SEC: Ethiopia’s Electric Utility Sold Unregistered Bonds in U.S.

Thursday June 9, 2016 FOR IMMEDIATE RELEASE 2016-113 Washington D.C., June 8, 2016 — The Securities and Exchange Commission today announced that Ethiopia’s electric utility has agreed to pay nearly $6.5 million to settle charges that it violated U.S. securities laws by failing to register bonds it offered and sold to U.S residents of Ethiopian […]

የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ የሰውነት ክፍሎች

Dr. Honeliat የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ የሰውነት ክፍሎች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) ልብ ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ማዘውተር የልብ ጡንቻዎችን በማዳከም የደም ፍሰት መዛባትን ያሰከትላል፡፡ በአልኮል መጠጥ ብዛት የሚከሰት የልብ ሕመም የትንፋሽ ማጠር፤ የተዛባ የልብ ምት፤ድካም፤የማያቋርጥ ሳልን ያስከትላል በተጨማሪም ለደም ግፊት እና ለድንገተኛ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ይዳርጋል፡፡ 2) አንጎል የአልኮል መጠጥ በአንጎል […]

የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

June 8, 2016  ቆንጅት ስጦታው በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ ሌሊት በህዝቡ ትብብር በቁጥጥር ስር ውለዋል። የእርዳታ እህል የመዳበርያ እህል […]

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ?

 ግርማ ካሳ June 8, 2016  ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ?  አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣ የሌሎች አገሮችን ዜግነትን የተቀበሉ ”ኢትዮጵያዊ” አይደሉም ማለት ነው። ኤርትራዉያን የራሳቸውን አገር ስለመሰረቱ ኢትዮጵያዊ […]

የኮምፒውተር አዋጅ ጭብጦች

Wednesday, 08 June 2016 12:23 በ  ፍሬው አበበ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ በትላንትናው ዕለት አጽድቋል። በአዋጁ ትርጓሜ መሠረት ኮምፒውተር ወይም የኮምፒውተር ሥርዓት ማለት በሶፍትዌር አማካይነት እና ማይክሮቺን ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ የዳታ ፕሮሰሲንግ፣ ክምችት፣ ትንተና፣ ሥርጭት ግንኙነት ወይንም ሌሎች ሂሳባዊ ወይም አመክንዮአዊ ተግባራትን የሚያከናውን መሳሪያ ሲሆን ተገጣሚ አካላትንም ይጨምራል። የአዋጁ ዝርዝር ቁምነገር እንደሚከተለው ቀርቧል። […]

ሰሞንኛው የተቃውሞው ጎራ ጉዳይ

Wednesday, 08 June 2016 12:31 በይርጋ አበበ በ1983 ዓ.ም አገሪቱን ኢህአዴግ ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ በየአቅጣጫው ከሚስተዋሉ አበይት ክስተቶች መካከል ብሔር ተኮር እና ህብረ ብሔር የፖለቲካ ፓረቲዎች መቋቋም ነው። አንዳንዶቹ የምስረታ በዓላቸውን ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዓመት የልደት ሻማቸውን ሳይለኩሶ የሞታቸው መርዶ የሚሰማ ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ መኖራቸውን የሚያሳውቁት በአምስት ዓመት አንዴ በሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ላይ ብቅ ብለው […]

መድረክ ገዥው ፓርቲ ሕገ መንግሥቱን መሠረት አድርጎ አይመራም ሲል ወቀሰ

08 Jun, 2016 By ሰለሞን ጎሹ  የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም. ባካሄደው 12ኛ ጠቅላላ ጉባዔው የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታና የፓርቲውን እንቅስቃሴ ገምግሞ የአቋም መግለጫ አወጣ፡፡ ኢሕአዴግ አገሪቱን እየመራ ያለው በማን አለብኝነትና በጉልበት እንጂ በሕገ መንግሥቱ መሠረት አይደለም ብሏል፡፡ መድረክ በ2002 ዓ.ም. ከተመሠረተ በኋላ በግንባር አደረጃጀት ተደራጅቶ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በአባልነት […]

Eritrean, Accused of Trafficking Migrants, Is Captured in Sudan

By GAIA PIANIGIANI and SEWELL CHAN JUNE 8, 2016   European Union delegates paid tribute before rows of coffins at an airport hangar in Lampedusa, Italy, in 2013. The coffins held the bodies of the victims of the shipwreck that killed more than 300 migrants off the Sicilian island. Credit Roberto Salomone/European Commission, via European […]

Send Eritrea to International Criminal Court, UN Group Says

By THE ASSOCIATED PRESS JUNE 8, 2016, 6:54 A.M. E.D.T. GENEVA — Eritrea’s “systematic, widespread” human rights abuses should be referred to the International Criminal Court as crimes against humanity that include enslavement of up to 400,000 people, a United Nations commission of inquiry said Wednesday. The commission said the government of the small Horn […]

የፀጥታ ሥጋት ያንዣበበበት የፌዴራል ሥርዓት

04 Jun, 2016 By ዮናስ ዓብይ  የፀጥታ ሥጋት ያንዣበበበት የፌዴራል ሥርዓት  ባለፈው ሳምንት ዕለተ ቅዳሜ ኢሕአዴግ የደርግ አገዛዝን በኃይል በመጣል የአገሪቱን አዲሱ መንግሥት ለመመሥረት የቻለበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ መታሰቢያ ቀን በደማቅ ሁኔታ አክብሯል፡፡ ይህንኑም ዓመታዊ በዓል ሊያደምቁ ይችላሉ የተባሉ ዝግጅቶች ከፌዴራል መንግሥት እስከ ክልል መንግሥታት፣ ከከተማ እስከ ገጠር ባሉ የአገሪቱ ክፍሎች ሁሉ ተዘጋጅተው ግንቦት […]