የአሜሪካ ምርጫ እና የትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ ቤተሰብ ተሳትፎ
November 2, 2024 – VOA Amharic ኢትዮ አሜሪካዊያን ቤተሰቦች በዘንድሮው ምርጫ ላይ በንቃት ከሚሳተፉ ዮናይትድ ስቴትስን መኖሪያቸው ካደረጉ ማኅበረሰቦች መካከል እንደሚሆኑ ይጠበቃል። በተለይ ከዓመታት በፊት ወደ ሀገሪቱ የመጡ ፤ የነጻ ምርጫ ሂደትን ፋይዳ የተገነዘቡ ወላጆች ልጆቻቸው ዕድሜያቸው ለምርጫ ሲደርስ ዕድሉን በአግባቡ እና በጥንቃቄ እንዲጠቀሙበት በማበረታት የዜግነት ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ። ለዚህ ማሳያ የሚሆ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
አስገራሚው የ400 ኪ/ግ ወርቅ ጉዳይ፣ ንግድ ባንክ ሰራተኞቹን ማስከፈል ጀመረ፣ የተመድ አነጋጋሪ ሪፖርት እና ሌሎች መረጃዎች
November 2, 2024
አካባቢውን እየረበሸ ያለው የባዶ ቅል ጥሬ መንኳኳት!
November 2, 2024 – አቻምየለህ ታምሩ አካባቢውን እየረበሸ ያለው የባዶ ቅል ጥሬ መንኳኳት! የባዶ ቅል ጥሬ መንኳኳት አካባቢውን እየረበሸው እንደኾነ ወዳጆቻችን ነግራችኹናል። በርግጥ ሲታዘብ ለኖረ ተከታታይ ይህ የባዶው ቅል ጥሬ መንኳኳት አዲስ ነገር አይደለም። የባዶው ቅል ጥሬ መንኳኳት የጀመረው ገና የፋሽስት ወያኔን ጠረን እንደያዘና የኢሕአዴግን ቆብ ባግባቡ ሳያወልቅ “ዳያስፖራ” በሆነ በማግስቱ ነበር። የሚንኳኳው የባዶ ቅል ጥሬ ራሱን […]
የመላኒያ ትረምፕ በድጋሚ ቀዳማዊ እመቤት የመሆን ዕድል
November 2, 2024 – VOA Amharic የተዋጣላቸው ስሎቬኒያዊ ሞዴል፣ በኋላም የአሜሪካ ቀዳማዊ እመቤት የሆኑት መላኒያ ትረምፕ፣ በእ.አ.አ 2016 ባለቤታቸው ዶናልድ ትረምፕ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነው ከተመረጡ በኋላ፣ መልካምም ጎምዛዛም ጊዜ አሳልፈዋል። መላኒያ ትረምፕ በመጪው የፈረንጆች ዓመት ወደ ዋይት ሃውስ የመመለስ ዕድል አላቸው። የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኤግሌሲያስ የላከችው ቀጣዩ ዘገባ፣ የመላኒያ ትረምፕን ሕይወት ወደ ኋ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የምክትል ፕሬዚደንት ካምላ ሀሪስ ባለቤት ደግ ኤምሆፍ ማን ናቸው?
