የደቡብ አፍሪካ አዲሱ ሕግና የኢትዮጵያዊያን ሥጋት

ፖለቲካ 20 February 2022 ዮናስ አማረ ከማኅበራዊ የትስስር ገጾች ባለፈ በአንዳንድ ዋና ዋና በሚባሉ የዜና አውታሮች ጉዳዩ ለኢትዮጵያዊያን ሥጋት ተብሎ ሲቀርብ ከርሟል፡፡ በተለይ አንዳንድ የደቡብ አፍሪካ ፖለቲከኞች በጥቂት የውጭ ሠራተኞች ቀጣሪ ተቋማት ተዟዙረው ፍተሻ ማድረጋቸውን ተከትሎ፣ የተነሱ ግርግሮች ነገሩን ጎልቶ እንዲነሳ አድርገውታል፡፡ ደቡብ አፍሪካ በውጭ ሠራተኞች ላይ አወጣችው የተባለው አዲሱ ሕግ በብዙዎች ዘንድ ሥጋት አሳድሯል፡፡ […]

Get Dirty or Die Trying (Girma Berhanu)

February 19, 2022 Get Dirty or Die Trying : The‌ ‌decline‌ ‌of‌ ‌collective‌ ‌judgement‌ ‌among‌ ‌Ethiopian‌ ‌political‌ ‌elites‌ ‌  When stupidity is considered patriotism, it is unsafe to be intelligent                                     – Isaac Asimov By Girma Berhanu Introduction In this paper, I will attempt to analyze the downward trend of collective intelligence among Ethiopia’s political leaders and elites.[1] The analysis […]

እነሆ ጀግና — የየካቲት 12ቱ ጸረ ፋሽስት ተጋድሎ መሪ ታላቁ አርበኛ ደጃዝማች ለጥ ይበሉ ገብሬ – 

Achamyeleh Tamiru እነሆ ጀግና — የየካቲት 12ቱ ጸረ ፋሽስት ተጋድሎ መሪ ታላቁ አርበኛ ደጃዝማች ለጥ ይበሉ ገብሬ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በማርሻል ግራዚያኒ ላይ የተፈጸመው የቦንብ ጥቃትና የአርበኛነት ተጋድሎ ሲነሳ ቀድመው የሚታወሱት የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ተወላጆቹ አብርሃ ደሞጭና ሞገስ አስገዶም፤ ግፋ ካለም የሐረርጌው አማራ ሰምዖን አደፍርስ ብቻ ናቸው። በተለይም በዘመነ ደርግ ሻዕብያና ጀብሀ የተባሉ […]

የአምባላጌ ውጊያ ወደ አድዋ ውጊያ ጥርጊያ መንገድ!!![በክቡር መተኪያ ሃይለሚካኤል]

፠ የአምባላጌ ውጊያ ወደ አድዋ ውጊያ ጥርጊያ መንገድ!!![ በክቡር መተኪያ ሃይለሚካኤል] ጥቁር ህዝቦች የአውሮፓን ውጊያ ለመጀመሪያ ግዜ በተደራጀ መልኩ በከባድ ውጊያ ያሸነፉበት እየተባለ በስፋት የሚነገርለት የአድዋ ድል የካቲት 23 ቀን 1888 ከመካሄዱ ከጥቂት ወራት ቀደም ብሎ አንዲት አምባላጌ በተሰኘች ቦታ ላይ ከባድ ውጊያ ተደርጎ ነበር::አምባ አላጌ በስተሰሜን ኢትዮጵያ የምትገኝ በዛሬዋ ደቡባዊ ትግራይ ክልል ያለች ተራራማ […]

“የቀረኝ የራሴን ሕይወት በክብር ማጥፋትና ለኢትዮጵያ ጀግኖችና ታሪክ ጸሃፊዎች ታላቅ ተምሳሌት መሆን ብቻ ነው…!!!” (ጄኔራል ተሾመ ተሰማ)

