ጀግናይቱ እናት ወ/ሮ በላይነሽ ለማ ማን ነበሩ???

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! ጀግናይቱ እናት ወ/ሮ በላይነሽ ለማ ማን ነበሩ??? ማሳሰብያ፤……የመጀመርያው ፎቶ ወ/ሮ በላይነሽ ለማ ልጆቻቸውን ገና በ ፋሺስት ደርግና በዘረኛው ወያኔ ሳይነጠቁ በፊት ሲሆን ሁለተኛው ፎቶ ግን በትግሉ ሂደት ወቅት ልጆቻቸውን እያጡና እየተጎሳቆሉ በነበረበት ወቅት ነው፤.… የቅርብ የቤተሰብ አባል ወ/ሮ በላይነሽ ለማን እንዲህ ሲል ይገልፃቸዋል ”እትዬ ልጆችዋን ያለአጋር ብቻዋን እንደ አራስ […]
“ከታሪክ ዉጭ የሚደረግ እንቅስቃሴ መቅሰፍት ነዉ

1981 መጨረሻ ወይም 1982 ላይ ወልድያ በሔሊኮፕተር የተበተነው በአማርኛ እና በትግርኛ የተፃፈው (ካልተሳሳትኩ ሽፋኑ ቀይ ነው) መፅሀፍ የሚያስታውስ ሰው ይኖር ይሆን? በወቅቱ ለደርግ እጃቸውን ሰጥተው የነበሩት የትህነግ ከፍተኛ አመራሮች አብርሃም ያየህ እና ገብረመድህን አርአያ የሰጡት ቃለምልልስ የታተመበት ሲሆን ትህነግ ገና ከበርሃ እያለ ራያ እና ወልቃይትን ወደ ታላቋ የትግራይ ሪፐብሊክ እንዴት አድርጎ ለማካተት እንዳሰበ የሚያሳይ ነበር። […]
ቆንጂት ተክሉ/ ትርሲት ማን ናት ???ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ቆንጂት ተክሉ/ ትርሲት ማን ናት ??? ማሳሰብያ፡ የመጀምርያው ፎቶ፡ቆንጂት ተክሉ ስትሆን ሁለተኛው ገነት ግርማና ቆንጂት የሁለተኛው የኢሕአፓ ጉባኤ በቋራ፤ሶስተኛው ቆንጂት ከነትጥቋ እና ሌላው ቆንጂት ገበሬውን በማንቃትና በማስተማር ላይ ተሰማርታ ነው።በ አዲስ አበባ ህቡዕ ገብታ በቤት ሰራተኝነት ስትሰራ በአሰሳ መያዟን በተመለከተ ራሷ ከጻፈችው በመጥቀስ እንጀምር ። ” ግብረ ሰይሉ የሚፈጸመው እዚያው […]
“ሕገ መንግሥቱ ከሚሻሻል እንደገና መጻፍ ይቀላል”

November 26, 2020 የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) “ሕገ መንግሥቱ ከሚሻሻል እንደገና መጻፍ ይቀላል” በሚል ርዕስ ያወጣውን ጠቃሚ ሰነድ ለግንዛቤ እንዲረዳ አቅርበንላችኋል። እዚህ ላይ ይጫኑ ሕገ መንግሥቱ ከሚሻሻል እንደገና መጻፍ ይቀላል
የአስተዳደር ወሰን፣ የማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ የሚደረገው ጥናት በግንቦት ወር እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ

On Oct 27, 2020329 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስተዳደር ወሰን፣ የማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ የሚደረገው አጠቃላይ አገራዊ የዳሰሳ ጥናት በመጪው ግንቦት ወር እንደሚጠናቀቅ የአስተዳደር ወሰንና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ገለጸ። በክልሎች መካከል የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ያለባቸው ዞኖች፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች በጥናቱ ይካተታሉ ተብሏል። ኮሚሽኑ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ ክንውኑን በተመለከተ […]
ሥነ-ጽሑፍ፡”ሴቶች የታሪክ አካል ተደርገው አይቆጠሩም፤ በታሪክነትም አንመዘግባቸውም” መዓዛ መንግሥቴ

