‘የኢትዮጵያ ሠራዊት ስምሪት የአል ሻባብ እንቅስቃሴ እንዲጨምር አድርጓል’ – ሶማሊያ
ከ 5 ሰአት በፊት ባለፉት ጊዜያት በሶማሊያ ውስጥ ለሰላም ማስከበር የተደረገው የኢትዮጵያ ሠራዊት ስምሪት የአል ሻባብ እንቅስቃሴ እንዲጨምር አድርጓል ሲል የሶማሊያ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ወቀሰ። የኢትዮጵያ ወታደሮች ከግዛቷ እንዲወጡ ስትጠይቅ የቆየችው ሶማሊያ ከጥቂት ወራት በኋላ የሚያበቃውን የሰላም አስከባሪ ተልዕኮን ተከትሎ በምትኩ በሚሰማራው ኃይል ውስጥ የየትኛው አገር ወታደሮች እንደሚሳተፉ የምትመርጠው ራሷ መሆኗን ገልጻለች። […]
Türkiye’s struggle to broker peace between Somalia and Ethiopia – Daily Sabah
By Abdirashid Diriye Kalmoy Oct 24, 2024 – 12:05 am GMT+3 Foreign Minister Hakan Fidan hosts Somali Minister of Foreign Affairs and International Cooperation Ahmed Muallim Fiqi at the Turkevi, New York, U.S. Sept. 27., 2024. (DHA Photo) Türkiye’s mediation is crucial for resolving Somali-Ethiopian tensions and ensuring regional stability Ankara’s mediation talks between Somalia […]
ከመደበኛ እስር ቤቶች ውጭ የሚታሰሩ ሰዎች ሁኔታ “አሳሳቢ” ሆኖ መቀጠሉን ኢሰመኮ ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 23, 2024 በናሆም አየለ ያሉበት ቦታ ሳይታወቅ “በተራዘመ እስር”፣ “መደበኛ ባልሆኑ ማቆያ ቦታዎች”፣ እንዲሁም “በአስገድዶ መሰወር ሁኔታ“ ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ሁኔታ፤ “አሳሳቢ” ሆኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። የድርጊቱ ተጎጂዎች፤ ሲቪል እና የደንብ ልብስ በለበሱ የታጠቁ የጸጥታ አካላት “የህግ ስነ ስርዓት ባልተከተለ ሁኔታ” “በግዳጅ እንደሚያዙም” ኮሚሽኑ አስታውቋል። ብሔራዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ይህን […]
በፀጥታ ኃይሎች የታፈኑ ዕማኞች ምስክርነት @ethiopiareporter
መርካቶ ሸማ ተራ ከደረሰው የእሳት ቃጠሎ ንብረታቸው የተረፈ ነጋዴዎች መዘረፋቸውን ተናገሩ
መርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ የደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ማኅበራዊ መርካቶ ሸማ ተራ ከደረሰው የእሳት ቃጠሎ ንብረታቸው የተረፈ ነጋዴዎች መዘረፋቸውን ተናገሩ ተመስገን ተጋፋው ቀን: October 23, 2024 ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. ከ12፡30 ሰዓት ገደማ በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ንብረታቸው የተረፈላቸው ነጋዴዎች ዝርፊያ እንደተፈጸመባቸው ተናገሩ፡፡ የእሳት አደጋው በተከሰተ ወቅት ግርግሩን በመጠቀም […]
ብልፅግና የቻይናን ኮሙዩኒስት ፓርቲ ጥንካሬዎች ወስዶ መተግበር እንደሚፈልግ ተገለጸ
