ለአንድ መቶ ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብ ሶስት ጋዜጣ? [ዋዜማ ራዲዮ]

May 5, 2018 – Konjit Sitotaw ለአንድ መቶ ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብ ሶስት ጋዜጣ? [ዋዜማ ራዲዮ] https://youtu.be/QlkCW6aH2-g
ጠ/ሚ/ሩን እንዴት እንመናቸው? እውነቱ በለጠ – ኮንሶ

May 5, 2018 – Konjit Sitotaw ጠ/ሚ/ሩን እንዴት እንመናቸው? እውነቱ በለጠ – ኮንሶ Team ለማ በተሰኘ ቡድን ተጠርንፈው በኦሮሚያ ክልል በጀመሩት የለውጥ እንቅስቃሴና በአንደበቴ ርቱዕ ንግግራቸው በመላው ኢትዮጵያ ተቀባይነትን በማግኘት በብዙ እልህ አስጨራሽ የጠረጴዛ ዙሪያ ትግልና በኢትዮጵያ ወጣቶች ግፊት ለጠ/ሚ/ርነት ሥልጣን የበቁት ዶ.ር አብይ አህመድ በትረ ሥልጣናቸውን ከቆናጠጡ አንድ ወር አለፋቸው ። የኢትዮጵያ ህዝብ የሥርዐት […]
በእምዬ ምኒልክ ስም እየማሉ ከጦር ግምባር የወደቁ ሁለት ጀግኖች!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

05/05/2018 ዛሬ ሁልቆ መሳፍርት ከሌለው አኩሪ ታሪካችን አንዱ የሆነው የድል ቀን ነው። የታሪክ ተመራማሪዎች ” ታሪክ ራሱን ይደግማል ” የሚሏት ሀይለ ቃል አለቻቸው። ጆርጅ ኦርዌል የተባለው ታዋቂው እንግሊዛዊ ደራሲ ደሞ << ያለፈውን ታሪክ የተቆጣጠረ የአሁንን ብሎም የወደፊቱን መቆጣጠር ይችላል ።>> ይላል። የባለፈውን ታሪክ ጀግኖች አባቶቻችን ተቆጣጥረውታል የወደፊቱን ደሞ እኛ ልጆቻቸው እንደምንቆጣጠረው እርግጠኛ በመሆን ቀኑ ሳያልፍብኝ […]
“ከገዱ አንዳርጋቸው ጋር ግንኙነት አላችሁ” የህወሀት አዲሱ ፍረጃ?!? (የዋልድባ አባቶች)

05/05/2018 ከግዮን መጽሄት ጋር ቆይታ ያደረጉ የዋልድባ አባቶች በቅርቡ ከወህኒ የተለቀቁት የዋልድባ መነኮሳት በሕወሃትና በመነኮሳቱ መካከል ያለው ውዝግብ 40 አመታትን ያስቆጠረ መሆኑን ይፋ አደረጉ። ሕወሃት ጫካ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ በገዳሙ ሰላዮቹን ማሰማራቱን ይናገራሉ። መነኮሳቱ አባ ገብረኢየሱስና አባ ገብረስላሴ በገዳሙ መጸለይ ወንጀል ሆኖ በመከላከያ ሰራዊቱ መደብደባቸውን ተናግረዋል። ከታሰርን […]
ብጹእ አቡነ አብርሀም በኮማንድ ፖስቱ “ለጥያቄ” በሚል ተወሰዱ

05/05/2018 በደምሰው ይላቅ በቅርቡ ከቤምሻንጉል ጉምዝ ተፈናቅለው በባህር ዳር ቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተ ክርስቲያን የተጠለሉትን የአማራ ብሄር ተፈናቃዮች የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳደርና የከተማው ነዋሪ እርዳታ እያደረገላቸው ቢሆንም በባህር ዳር የኮማንድ ፖስቱ ዋና አዛዥ ኮሎኔል መሀመድ የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ ተፈናቃዮቹን አስወጡ ማለቱን ተከትሎ ብጹእ አቡነ አብርሀም “የእግዚአብሄር ቤት የድሆች መጠጊያ መጠለያ ነው ከዚህ አስወጥቼ ወዴትም ልሰዳቸው አልችልም የት ይወድቃሉ?” […]
‹‹ ህወሓት/ኢፈርት የኢዛና ወርቅ ማዕድን ፈጅ!!! ›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ክፍል ሁለት ( ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክና የኦሮሞ ቄሮ የተበረከተ)

