“ሀገሬን ስትደፈር ከማያት ሀፍረቷን በደሜ አብሸላት መቆም እመርጣለሁ” [አባ ኮስትር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ]

04/05/2018 በጉግሳ ይማም በላይ ዘለቀ የተወለደው ደቡብ ወሎ ጨቀታ ጅሩ ቀበሌ ጎጣ መንደር ከአባቱ ከደጅ አዝማች ዘለቀ ላቀውና በእናቱ ቄንጦ ከተባለ ዘረ ብዙ ሰዎች በአባቱም ሆነ በእናቱ የአርበኛ ዘር ሲሆን የወንድ አያቱ ላቀው ምርጥ ፈረሰኛ “ቆፍጣና ፈረስ ጋላቢ ላቅየ ባለጎራዴ” ብለው የሚፎክሩ የሚኒሊክ ጦረኛ ነበሩ፡፡ በላይ በትውልድ እድገቱም ጨቀታ ቀበሌ የገዛዝ አቦ ለገበር የተባለ ሰፊ […]

ኢሳያስ እንዴት ወደ ስልጣን መጣ? (አባይ አበራ)

04/05/2018 አቶ ኢሳያስ አባቱ አቶ አፈወርቅ አብርሀ የተወለዱት ትግራይ ተንቤን አጋሜ አውራጃ ሲሆን እናቱ ወ/ሮ አዳነች በርሔ የተወለዱት ከአድዋ አውራጃ የይሐ መንደር ነው፡፡ አቶ ኢሳያስ የተወለደው ኤርትራ ቢሆንም የተማረው ወሎ ወ/ሮ ስህን ት/ቤት ሲሆን አንደጨረሰ በአ.አ ዩኒቨርስቲ የኢንጅነሪንግ ተማሪነቱን አቋርጦ የኢትዮጵያ ደህንነት ቢሮ ተቀጠረ፤፤ በ1961 ዓ.ም ጀብሃ የተባለውን ገንጣይ ድርጅትን ያቋቋመው የግብጹ መሪ ጋማል አብዱልናሰር […]

ሌላ ድል በሌላ ግንባር (ታዬ ደንደአ)

04/05/2018 የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አቶ ታዬ ደንደአ በገለጹልን መሰረት ኮማንድ ፖስቱ በኦሮሚያ ክልል ያለ ሕግ ያሰራቸውን በርካታ ንጹሃን ዜጎቻችንን ጉዳይ ለኦሮሚያ ክልል ማስረከቡንና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነርና ፍትህ ቢሮ ተወያይተው የወገኖቻችንን ጉዳይ ወደ ማጣራት ገብተዋል። በዚሁ መሰረት ኮማንዱ ፖስቱ ጨርቁን ጠቅልሎ የሚወጣበት መስመር ላይ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል። የኦሮሚያ ተመሳሳይ ተግባር በሌሎቹም ክልሎች በተለይም […]

በዶ/ር አብይ እውነት የማይመስለው እውን ሆነ- በርካታ ስደተኛ እስረኞች ተለቀቁ (አንተነህ ይግዛው)

04/05/2018 በርካታ ስደተኛ እስረኞች ተለቀቁ ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ .(20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) . (አንተነህ ይግዛው) “በሰቲት ሁመራ በገዳሪፍ ካርቱም ጅቡቲ ኬንያ ያን ጊዜ ሳዘግም በእግሬ ሳዘግም ብቻዬን ሳዘግም በረሃ ሳቋርጥ በስደት ዘመቻ የተከተለችኝ ባንዲራዬ ብቻ…”               (ንዋይ ደበበ) . አሻግሬ አየዋለሁ… እያየሁት […]

መልስ ለውብሸት ሙላት ስለ ወሎ የሙስሊሞች ጉዳይ እና አፄ ዮሐንስ

  ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) ለወንድም የውብሸት። “የወሎ ሙስሊምና ክርስቲያኖች ግንኙነት በዐጼ ዮሐንስ የማክፈር ዘመቻ ጊዜ” (29/04/2018) በሚል ርዕስ ቅድመ አያትህን ማስረጃ አስደግፎ ያቀረብከውን ንጉሡ በእስላሙ ብቻ ያነጣጠረ ለክርስትያኑ የወገኑ አስመስለህ ያቀረብከው፤ ወይንም አማራ እስላም ብቻ (አማራ በመሆኑ ብቻ) ማጥቃታቸውን አስገራሚ ውንጀላህ በበርካታ ድረገጾች የተለጠፈውን እንዲሁም የኔ ጽሑፍ በሚስተናገድበት Ethiopanorama ድረገጽ ላይ የተለጠፈውን ተመለክቼዋለሁ። ትችትህ […]

