ታዳጊዎች ላይ ያነጣጠረው የበይነ መረብ ጥቃት

ማኅበራዊ ታዳጊዎች ላይ ያነጣጠረው የበይነ መረብ ጥቃት ምሕረት ሞገስ ቀን: December 29, 2024 በዓለም ከ300 ሚሊዮን የሚልቁ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ታዳጊዎች የበይነ መረብ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው የቻይልድላይት ግሎባል ቻይልድ ሴፍቲ ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ሪፖርቱን ካወጣበት ግንቦት 2016 ዓ.ም. ቀድመው በነበሩ 12 ወራት ውስጥ የሠራው ዳሰሳ እንደሚያሳየው፣ በሕፃናት ላይ በበይነ መረብ የሚደረገው ጥቃትና ብዝበዛ ዓለም […]

በኢትዮጵያ ከተሞች 74 በመቶ የሚሆኑት ቤቶች ከደረጃ በታችና ለመኖር የማይመቹ ናቸው ተባለ

ዜና በኢትዮጵያ ከተሞች 74 በመቶ የሚሆኑት ቤቶች ከደረጃ በታችና ለመኖር የማይመቹ ናቸው ተባለ አበበ ፍቅር ቀን: December 29, 2024 በኢትዮጵያ ከተሞች ካሉ የመኖሪያ ቤቶች መካከል 74 በመቶ የሚሆኑት ከደረጃ በታችና ለመኖር የማይመቹ ናቸው ተባለ፡፡ እነዚህን ቤቶች ለማሻሻልና በአዲስ ለመተካት 4.4 ሚሊዮን ቤቶች ለመገንባት በአሥር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ተይዞ ወደ ሥራ መገባቱን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር […]

በተቋማት ሊፈታ ያልቻለው የ1997 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ጉዳይ ለፓርላማ ተመራ

ዜና በተቋማት ሊፈታ ያልቻለው የ1997 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ጉዳይ ለፓርላማ ተመራ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: December 29, 2024 የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ለማግኘት 20 ዓመታትን ያስቆጠሩ የ1997 ዓ.ም. ተመዝጋቢዎች ችግራቸውን በማብራራት ለሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም፣ ዕንባ ጠባቂ ተቋሙ የቀረበለትን አቤቱታ መርምሮ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት አድርጎ ስላልተሳካለት፣ የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከአቅሙ በላይ መሆኑን […]

ትግራይና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በኢሰመኮ ላይ ወቀሳና ቅሬታቸውን አቀረቡ

ዜና ትግራይና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በኢሰመኮ ላይ ወቀሳና ቅሬታቸውን… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: December 29, 2024 በትግራይና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በጦርነቱ ወቅትና ቀጥሎም በኮማንድ ፖስት ደንቦች ከለላ በሕግ የተደገፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሲፈጸሙ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በግልጽ ይፋ አለማድረጉ በክልሎቹ የሚኖሩ ሕዝቦችና በክልሎቹ መንግሥታት ዘንድ ቅሬታና ቅያሜ መፍጠሩ ተነገረ። ኢሰመኮ […]

Concerning rise in earthquakes in Ethiopia following construction of GERD: Expert (Egypt Independent 04:00 )

 Al-Masry Al-Youm December 29, 2024 The Professor of Remote Sensing and Earth Systems Science at the Chapman University in the US, Hesham al-Askary, said that Ethiopia has recorded a significant increase in the number of earthquakes recently, especially after the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). During a Saturday evening telephone interview on the al-Hadath […]

ለፓርላማ የቀረበው የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ‹‹የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው›› ተባለ

በረቂቁ ዙሪያ ሲያወያይ ዜና ለፓርላማ የቀረበው የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ‹‹የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው›› ተባለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 29, 2024 ከተሞች ለዓመታዊ የልማት ወጪያቸውና ፍላጎታቸው ሀብት እንዲያመነጩበት በሚል ዕሳቤ እንደተዘጋጀ ተገልጾ፣ አስፈጻሚው የመንግሥት አካል ለሕግ አውጭው የላከው የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ፣ የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው ተብሎ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠንካራ ትችተ ገጠመው፡፡ […]

ኢትዮጵያዊያን እጃቸውን ዘርግተው ጎብኚ ወደሚቀበሉት አገራት ለመግባት ቪዛ ያስፈልጋቸዋል?

ከ 7 ሰአት በፊት ከቱሪዝም ጋር በተያያዘ በአንዳንድ አገራት “በጣም ብዙ ጎብኚ መጣብን” በሚል ተቃውሞ ማሰማት ጀምረዋል። በተቃራኒው እኒህ አራት ሀገራት እጃቸውን ዘርግተው ጎብኚዎችን እየተቀበሉ ይገኛሉ። እንደጣሊያን እና ስፔን ያሉ የቱሪስት መስህቦችን ለመጎብኘት ረዣዥም ሰልፎችን መሰለፍ ይጠይቃል። ተመሳሳይ የቱሪስት መስህብ ኖሯቸው በቀን አንድም ሰው የማያገኙ ስፍራዎችም ጥቂት አይደሉም። ባላደጉ አገሮች ከቱሪዝም የሚገኘው ገንዘብ አስፈላጊ የሆኑ […]

ፑቲን የአዘርባጃን አውሮፕላን ለመከስከሱ ሩሲያ ተጠያቂ መሆኗን ባያምኑም ሀዘናቸውን ገለጹ

ከ 6 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአዘርባጃን የመንገደኞች አውሮፕላን በመከስከሱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። በአደጋው 38 ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ አውሮፕላኑ የወደቀው በሩሲያ የአየር ክልል ውስጥ ነው። ለአውሮፕላኑ መከስከስ ሩሲያ ተጠያቂ ስለመሆኗ ፑቲን ያሉት ነገር የለም። በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር የገና በዓል በተከበረ ዕለት የአውሮፕላን አደጋው ከደረሰ ወዲህ ፑቲን ምንም አላሉም ነበር። ከአደጋው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰጡት […]

EHRC catches heat for turning blind eye to rights violations in Tigray, Benishangul  – The Reporter 03:55 

News EHRC catches heat for turning blind eye to rights violations in Tigray,… By Nardos Yoseph December 28, 2024 Regional prosecutors have criticized the Ethiopian Human Rights Commission for its failure to document human rights violations committed in Tigray during and after the two-year war. The comments came during a discussion between senior officers at […]