18/02/2022  ታሪክን ወደኋላ “የቀረኝ የራሴን ሕይወት በክብር ማጥፋትና ለኢትዮጵያ ጀግኖችና ታሪክ ጸሃፊዎች ታላቅ ተምሳሌት መሆን ብቻ ነው…!!!” ጄኔራል ተሾመ ተሰማ የመጣው ይምጣ ከሞት ውጪ የሚመጣ የለም። ነገሩ ከአቅም በላይ ከሆነ ሻዕቢያ ዓይኔን ማየት ቀርቶ ሬሣዬንም አያገኛትም። እድሜ ለቀይ ባህር ውሃ የቀይ ባህር ዓሳ ይቀብረኛል።የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት ጣሉብኝ አደራ ከድንጋይ በላይ ይከብደኛል በመሆኑም ጠላት ከአቅም በላይ […]

East Africa’s Oldest Modern Human Fossil Is Way Older Than Previously Thought  – Smithsonian Magazine 12:34

SCIENCE East Africa’s Oldest Modern Human Fossil Is Way Older Than Previously Thought Analysis of ash from a massive volcanic eruption places the famed Omo I fossil 36,000 years back in time Brian Handwerk Science Correspondent January 12, 2022 At a remote region in southwestern Ethiopia, the Omo River and its long-vanished tributaries have laid […]

የኢትዮጵያ ባንኮች ለዓለም አቀፍ ውድድር ብቁ አለመሆናቸውን የፋይናንስ ባለሙያዎች ተናገሩ

ፖለቲካ 16 February 2022 አማኑኤል ይልቃል ዘርፉ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ስለሚደረግ ባንኮች ለውድድር ዝግጁ እንዲሆኑ ማሳሰቢያ ተሰጠ ለብዙ ጊዜያት ሲነገር ለነበረው የባንክ ዘርፍን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የማድረግ ውጥን ተግባራዊ ቢደረግ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ባንኮች ለተወዳዳሪነት የሚያበቃ አቋም እንደሌላቸው የፋይናንስ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ መንግሥት የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባለድርሻዎች ክፍት የማድረግ ሐሳብን ካነሳ ዓመታት ቢቆጠሩም፣ የአገር ውስጥ ባንኮች ይኼንን […]

አፄ ምኒልክና ትሩፋቶቻቸው። – ከኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬ

FEBRUARY 12/2022 ወደአንድ ወር ገደማ ይሆናል ጦማሬን ስመለከት፣ አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቬርርሲቲ የሕክምና ምሁር የሺዘጠኝ መቶ ስድሳዎቹን ተማሪዎችንና የደቀመዛሙርቶቻቸውን አቋምና ጽሑፎች በምስክርነት በመጥራት ስለአፄ ምኒልክ በሰጠው አስተያየት ከማንኛውም ንግግሩ ይበልጥ ቀልቤን የሳበው የሚከተለው ጥቅስ ነበር። “Certainly, there is no consensus on king Menelik and his contributions. Some adore him and others hate him. Menelik may […]

Crimes in Africa  – History Today 04:42

Italy’s imperial record of murder and looting, fire and devastation in Ethiopia. R.J.B. Bosworth | Published in History Today Volume 72 Issue 2 February 2022 Haile Selassie during the Italo-Ethiopian War, 1935. Hulton Getty. Over the last decade Ian Campbell has acted as the prosecutor of Italy’s imperial record in Ethiopia. In an appendix to Holy War he reviews […]

የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የሕይወታቸው መጨረሻ ሰዓት እና የመቅደላ ዝርፊያ፤በስፍራው በአካል በመገኘት የአሜሪካን ጋዜጠኛ የዘገበው ትርጉም፤ በቆንጂት መሸሻ

፠ የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የሕይወታቸው መጨረሻ ሰዓት እና የመቅደላ ዝርፊያ፤በስፍራው በአካል በመገኘት የአሜሪካን ጋዜጠኛ የዘገበው ትርጉም፤ በቆንጂት መሸሻ ሁለት የእንግሊዝ ወታደሮች ከሳር ድርቆሽ ክምር አጠገብ አንድ ሽጉጥ የጨበጠ ሰው ይመለከታሉ። ሊተኩሱ ሲደቅኑበት በአያቸውም ጊዜ ከክምሩ በስተጀርባ ይሰወራል። ቀጥሎም በእርግጥ ተኩስ ይሰማሉ። ተኩስ ከሰሙበት ቦታ ሲደርሱ ከሳሩ ድርቆሽ ክምችት አጠገብ ያዩት ሰው መሬት ላይ ወድቆ፣ ተዘርግቶ […]