጀት ዓመት የያዛቸውን ዕቅዶች ለማስፈጸም 3.2 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከዚህ በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ ለሚያከናውናቸው ተግባራት የሚውል 208.6 ሚሊዮን ብር ከተለያዩ የልማት አጋሮች ለማሰባሰብ ማቀዱንም ገልጿል።  ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ይህን ያስታወቀው ትላንት ማክሰኞ ሐምሌ 12፤ 2014 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተባባሪ እና አማካሪ ኮሚቴ ባቀረበው […]

ህወሓት በክልሉ ያሉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን አስጠነቀቀ

ከ 2 ሰአት በፊት የትግራይ ክልልን በበላይነት እየመራ የሚገኘው ህወሓት በትግራይ ክልል ያሉ ተቃዋሚ ድርጅቶችን የትግራይ ሕዝብን ትግል “እንዳያደናቅፉ” አስጠነቀቀ። ህወሓት ያወጣውን መግለጫ ጠቅሶ የክልሉ ቴሌቪዥን እንደዘገበው፣ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ የፖለቲካ ድርጅቶች “ሕዝባዊ ትግላችንን የሚያደናቅፉ እንቅስቃሴዎች አድርገዋል” ብሏል። በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ (ሳወት)፣ የትግራይ ነፃነት ፓርቲ (ውናት) እንዲሁም ባይቶ ዓባይ ትግራይ (ባይቶና) የተባሉት […]

ፍትሕ ሚኒስቴር የስልጤ ዞን አመራሮችን የፀጥታ አካላትንና ፍርድ ቤትን ወቀሰ

https://www.ethiopianreporter.com/108353/ የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ኦፕሬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙሊሳ አብዲሳና የፍትሕ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ፈቃዱ ፀጋ ፖለቲካ ዜና በአማኑኤል ይልቃል July 17, 2022  በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን በተለይም በወራቤ ከተማ በተፈጸመው ‹‹ሃይማኖትን መሠረት ያደረገ ግጭት›› ላይ ምርመራ ያደረገው የፍትሕ ሚኒስቴር፣ በግጭቱ አፈጻጸም፣ ምርመራና የፍትሕ ሒደቶች ላይ የዞኑን አመራሮች፣ የፀጥታ አካላትንና ፍርድ ቤትን በወንጀል ተባባሪነት […]

በወልቃይት ጠገዴ የማነነት ጥያቄ ላይ ለፌደሬሽን ምክር ቤት የውሳኔ ሃሳብ ሊቀርብ ነው ተባለ

July 15, 2022 የፌደሬሽን ምክር ቤት የማንነትና አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ በወልቃይት ጠገዴ የማነነት ጥያቄ ላይ ለምክር ቤቱ የውሳኔ ሃሳብ ለማቅረብ ጥናቱን እያጠናቀቀ እንደሆነ ለምክር ቤቱ ባቀረበው ሪፖርት መግለጡን ፋና ብሮድካስት ዘግቧል። ቋሚ ኮሚቴው ለራያ የማንነት ጥያቄም ምላሽ ለመስጠት እየሰራ መሆኑን ተናግሯል። ቋሚ ኮሚቴው ባሁኑ ወቅት ስድስት የማነነት እና 24 የወሰን መካለል እና አስተዳደራዊ ጥያቄዎችን ከዘጠኝ […]