November 2, 2024 – VOA Amharic በአሜሪካ የመጀመሪያ ወንድ ቀዳማዊ ባለቤት ታሪክ ሊሠራ ይሆን? የዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ካምላ ሀሪስ የፊታችን ማክሰኞ በሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ከተመረጡ በአሜሪካ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚደንት ይሆናሉ፡፡ እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ባለቤታቸው ደግ ኤምሆፍም የመጀመሪያ ” ቀዳማዊ ባለቤት” እንደ አ ገሩ አጠራር የመጀመሪያ” ፈርስት ጀንትልማን” ሆነው ታሪክ ይሠራሉ፡፡ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የሠራዊቱ የቀድሞ አባላት በፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ምርጫ ተለያይተዋል
November 2, 2024 – VOA Amharic በዩናትይድ ስቴትስ ምርጫ ድምጽ መስጠት ከሚችሉ መራጮች መካከል ወደ ስድስት ከመቶ የሚሆኑት በሠራዊቱ ውስጥ ያገለገሉ ናቸው፡፡ በቅርብ የወጣው የፒው የጥናት ተቋም ከሠራዊቱ የቀድሞ አባላት መካከል አብዛኞቹ ከምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ይልቅ የሪፐብሊካኑንን እጩ ዶናልድ ትረምፕን 60 ለ 40 በሆነ ልዩነት ይደግፋሉ፡፡ የቪኦኤ የፔንታገን ዘጋቢ ካርላ ባብ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
ቀጥታ,የዶናልድ ትራምፕ እና የካማላ ሐሪስ የመጨረሻዎቹ ቀናት ፍልሚያ
ቀጥታ,የዶናልድ ትራምፕ እና የካማላ ሐሪስ የመጨረሻዎቹ ቀናት ፍልሚያ አሜሪካ በመጪው ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም በዓለም ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ያለውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዋን ታካሂዳለች። ሪፐብሊካኑ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ዲሞክራቷ ምክትል ፕሬዚዳንት አገሪቷን በመጪው አራት ዓመታት ለመምራት እየተፋለሙ ይገኛሉ። አሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ፕሬዝደንት ትመርጣለች ወይስ ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ መንበረ-ሥልጣኑን ይቆናጠጣሉ? ቢቢሲ አማርኛ የአሜሪካን ምርጫ […]
“ከትምህርት ቤት ስመለስ እግሬን በፍንዳታ አጣሁ” የትግራዩ ታዳጊ
ከ 21 ደቂቃዎች በፊት በትግራይ ገጠራማ መንደር ነዋሪ የሆነው ብርሃነ ኃይሌ ከትምህርት ቤት ሲመለስ አንዲት ቅጽበት መላ ሕይወቱን ላይመለስ ቀየረችው። የ16 ዓመቱ ታዳጊ የረገጠው መሳሪያ ፈንድቶ ግራ እግሩን መታው። ስጋና አጥንቱ ተለያይቶ በደም አበላ ተጥለቀለቀ። ከፍተኛ ሕመም ሰቅዞ ያዘው። “ፍንዳታው ወደ ኋላ አሽቀነጠረኝ። ስፍራው በደም ተጥለቀለቀ። የአካባቢው ነዋሪዎች ድምጹን ሰምተው እየተቻኮሉ መጡ” ሲል ለቢቢሲ ተናግሯል። […]
በአሜሪካ ምርጫ እስራኤላውያን እና ፍልስጤማውያን ማንን ይደግፋሉ? ትራምፕን ወይስ ካማላ?
ከ 4 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነው ሲመረጡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ደስታቸውን ለመግለፅ አንድ መንደር በስማቸው ሰየሙ። ትራምፕ ሃይትስ በጎላን ተራሮች አካባቢ የሚገኙ ድንጋያማ እና በማዕድን የተሞላ ሥፍራ ነው። ትራምፕ የጎላን ተራሮች ያሉበትን ቦታ የእስራኤል ነው ብለው ዕውቅና ሰጡ። በግማሽ ምዕተ ዓመት ይህ ያደረጉ የመጀመሪያው ፕሬዝደንት ናቸው። ጎላን በአውሮፓውያኑ 1967 ጦርነት […]
Forty years on from Ethiopia’s catastrophic famine, progress has slid into reverse – PoliticsHome
A mother holds her baby in a camp for displaced people, South Sudan | Image by: ZUMA Press, Inc. / Alamy Stock Photo Lord Oates @jonny_oates 01 November Experts warn the situation in Sudan is shaping up to be the worst humanitarian disaster in history – right now in the 21st century Forty years ago […]