9 ጥቅምት 2020 ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉ ሴት የነፃነት ታጋዮችን በሚዘክረው ‘ዘ ሻዶው ኪንግ’ መፅሃፏ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊቷ ደራሲ መዓዛ መንግስቴ ለቡከር ሽልማት ከታጩት መካከል አንዷ ሆናለች። ለነፃነት በተደረገው ትግል ላይ የጥቂት ወንዶች ሚና በጎላበት ሁኔታ ሴት ነፃነት ታጋዮች ከታሪክ መዝገብ መፋቃቸውንና ግዙፍ ሚናቸው ምን ይመስል ነበር በማለት አስርት አመታትን ወደ ኋላ ተጉዛም መዓዛ […]
“በኢትዮጵያ ውስጥ በእስላምና በክርስቲያን መካከል ልዩነት አለ የሚል ቢኖር እሱ የኢትዮጵያ ጠላት ነው!!!” ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ

28/09/2020 “በኢትዮጵያ ውስጥ በእስላምና በክርስቲያን መካከል ልዩነት አለ የሚል ቢኖር እሱ የኢትዮጵያ ጠላት ነው!!! “ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አቻምየለህ ታምሩ ኦነጋውያኑ እነ አሕመዲን ጀበል፣ ለማሰብ ፈቃደኛ ያልሆነው ትውልድና ባገሩ ላይ ያሳመጹት ተከታያቸው እውነት ቢሆንም እንኳን “ሊሆን አይገባውም” ብለው አቋም ቢይዙበትም፤ ፋሽስት ወያኔና ናዚ ኦነግ ፋሽስት ጣሊያን ጀምሮ የተወውን ኢትዮጵያውያንን በሃይማኖትና በነገድ ለያይቶ የማባላት ፕሮጀክት በመንግሥትነት ተሰይመው […]
How Italy’s Colonial War in Ethiopia Foreshadowed the Barbarism of World War II Jacobin 08:36 –

ByAnne Colamosca The Booker Prize shortlisting of Maaza Mengiste’s The Shadow King is the latest sign of rising interest in Fascist Italy’s colonial war in Ethiopia. The genocidal violence perpetrated against Ethiopians in 1935–6 was soon turned back onto European soil — and united Italian anti-fascists with the Africans resisting colonial aggression. In early 1934, […]
“የቀዳማይ ወያኔ” እውነተኛ ታሪክና ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የአባቱ የአርበኛነት ታሪክ ሲፈተሽ! [ክፍል ፩] አቻምየለህ ታምሩ

2020-08-21 “የቀዳማይ ወያኔ” እውነተኛ ታሪክና ሊላይ ኃይለ ማርያም እያስተጋባው ያለው የአባቱ የአርበኛነት ታሪክ ሲፈተሽ! [ክፍል ፩]አቻምየለህ ታምሩ ሊላይ ኃይለ ማርያም የተባለ የወያኔ የአፓርታይድ አገዛዝ ሰላይና “የቀዳማይ ወያኔ” መሪ የነበሩት የብላታ ኃይለ ማርያም ረዳ ልጅ ከሰሞኑ በፋና ቴሌቭዥን በመቅረብ ተዘርዝሮ የማያልቅ የፈጠራ ድርሰቱን ሲያቀርብ ሰንብቷል። ሊላይ ኃይለ ማርያም በፋና ቴሌቭዥን ቀርቦ ካስተጋባው የፈጠራ ታሪክ ውስጥ በዛሬው […]
አለቃ አያሌው ታምሩ- ደማቁ ፀሐይ (አባይ ነህ ካሴ)

2020-08-20 አለቃ አያሌው ታምሩ- ደማቁ ፀሐይ አባይ ነህ ካሴ * …ወጣቱን ትውልድ አዳሪ ትምህርት ቤት ሰብስበው እያስተማሩ ነው፡፡ እነዚህ ነገ ሲወጡ ጉድጓድ ውስጥ ያደገ የውሻ ግልገል መሆናቸው ነው፡፡ አንዳች ክፉ ነገር ቢመጣ እንኳን ደሙን የሚያፈስልዎ ውኃ የሚረጭልዎ አያገኙም!!!” ዛሬ ነሐሴ ፲፬ ሊቁ ሐዋርያ አለቃ አያሌው ታምሩ ካረፉ ፲፫ኛ ዓመት ኾነ። ሊተካቸው ቀርቶ ሊከተላቸው የቻለ እስካሁን […]