Older than Egypt is Ethiopia 
Jኡልይ 3፣2022 12፡02 PM Ethiopia is old, even older than Egypt, but its antiquity is somewhat different. While Egypt was the world’s first indisputable nation-state, unique in its complex politico-religious system augmented by magnificent material remains and a corpus of epic literature, in Ethiopia, the very cradle of mankind, the material evidence of its ancient […]
የቦረናን ኦሮሞዎች የጨፈጨፈው ሽፍታው ዋቆ ጉቱ የዚያድባሬ ጄኔራል እንጂ የኦሮሞ የነጻነት ታጋይና አርበኛ አይደለም !
July 3, 2022 – አቻምየለህ ታምሩ ባሌ ውስጥ ሮቤ ከተማ በ22 ሚሊዮን ብር ወጪ የመታሰብያ ሐውልት የቆመለት “ጄኔራል” ዋቆ ጉቱ ማነው?ኢትዮጵያ ውስጥ የቆመው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው በላዔ ሰብዕ ዐቢይ አሕመድ ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም. ወደ ባሌ በማቅናት እነ ዋቆ ጉቱን የነጻነት ታጋዮችና አርበኞች አድርጎ በማቅረብ፣ በአማርኛ ስለኢትዮጵያ በሚያሰማው ለጆሮ የሚስቡ ዲስኩሮቹ የሚያጠልቀውን ጭንብሉን ሮቤ […]
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድን መንግሥት ለመኮነን፣ ሀቀኛ ኢትዮዽያውንና ምዕራባውያን መንግሥታትና ተቋማት፣ ምን ያህል ተጨማሪ የአማራ ደም እስከሚፈስ ይጠብቃሉ?
Admin ሰኔ 13፣ 2014 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በቅርቡ ፓርላማ ቀርብው የአማራን ሕዝብ ለማስጨፍጨፍ የተጀመረውን ዘመቻ ለማስቀጠል ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ፣ በወለጋ አካባቢ በብዙ ሺዎች የሚቆጥሩ አማራዎች እደገና ታርደዋል፤ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ እንደተለመደው በዱር በገደሉ ተሰደው እንዲሰቃዩ ተደርገዋል:: የአማራው ሕዝብ ሰቆቃ፣ችግርና እልቂት የማይከነክነዉና የማይሰማው፣ ሌላው እስካሁን ያልተነካው የኢትዮጵያ ክፍል፣ ነገ እጣና ፋንታው የእሱ መሆኑን መረዳት ተስኖት፣ […]
“ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኬን ህዝብና አገር” በሚል አርዕስት ስር በ24.04.2022 ያቀረብኩትን ሰፋ ያለ ጽህፍ አስመልክቶ ከአቶ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ቦርከና በሚባለው ድረ-ገጽ ላይ ለወጣው ትችት መልስ!
Admin ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)ሰኔ 14 , 2014 ዓ. ም. በመጀመሪያ ደረጃ አቶ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅን ለሰጠው ወይም ላቀረበው ትችት ሳላመሰግነው አላልፍም። አንድ እንደዚህ ዐይነት አገርንና አገዛዝን የሚመለከት ሰፋ ያለ ጽሁፍ በሚቀርብበት ጊዜ ጽሁፉን ያነበቡ ሰዎች በአተናተን ዘዴው ያልረኩ ከሆነ ወይም “በመረጃ ያልተደገፈ” ከመስላቸው ትችት የመስጠት መብት አላቸው። ይህን ካልኩኝ በኋላ አቶ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ሲጀምር ዶ/ር […]
19 Of The Best Ethiopian Books – BOOK RIOT 06:47
LISTS 19 OF THE BEST ETHIOPIAN BOOKS Carina Pereira Jun 22, 2022This content contains affiliate links. When you buy through these links, we may earn an affiliate commission. If you enjoy — need, even — a cup of hot coffee to wake up each morning, there is a high chance you are consuming a drink that […]
ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ – ታሪክን ወደኋላ
19/06/2022 ደራሲ አቤ በምዕራብ ጎጃም ዞን በአቸፈር ወረዳ በልዮ ስሙ ኮረንች አቦ በተባለ ቀበሌ ከአባቱ አቶ ጉበኛ አምባየነና ከእናቱ ወ/ሮ ይጋርዱ በላይ ሰኔ 25/1925 ዓ.ም ተወለደ። ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በመጀመሪያ የአብነት በይስማላ ደብረ ገነት ቅ/ጊ ቤ/ክርስቲያን ዜማውን ዳዊቱን ቅንኔውን ለ12 ዓመታት የተከታተለ ሊቅ ነው። አቤ በዘመናዊ ትምህርቱን በዳንግላ ከተማ ይከታተል የነበረ ሲሆን በ1946 ዓ.ም ዳንግላን ትቶ […]
የጋምቤላ ከተማን ‹‹ኦነግ ሸኔ›› እና ‹‹ጋነግ›› ለመቆጣጠር የከተፈቱትን ጥቃት መመከቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ
ፖለቲካ 15 June 2022 አማኑኤል ይልቃል የጋምቤላ ክልል በክልሉ የሚንቀሳቀሱት ታጣቂዎቹ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) እና ‹‹ኦነግ ሸኔ›› የክልሉን ዋና ከተማ ለመቆጣጠር የከፈቱትን ጥቃት በመመከት ከተማውን ‹‹ነፃ›› ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፕረስ ሴክሬታሪያት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡጌቱ አዲንግ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ሁለቱ ታጣቂ ኃይሎች በጋራ በመሆን በጋምቤላ ከተማ ላይ ጥቃት የከፈቱት ትናንት ማክሰኞ ሰኔ 6 ቀን […]
ሕወሓት ስለድርድሩ ሁለት አቋም የያዘ ሲሆን የፌደራሉ መንግስት የድርድር ጉዳይን የሚከታተል ኮሚቴ አቋቁሟል
June 15, 2022 ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል መንግስት ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ለድርድር ዝግጁ መሆኑንና የኬንያው ፕሬዝዳንት አደራዳሪ እንዲሆኑ ፍላጎት እንዳለው ባሰራጨው ደብዳቤ የገለጠ ሲሆን ለክልሉ ህዝብ ግን ትግሉን ወደመጨረሻው ምዕራፍ ለማሸጋገር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል። የክልሉ ኘሬዝዳንት ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ማክሰኞ ዕለት ለጋዜጠኞች በትግርኛ በሰጡት መግለጫ በቅርቡ በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች የተደረጉ ኮንፈረንሶች ትግሉ ወደ መጨረሻ ደረጃ እንዲደርስ […]
ሕወሓት በኡሁሩ ኬንያታ አስተባባሪነት ናይሮቢ ላይ ከአብይ አህመድ ጋር ድርድር ለማድረግ ተስማማ
June 15, 2022 ሕወሓት በኡሁሩ ኬንያታ አስተባባሪነት ናይሮቢ ላይ ከአብይ አህመድ ጋር ድርድር ለማድረግ ተስማማ። የትግራይ ክልል መንግስት ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ለድርድር ዝግጁ መሆኑንና የኬንያው ፕሬዝዳንት አደራዳሪ እንዲሆኑ ፍላጎት እንዳለው ባሰራጨው ደብዳቤ የገለጠ ሲሆን ለክልሉ ህዝብ ግን ትግሉን ወደመጨረሻው ምዕራፍ ለማሸጋገር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል።
ፖለቲካዩኒቨርሲቲዎች አዲስ ፕሮጀክት የሚጸድቅላቸው ከተሰጣቸው መለያ ጋር ሲስማማ ብቻ ነው
12 June 2022 አማኑኤል ይልቃል በአገሪቱ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከሚቀጥለው በጀት ዓመት አንስቶ የሚያቀርቧቸው አዳዲስ የግንባታ ፕሮጀክቶች የሚጸድቁላቸው፣ ትምህርት ሚኒስቴር ከሰጣቸው የልህቀት ማዕከልነት ልየታ ጋር ከተስማማ ብቻ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ዩኒቨርሲቲዎችን የምርምር ዩኒቨርሲቲ፣ አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲና አጠቃላይ (ኮንፕሬሲቭ) ዩኒቨርሲቲ በሚል በሦስት የልህቀት ማዕከልነት መድቧቸዋል፡፡ በዚህም መነሻነት ሁሉም ዩኒቨርሰቲዎች ለልህቀት ማእከልነት የተቀመጠውን ስታንዳርድ ለማሟላት የሚቀራቸውን መሰረተ ልማት […]