በቀለ ሻረው ማን ነው?? ክማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸውተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! በቀለ ሻረው ማን ነው?? ከትግል ጓዶቹ እንደተነገረው፤…… በቀለ ሻረው በጎጀም ክፋለ ሐገር በ ባሀርዳር አወራጃ በሜጫ ወረዳ ይዶንጋ ማርያም ወይንም ልዩ ሰሟ ባችማ ተራራ ተብላ በምትጠራ መንደር ተወለደ። በቀለ ለቤተሠቦቹ የመጀመሪ ልጅ ነበር። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ የመጀመርያ ደርጃ ትምህርቱን በመርአዊ ከተማ፤ ስድስትና ሰባተን ወደ ዳንግላ ከተማ በመሄድ ከተማረ በኋላ፤ ትምህርቱን ለመቀጠል […]

ሻምበል አመሀ አበበ ማን ነው??..

ሁሌ እናስታውሳቸውተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሻምበል አመሀ አበበ ማን ነው??.. በባለ ታሪኮቹ እንደተነገረው፤. ማሳሰብያ፤….ከሻምበል አመሀ አበበ ጋር የ10ኛ ኮርስ የአባዲና ምሩቅ የነበረውና በ ኢሕአፓነትም ይፈለግ የነበረው ሌላው ጓደኛው አሁንም በህይወት ያለ ስለሆነ ታሪኩን ሊተርክልን ከፈለገ ከ በለጠ መረጃ ጋር ልናቀርብ እንደምንችል በዚሁ ማስታወቅ እንፈልጋለን ፡፡ ሌሎችም ሻምበል አመሀ አበበን የምታውቁ አንባቢዎቼ ካላችሁ፤ ስለ ህይዎት ታሪኩም ቢሆን […]

ጸሎተ ሕዝቅያስና ሰላማዊት ዳዊት ማን ናቸው??

ሁሌ እናስታውሳቸውተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጸሎተ ሕዝቅያስና ሰላማዊት ዳዊት ማን ናቸው?? በታሪኩ ባለቤቶችና በትግል ጓዶቻቸው እንደተነገረው፤……. “ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፤ ጥበብንም ያበዛል።” ብዙ ጊዜ የሀገራችን ሀቀኛ ጀግኖች እዩኝ እውቁኝን ሳያበዙና ብዙ ሰውም ሳያውቃችው ህይወታቸውን ለሀገራቸው ሰጥተው ተሰውተው ያልፋሉ ። የነአብርሃም ደቦጭን ሾፌር ማን ያውቀዋል፤ ስንቱ ያስታውሰዋል? በዱር በገደሉ ፋሺስቶችን ተፋልመው፤ በየከተማው ነፍሰ ገድዮቹን ተጋፍጠው የተሰዉት ስማቸው […]

አምሳሉ በላይ ማን ነው?? ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አምሳሉ በላይ ማን ነው?? ማሳሰብያ፤…ስለ ታላቅ ወንድሙ አላምረው በላይ አጭር የትግል ታሪክ በቅርቡ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። በአብሮ እደጉና የትግል ጓዱ ተቀባ በየነ እንደተነገረው፤….… አምሳሉ በላይ ከአባቱ ከ ሀምሳ አለቃ በላይ ወንዴ እና ከእናቱ ወ/ሮ ሙሽሪት… በጎንደር አዘዞ ቀበሌ 20 ተወለደ። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ አንደኛና መለስተኛ ደርጃ ትምህርቱን በአፄ ፋሲል ት/ቤት […]

BBC World News – History of Africa, The Rise of Aksum

2017-07-30 · Zeinab Badawi travels to the little-visited country of Eritrea and neighbouring Ethiopia, to chart the rise of the Kingdom of Aksum. Described as one of the four greatest civilisations of the… Episode Guide · History of Africa, Mother Africa – BBC 2017-07-28 · Zeinab Badawi’s History of Africa takes her to Eritrea and Aksum in […]

One of Africa’s best kept secrets – its history – BBC News

Mother Africa History of Africa Zeinab Badawi delves into the history of Africa for a brand new, eight-part series on BBC World News. In this first episode Zeinab Badawi travels across the continent, examining the origins of humankind and how and why it evolved in Africa. During her journey Zeinab is granted rare access to […]

What We Can Learn From The 20th Century’s Worst Dictators – The Federalist 06:47

Frank Dikötter’s new book, ‘How to Be a Dictator,’ takes a sweeping look at some of the most tyrannical men of the last century and finds a surprising number of cautionary commonalities. By Helen Raleigh April 4, 2020 What did Mussolini, Hitler, Stalin, Mao Zedong, Kim Il-sung, Haiti’s Duvalier, Romania’s Ceausescu, and Ethiopia’s Mengitsu have […]

ስመኝ ምናለ (ድላይ) ማን ናት?? ከማኮነን ተስፈየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ስመኝ ምናለ (ድላይ) ማን ናት?? ማሳሰብያ፤..የ ሰመኝ ምናለ በቂ መረጃ ስለሌለኝ፤ የምታውቋት አንባቢዎቼ ካላችሁ ለበለጠ መረጃ በአክብሮት እጠይቃለሁ። የጀግኖቻችንን ታሪክ አብረን እንፃፍ!! በትግል ጓዷ እንደተነገረው፤.… “በሜዳ ስሟ ድላይ በመባል የምትታወቀው ስመኝ ምናለ በወሎ ክ/ሀገር በ ራያ ቆቦ ተወለደች። የመጀመርያ ደረጃ ትምህርቷን በቆቦ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ካጠናቀቀች በኋላ ወደ ወልድያ […]

ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ማን ነው ??..ከማኮነን ተስፋየ የፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ማን ነው ??.. በ ቅርብ ጓደኛውና አብሮ አደጉ አሻግሬ መንግስቱ እንደተነገረው፤..… ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ከ አባቱ ከአቶ ከበደ ጥላዬና ከ እናቱ ከወይዘሮ አማከለች ታዬ ሰኔ ወር 1948 ዓ.ም በ አዲስ አበባ ከተማ ስድስት ኪሎ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በካቴድራል ካቶሊከ ትምህርት ቤትና በአምሃ […]