በሸራተን አዲስ በተካሄደው ውይይት ላይ ዜና ብልፅግና የቻይናን ኮሙዩኒስት ፓርቲ ጥንካሬዎች ወስዶ መተግበር እንደሚፈልግ ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 23, 2024 በኢሳያስ ኃይሉ የብልፅግና ፓርቲም ሆነ አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ የቻይናውን ኮሚዩኒስት ፓርቲ ጥንካሬዎች መማርና መተግበር ያስፈልጋል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምክትል ኃላፊ ገለጹ። የቀድሞው የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ዋና ዳይሬክተርና በአሁኑ ሰዓት የብልፅግና […]
የቀድሞዋ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሦስቱ አገራዊ ጥያቄዎቻቸው ትውስታ
ልናገር የቀድሞዋ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሦስቱ አገራዊ ጥያቄዎቻቸው ትውስታ አንባቢ ቀን: October 23, 2024 በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) የዲፕሎማሲውን ዓለም እንደ እጃቸው መዳፍ አሳምረው፣ አብጠርጥረውና አንጥረው ያውቁታል የሚባሉትና ከአፍሪካ እስከ አውሮፓና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት እስካሁኑ አፍሪካ ኅብረትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ድረስ የዘለቀ ብስለትንና ትልቅ ኃላፊነት በሚጠይቅ የዲፕሎማሲ ሥራ ያከናወኑት የቀድሞ የአገራችን ፕሬዚዳንት […]
እስራኤል ከሃማስና ሂዝቦላህ የገባችበት ጦርነት ወደ ኢራን ያመራ ይሆን?
ፍልስጤማውያን ከጃባንያ የስደተኞች ካምፕ እንዲለቁ ተደርገዋል ዓለም እስራኤል ከሃማስና ሂዝቦላህ የገባችበት ጦርነት ወደ ኢራን ያመራ ይሆን? ምሕረት ሞገስ ቀን: October 23, 2024 ሃማስ ከጋዛ ወደ እስራኤል በተኮሳቸው ከሦስት ሺሕ የሚልቁ ሮኬቶች የተጀመረው የእስራኤል ጋዛ ፍልስጤም ጦርነት፣ ዛሬ ላይ አድማሱን አስፍቶ ወደ ሊባኖስ ሂዝቦላህ ብሎም ሶሪያ ደርሷል፡፡ ከሮኬቶች ጥቃት፣ ከእግረኛ ጦርነት፣ ከተዋጊ ጀቶች የቦንብ ውርጅብኝ አልፎም […]
በግብርና የተሰማሩ ሴቶችን የሚፈትኑ ተደራራቢ ችግሮች
ማኅበራዊ በግብርና የተሰማሩ ሴቶችን የሚፈትኑ ተደራራቢ ችግሮች አበበ ፍቅር ቀን: October 23, 2024 ከሰማንያ አምስት በመቶ በላይ ኢትዮጵያውያን የሚተዳደሩት በግብርናው ዘርፍ ቢሆንም፣ በዘርፉ ያለው የሴቶች ተሳትፎ በጣም ዝቅተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡ ‹‹ወንዶች ወደ ሜዳ ሴቶች ወደ ጓዳ›› በሚልና መሰል የሴቶችን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ተሳትፎ በእጅጉ የሚቀንሱ አመለካከቶችና ልማዶች በማኅበረሰቡ ዘንድ መስረፃቸውና ይህንን ለመቀየር የሚሠሩ ሥራዎች በቂ ለውጥ […]
‹‹በእኔ እምነት ይህ የታደሰው ሕንፃ የአፍሪካን አዲስ ተስፋና አንድነት ያሳያል››
ፍሬከናፍር ‹‹በእኔ እምነት ይህ የታደሰው ሕንፃ የአፍሪካን አዲስ ተስፋና አንድነት ያሳያል›› በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 23, 2024 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ ዕድሳት የተደረገለትን የአፍሪካ አዳራሽ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲመረቅ የተናገሩት ኃይለ ቃል፡፡ በዚህ አዳራሽ የተሰባሰቡት አፍሪካውያን ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት – ለአሁኑ አፍሪካ ኅብረት -ሕይወት ለመስጠት እንደነበረ ያስታወሱት የተመድ ዋና […]