May 5, 2018 የሚድሮክ ጎልድ የሳውዲው ቢሊዮነርና፣ የህወሓት/ኢፈርት የትግራዋይ ኢዛና ወርቅና፤ቴዎድሮስ አሸናፊ በኢትዮጵያ በቀ.ኃ.ሥ ዘመንና በደርግ አገዛዝ የማዕድን ኃብት የህዝብ ኃብት ነበር!!! የሚበላው የሌለው ህዝብ፣ መሪዎቹን ይበላል!!!›› ትንቢተ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹ ይሄ የኔ ሰው ነው፤አትንካው!!!” የሚባልበት የአይነኬዎች ስርአት ነው፡፡››ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የትግራይ ወጣት የኢዛና የወርቅ ኃብትህን ከወያኔ ኢፈርት አስመልስ!!! የአማራ ፋኖ፣ከኦሮሞ ቄሮ ጋር የትግል […]
ወያኔ የለገደንቢ ማዕድን ፈጅ!!! ›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ክፍል አንድ ( ለኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክና የኦሮሞ ቄሮ የተበረከተ)

May 5, 2018 ‹‹ እናት ኢትዮጵያ ሞኝነሽ፣ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ፣የገደለሽ በላ!!! ›› በኢትዮጵያ በቀ.ኃ.ሥ ዘመንና በደርግ አገዛዝ የማዕድን ኃብት የህዝብ ኃብት ነበር!!! የሚበላው የሌለው ህዝብ፣ መሪዎቹን ይበላል!!!›› ትንቢተ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹ ይሄ የኔ ሰው ነው፤አትንካው!!!” የሚባልበት የአይነኬዎች ስርአት ነው፡፡››ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ecadforum ትዕይንት አንድ፤ የኢፌዲሪ ጠ/ሚ አብይ አህመድ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው እንደነበረ ብሄራዊ ቤተ […]
አንዱዓለም አራጌ በፍራንክፈርት ከተማ – መዘክረ ቴዎድሮስ – ሜይ 12 ቀን 2018

May 5, 2018 በጀርመን የኢትዮጵያዉያን የዉይይትና የትብብር መድረክ አዘጋጅነት ሜይ 12 ቀን 2018 በፍራንክፈርት ከተማ የሚካሄደዉ ጉባዔ ላይ አንዱዓለም አራጌ በክብር እንግድነት ይገኛል። በእለቱ ጥናታዊና ወቅታዊ ጽሁፎች ከሚያቀርቡ ተጋባዥ እንግዶች ውስጥ ጋዜጠኛ ተክሌ የኋላ እና የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ቤተዘመ ፤ አብዩ በለዉ ይገኙበታል። ለበለጠ መረጃ መድረኩ ለኢ.ኤም.ኤፍ የላከው ማስታወቂያ ከዚህ በታች ይመልከቱ። በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የዉይይትና […]
Commentary:The Birth of Amhara Nationalism: Causes, Aspirations, and Potential Impacts

addisstandard / May 4, 2018 / 6.1k Protesters during the summer 2016 AmharaProtests in Gonder city. Photo: Social media Amanuel Tesfaye, For Addis Standard Addis Abeba, May 04/2018 – In a speech given at the discussion forum organized by the Amhara Regional State for academics and few selected business people in the beautiful city of […]
The assassination of Gezahegn Gebremeskel: Who killed the Ethiopian activist?

Simon Allison 04 May 2018 The target: Gezahegn Gebremeskel was a respected member of the Ethiopian diaspora community. Zagbo Pascal saw it happen. He was on the corner of Kerk and Polly streets in downtown Johannesburg, hanging out with some friends, when a single gunshot rang out. It was 5pm on Saturday, April 21, […]