Securities paperwork, registration to go all-digital ahead of ESX launch
News Securities paperwork, registration to go all-digital ahead of ESX launch By Ashenafi Endale October 19, 2024 Reluctant shareholders stand to lose voting power As Ethiopia’s maiden stock exchange nears fruition, regulators are preparing to leave behind an outdated paper-based securities documentation system in favor of a modern electronic depository. Led by newly appointed director […]
Rights group sheds light on Sudanese refugee abuse in Ethiopia
News Rights group sheds light on Sudanese refugee abuse in Ethiopia By Abraham Tekle October 19, 2024 A report published this week by Human Rights Watch reveals that Sudanese refugees taking shelter in the Amhara region are being subjected to abuse. Titled ‘Fighting, Abuses Putting Sudanese Refugees at Risk’, the report details that thousands of […]
Nile River Basin Agreement Officially Enters Into Force, Marking Key Water Cooperation
News in brief By Contributor October 19, 2024 Two weeks after the Republic of South Sudan deposited its instrument of ratification, the Agreement on the Nile River Basin Framework (CFA) entered into force on October 13, 2024, marking a significant milestone. The CFA is the first multilaterally negotiated, signed, and ratified legal instrument. Its entry […]
“Why is Tigray kept out of the loop?”
Interview “Why is Tigray kept out of the loop?” By Nardos Yoseph October 19, 2024 Next month will mark two years since the Pretoria agreement ended the northern war. The terms of the peace deal, however, remain largely unmet and the Tigray Regional State still finds itself in a mire of political and socio-economic problems […]
Re-conceptualizing AU peace operations: will it work for Sudan, Somalia?
In Depth Re-conceptualizing AU peace operations: will it work for Sudan, Somalia? By Ashenafi Endale October 19, 2024 The conflicts and unrest sprouting up all across the continent are weighing heavy on the African Union (AU) and its already overstretched capacity for policing. The organization’s two-decade-old peacekeeping faculties are particularly under pressure, unable to keep […]
የመንገዶች መዘጋት ለተለያዩ ችግሮች እንዳጋለጣቸው የደራ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ
October 19, 2024 – VOA Amharic በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውን ደራ ወረዳ ከአጎራባች አካባቢዎች የሚያገናኙ መንገዶች ከአንድ ዓመት ለሚበልጥ ጊዜ በታጠቁ ኃይሎች ተዘግተው መቀጠላቸውን የገለጹ ነዋሪዎች፣ ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መጋለጣቸውን ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው ፍቼ ወረዳና በአማራ ክልል በሚገኘው መራቤቴ ወረዳ በኩል ወደ አገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች፣ “ተጓዦችን ለዝር… … ሙሉውን ለማየት […]
የሐማሱን መሪ ያህያ ሲንዋርን የገደለችው እስራኤል ዛሬ ጋዛ ላይ ጥቃት አካሂዳለች
October 19, 2024 – VOA Amharic መሪውን ያህያ ሲንዋርን በመግደል በሐማስ ላይ ከባድ ጉዳት ያደረሰችው እስራኤል ታጣቂውን ቡድን ለመደምሰስ ላለፈው አንድ ዓመት የያዘችውን ጥቃት ዛሬ አርብም ገፍታበታለች። የያህያ ሲንዋርን መገደል በማድነቅ የተናገሩት የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እአአ ጥቅምት ሰባት ሀማስ የቀሰቀሰው ጦርነት አላበቃም ብለው በማስከተል ግን የመጨረሻው መጀመሪያ ነው ብለዋል። በእስራኤል ታሪክ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የኬኒያ ፕሬዚደንት የአገር አስተዳደር ሚኒስትሩን ምክትል ፕሬዚደንት አድርገው ሾሙ
October 19, 2024 – VOA Amharic ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ የሀገሪቱ ፓርላማ በሙስና እና የብሄረሰብ ግጭት በመቀስቀስ የከሰሳቸውን ምክትል ፕሬዚደንቱን ሪጋቲ ጋቻጉዋን በከፍተኛ ድምጽ ከሥልጣን ካባረራቸው በጥቂት ሰዓታት ተከትሎ የአገር አስተዳደር ሚኒስትሩን ኪቱሬ ኪንዲኬን አዲሱ ምክትል ፕሬዚደንታቸው አድርገው ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። የምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ድምጽ ሹመቱን ያጸደቁ ቢሆንም ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተተኪ የመሰየሙ ሂደ… … ሙሉውን ለማየት […]
ዩክሬይን ከካርኪቭ ክፍለ ግዛት ከተማ ነዋሪዎች በማስወጣት ላይ ነች
October 19, 2024 – VOA Amharic ዩክሬይን ከሩሲያ አስለቅቃ ከተቆጣጠረቻት ከሰሜን ምስራቃዊዋ የካርኪቭ ከተማ በብዙ ሺዎች የተቆጠሩ ነዋሪዎችን በማስወጣት ላይ መሆኗን ዛሬ ዓርብ ገለጸች። ዩክሬይን ሩሲያ ወረራውን ከከፈተችባት ከስድስት ወራት በኋላ ካርኪቭን አስለቅቃ ተቆጣጥራታለች። በሰሜን ምስራቅ ካርኪቭ ክፍለ ግዛት የምትገኘው ቁልፍ የባቡር መስመር ከተማ ኩፒያንስክ ባለፉት ጥቂት ወራት በሞስኮ ኅይሎች በመድፍ እየተደበደበ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የትግራይ ነጻነት ፓርቲ አባላቶቼ ግድያና እንግልት ተፈጸመባቸው አለ
October 19, 2024 – DW Amharic የትግራይ ነጻነት ፓርቲ አባላቶቼ በትግራይ ክልል አስተዳደር በተለያዩ ዞኖች እየተገደሉ፤ እየተሰቃዩ፤ እየታፈኑ እና እየታሰሩብኝ ነው ሲል ከሰሰ ። የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደጀን መዝገበ በትግራይ ክልል ሰላማዊ ፖለቲካዊ ትግል ማድረግ አስቸጋሪ ሆኗል ብለዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