ዳኞች ሰዓት አክብረው እንዲሰየሙና ይቅርታ እንዲጠይቁ የሚያስገድድ ደንብ ፀደቀ

ፖለቲካ ዜና በሳሙኤል ቦጋለ July 13, 2022  ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ሲሠራበት የነበረውን የሥነ ሥርዓት ድንጋጌ የሚተካ፣ ዳኞች ሰዓት አክብረው እንዲሰየሙና ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት አርፍደው ከተሰየሙ ባለጉዳዮችን ይቅርታ እንዲጠይቁ የሚያስገድድ ደንብ ፀደቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያፀደቀው ይኼው ደንብ፣ ሁሉም የፍርድ ቤት ማኅበረሰብ እንዲያከብረው ያስገድዳል፡፡ መመርያው ሥራ ላይ የሚውለው ከነሐሴ ወር ጀምሮ ነው፡፡ ከግማሽ […]

ሞ ፋራህ በህፃንነቱ በሕገወጥ አዘዋዋሪዎች ወደ ዩናይትድ ኪንግደም መወሰዱን ይፋ አደረገ

12 ሀምሌ 2022, 09:22 EAT በዓለም ስመ ጥር ከሚባሉት አትሌቶች አንዱ የሆነው ሰር ሞ ፋራህ በህፃንነቱ በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም እንዲመጣ መደረጉን እና ለአስገዳጅ የህፃናት የጉልበት ብዝበዛ መጋለጡን ይፋ አደረገ። በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ከፍተኛ የማዕረግ ስም የሆነውን ‘ሰር’ የሚለውን መለያ ያገኘው ሞ ፋራህ ስሙም በወላጆቹ የተሰጠው ሳይሆን ሐሰተኛ ነው ብሏል። ሞ ፋራህ የተሰኘው […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች በሕዝብ ገንዘብ በሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን ላይ ወቀሳ አቀረቡ

ሦስቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ፖለቲካ ዜና በሲሳይ ሳህሉ July 10, 2022  ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. መግለጫ የሰጡት እናት መኢአድና ኢሕአፓ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በሕዝብ ገንዘብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን የዜጎችን ሞት ዓይተው እንዳላዩና ሰምተው እንዳልሰሙ ሆነዋል ሲሉ ወቀሳ አቀረቡ፡፡  ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው እየተጨፈጨፈ ያለውን ማኅበረሰብ ጨምሮ፣ በሚሰበሰብ ግብር የሚተዳደሩት ‹‹የመንግሥትና አፍቃሬ መንግሥት […]

The Ten Stages of Genocide – GENOCIDEWATCH

Take Action Genocide Watch exists to predict, prevent, stop, and punish genocide and other forms of mass murder. Our purpose is to build an international movement to prevent and stop genocide. The Ten Stages of Genocide By Dr. Gregory H. Stanton President, Genocide Watch Copyright 1996  I. Classification ​ ii. Symbolization ​ iii. Discrimination ​ […]

እያደባ በመስፋፋት ላይ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል (Creeping Genocide)   – በዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ (ከእንግሊዝኛው ጽሁፍ የተተረጐመ)

Admin   በዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ (ከእንግሊዝኛው ጽሁፍ የተተረጐመ) ይህን መጣጥፍ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በመፃፍ ላይ ሳለሁ አሶሽዬትድ ፕሬስ የተባለው የዜና ወኪል የሚከተለውን መረጃ አሰራጨ፡፡ “የዓይን እማኞች ዛሬ እሁድ ሰኔ 12 ቀን በአብዛኛው የአማራ ተወላጆች የሆኑ ከ2‚000 በላይ ሰዎች በአገሪቱ ኦሮሚያ ክልል መገደላቸውን ገልፀዋል፡፡” በኢትዮጵያ የሚገኝ ምንጬ እንደገለፀልኝ ከሆነ ደግሞ 400 አማሮች የተገደሉ ሲሆን፣ 6‚000 […]