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 20ኛ ዓመት – መቋጫ ያላገኘ ፍጥጫ

STRINGER የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦርነት የተጀመረበት ሃያኛ ዓመት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 28 ቀን 2010 ዓ.ም ነው። የሁለቱ ሃገራት ጦርነት ሲታሰብ ጦርነቱ እንዴት ተጀመረና ተደመደመ ከሚለው ባሻገር ሌሎች በርካታ ነገሮች ይነሳሉ። የጦርነቱ መንስኤና ጦርነቱ ያስከተለው የሰው ህይወት ጥፋት ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ኪሳራን የሚመለከቱ ጥያቄዎችም አሉ። ይህ ደግሞ ዛሬ አገራቱ ካሉበት እውነታ ጋር በብዙ መልኩ ይገናኛል። አዲሱ […]

ፖለቲካዊ ሙስና፤ “ትላልቅ ሙሰኞች” እና “የፀረ ሙስና ትግሉ” ፈተናዎች

May 3, 2018 ተሾመ ተስፋዬ (የሕግ ባለሙያ) ዕውቁ የሰላማዊ ትግል አባት ማሕተመ ጋንዲ “ምድር ለሁላችንም የሚያስፈልገንን ለማሟላት የምትበቃ ቢሆንም የእያንዳንዳችንን ስግብግነት ግን ማሟላት አትችልም፡፡” በማለት ዘመን ተሻጋሪ መልዕክት አስተላልፎልናል፤ ሰሚ ከተገኘ፡፡ በአገራችን ተንሰራፍቶ ለሚገኘው ስግብግብነትና ሙስና በጊዜ መላ ካልተበጀለት እንደ አገር የመቀጠላችን ዕድል ጭምር አደጋ ላይ ሊወድቅ የሚችል መሆኑን ለማስረዳት አቅም ያለው ይመስለኛል፤ ሰሚ ከተገኘ፡፡ […]

ይህቺ ናት ኢትዮጵያ – ከፈለግናት። ትግል ማለት የማያሰራውን አመክንዮ ማሰራት እንዲችል መታገል ማለት ነው – ለእኔ። (ሥርጉተ ሥላሴ)

May 3, 2018 „በውኑ ደንገል ረግረግ መሬት በሌለበት መሬት ይበቅላልን?“ (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፲፩) ከሥርጉተ ሥላሴ 19.04.2018 (ከጭምቷ  – ሲዊዘርላንድ) ·    መነሻ። ግርም ሲለኝ ነው ይህን ጹሑፍ የጻፍኩት። በቃ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ዕለታዊ ተግባር በኢህአዴግ ዕለታዊ ክንውኖች ቃለ አቀባይ ሆነው ነው ያረፉት። ሚደያዎችም አጀንዳ አጡ መሰል ጸጥ ረጭ ስል አልወድም አይነት በዬአይነቱ ተንታኝ […]

ኢሕአዴግ ርዕዮተ አለማዊ ለውጥ እያመጣ ነው?

ለውይይቱ መነሻ ሐሳቦችን ያቀረቡት አቶ ሙሉጌታ ውለታውና አብረሃም ተከስተ (ዶ/ር ፖለቲካ 2 May 2018 ነአምን አሸናፊ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ በሚያደርጓቸው ንግግሮች የተነሳ፣ አብዛኞቹ የንግግራቸው ይዘት እስካሁን ከተለመደው ኢሕአዴጋዊ የአነጋገር ያፈነገጠና አዲስ አስተሳሰቦችን ያዘለ እንደሆነ ይገልጻል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ እስካሁን ከኢሕአዴግ ባለሥልጣናት ባልተለመደ መንገድ ለአገር አንድነትና ለግለሰቦች መብት መጠበቅ፣ መከበርና መጠናከር […]

Berbera Port Changing Power Dynamics in the Horn of Africa; Makes Assab and Djibouti Less Valuable

May 3, 2018  By Brendon J. Cannon Ethiopia has attempted to take advantage of the recent involvement of various Arab Gulf States in the Horn of Africa’s coastal zone to reduce its dependency on Djibouti’s port. The port currently accounts for 95% of Ethiopia’s imports and exports. It has done so by actively trying to interest partners […]