በኦሮሚያ ተቃውሞ ላይ የሂዩማን ራይትስ ዎች ምልከታ

  22 Jun, 2016 By የማነ ናግሽ   እየተጠናቀቀው ባለው ዓመት መጀመሪያ ወራት አካባቢ በኦሮሚያ ክልል የተከሰተው ተቃውሞ፣ በቅርቡ እስኪበርድ ድረስ አገሪቱን የፀጥታና የደኅንነት ሥጋት አጥሎበት ነበር፡፡ ኢሕአዴግና አጋሮቹ በአምስተኛ ዙር ጠቅላላ ምርጫ ሙሉ ለሙሉ ማሸነፋቸው በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተገልጾ፣ አዲስ መንግሥት በመሠረተበት ጥቂት ወራት የተነሳው ይኼው ተቃውሞ፣ በምርጫ ወቅትም ሆነ ከምርጫው ዋዜማ የተድበሰበሱ ነገሮች መኖራቸው […]

Egyptian court rejects transfer of islands to Saudis

June 21, 2016 View photos   FILE – In this file picture taken Friday, April 8, 2016, provided by the office of the Egyptian Presidency, Egyptian President Abdel-Fattah el-Sissi, right, stands with Saudi Arabia’s King Salman in Cairo. An Egyptian court has rejected as illegal a demarcation border agreement between Egypt and Saudi Arabia under […]

Ethiopia Flexes its Manufacturing Muscle

 June 22, 2016• Ethiopia• by The Conversation Ethiopia seems to be attracting the attention of economists interested in Africa, and for good reason. Except for Rwanda, Ethiopia is the only African country whose economic growth has been consistently high for more than a decade without relying on a natural resource boom. Between 2004 and 2014, per […]

Military to secure porous Kenya-Ethiopia border and protect oil .

Military to secure porous Kenya-Ethiopia border and protect oil By Cyrus Ombati   Thu, June 23rd 2016 at 00:00 GMT +3    Turkana Governor Josphat Nanok The Kenya Defence Forces will build more bases in Turkana County. The bases will enhance security in the area following the recent discovery of oil. Governor Josphat Nanok on […]

Ethiopia and Kenya to hold terror talks

  President Uhuru Kenyatta (left) with Prime Minister of Ethiopia Hailemariam Desalegn on the sidelines of the European Development Days (EDD) at Tours and Taxi in Brussels, Belgium. PHOTO | FILE By BERNARD NAMUNANE Wednesday, June 22   2016 at  10:27 In Summary A presidential security note, which was prepared for talks with the European Union last week […]

ጀነራል ከማል ገልቹ በሻእብያ ሳንባ ስለማይተነፍሱ ለ15 አመታት ቁም እስረኛ ሆነዋል።

ናትናኤል ኣስመላሽ June 22, 2016 – ቆንጅት ስጦታው ጀነራል ከማል ገልቹ በሻእብያ ሳንባ ስለማይተነፍሱ ለ15 አመታት ቁም እስረኛ ሆነዋል። ይህ ሰው ጀነራል ከማል ገልቹ ይባላል፣ ጀግና ብቻ ሳይሆን አገር ወዳድም ነው። ለኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ነጻነት የሚታገል ጀግና ነበር። በሂወቱ ለሚያምንበት ነገር የማይደራደር ጀግና ነው። ይህ የኢትዮጲያዊነት ስሜቱ ደግሞ የበለጠ መስዋእትነት እንዲከፍል […]

ኤርትራ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት 95% አጋሜዎች ናቸው። አቶ ኢሳያስ አፎርቂም አጋሜ ናቸው።

 ናትናኤል ኣስመላሽ June 22, 2016 – ቆንጅት ስጦታው ከአስመራ ተነስተው የኢትዮጲያን ህዝብ ነጻ ለማውጣት እንታገላለን የሚሉት ማን ቤት ውስጥ ሆኖው ትግሉን እያካሄዱት እንደሆነ አሁም ኣልገባቸውም። ትግርኛ ተናጋሪው የኤርትራን ህዝብ እና የትግራይን ህዝብ አጋሜ እና የአስመራ ህዝብ በማለት ለይተውታል። አለማወቅ ሃጥያት አይደለም ግን ድ ድብና ነው። በተቻለኝ መጠን ማን አጋሜ እንደሆነ ለማስረዳት እሞክራለሁኝ። ሌላው መታወቅ ያለበት […]

የጉና ተራራን የመከለሉ ሥራ ግጭት አስከተለ

Wednesday, 22 June 2016 11:41 በይርጋ አበበ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ስር በሚገኙ ሶስት ወረዳዎችን የሚያዋስነው የጉና ተራራን ከእንስሳት ንክኪ እና ከእርሻ ለመከለል የተካሄደው እንቅስቃሴ ከአካባቢው አርሶ አደሮች ተቃውሞ ገጠመው። ተኩስ ተከፍቶም መጠነኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እዘዝ ዋሴ ላይም ጉዳት እንደደረሰ ቢገለፅም፤ የዞኑ ኮምኒኬሽን ቢሮ ግን አስተባብሏል። ጉዳዩን አስመልክቶ […]

የመምህራን ደመወዝ ጭማሪ እና የትምህርት ስርዓቱ ቀጣይ ጉዞ

Wednesday, 22 June 2016 12:32 በይርጋ አበበ   በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የሙያ ዘርፎች መካከል ከፍተኛ የሰራተኛ ቁጥር የሚይዘው የትምህርቱ ዘርፍ ነው። በትምህርት ሚኒስቴር ስር ከሚካሄዱ የትምህርት ተቋማት (አንደኛ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት) ውስጥ ከሚያስተምሩ መምህራን መካከል ከ420ሺህ በላይ የሚሆኑት በኢትዮጵያ መምህራን ማህበር የታቀፉ መሆናቸውን የማህበሩ ፕሬዚዳንት አቶ ዮሃንስ በንቲ ይናገራሉ። አባል ከሆኑት […]

Ethiopia-Eritrea – the cry of the Imburi

20 JUN 2016 TRANSCONFLICT 23 ETHIOPIA   By Rene Wadlow The artillery exchange with several hundred killed may be a cry of the Imburi and the need for more creative attention to the Ethiopia-Eritrea conflict − all the more so that the armed conflicts in Yemen and Somalia have implications for both Eritrea and Ethiopia. The […]