የዐማራው መብትና ህልውና ካልተከበረ የማንም መብትና ህልውና ሊከበር አይችልም – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

Admin   አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) “ከሞትን አይቀር እንደ መይሳው ካሳ ታግለን፤ ተዋግተን እንሙት” ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር  እኔ እስከማውቀው ድረስ እኛ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት አርባ ዓመታት፤ የንጹሃንን ሞት በሌላ ሞት፤ ረሃብን በረሃብ፤ እልቂትን በባሰ እልቂት፤ ስደትን በሌላ ስደት፤ መፈናቀልን በባሰ መፈናቀል፤ አገራዊ ወይንም ብሄራዊ ውርደትን በሌላ ውርደት (የሱዳን ወረራን መመልከት በቂ ነው) ወዘተ እንዴት ይሆናል እያልን ከመተቸትና ከመወቃቀስ ባሻገር መሰረታዊና መዋቅራዊ […]

Rule of Law, not Expediency, Should Guide the Negotiation with TPLF

July 6, 2022 Wondwossen Demissie Kassa (PhD)Addis Ababa University   It has been a while since ending the Tigray conflict through negotiation has been discussed. Though the Federal Government had been dismissing rumours of negotiation with TPLF as unfounded, recently the Prime Minister publicly told the House of Peoples Representatives about his administration’s commitment to peaceful […]

ፓርላማው ከሰሞኑ የተፈጸሙ ግድያዎችን የሚያጣራ ኮሚቴ እንዲቋቋም ወሰነ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 6, 2022 230 በሃሚድ አወል ከሰሞኑ በኦሮሚያ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጸሙ ግድያዎችን ጨምሮ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በዜጎች ላይ የተፈጸሙ ኢ-ሰብዓዊ ጭፈጨፋዎችን የሚያጣራ ልዩ ኮሚቴ እንዲቋቋም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወሰነ። በፓርላማው የበላይ አመራር የሚሰየመው ይህ ልዩ ኮሚቴ “ለቀጣይ እርምጃዎች የሚረዳ ምክረ ሃሳብ” እንዲያቀርብ ኃላፊነት ተጥሎበታል።  የተወካዮች ምክር ቤት ይህን ውሳኔ ያሳለፈው ዛሬ ረቡዕ ሰኔ […]

ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚደረጉ ድጋፎችን የሚመለከት ውክልና ለተመድ የልማት ፕሮግራም ተሰጠ

ፖለቲካ ዜና በአማኑኤል ይልቃል July 6, 2022  መንግሥት ለኮሚሽኑ 40 ሚሊዮን ብር በጀት ይዟል የኢትዮጵያ መንግሥት በቀጣዩ ዓመት ይጀመራል ተብሎ የሚጠበቀውን አገራዊ ምክክር ለሚመራው አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሚደረጉ ድጋፎች የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ትረስት ፈንድ እንዲያቋቁም ውክልና ሰጠ፡፡ ፕሮግራሙ ለኮሚሽኑ የሚደረጉ ድጋፎችን የማስተባበርና በሚያዘጋጀው የትረስት ፈንድ ቋት የማሰባሰብ ኃላፊነት እንደሚኖረው የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ አገራዊ ምክክር […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች ዜጎች ለደኅንነታቸው ጠባቂ አጥተዋል አሉ

ፖለቲካ ዜና በሲሳይ ሳህሉ July 6, 2022  በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰኔ 27 ቀን 2014 ዓ.ም. ቁጥራቸው እስካሁን በውል ባልታወቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በኦነግ ሸኔ መገደላቸው በይፋ ከተገለጸ በኋላ፣ ዜጎች ለደኅንነታቸው ጠባቂ ማጣታቸውን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ እናት ፓርቲ ማክሰኞ ሰኔ 28 ቀን 2014 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ‹‹ነገሩ በአማራ ላይ የቀጠለው ዘር ፍጅት (Genocide) […]