Ethiopian Journalist Undeterred by Threats to Press Freedom

May 02, 2018 10:55 AM Daniel Schearf Rights Groups: Press Freedoms Under Threat in East Africa        Direct link 270p | 8.3MB 360p | 12.3MB 720p | 78.6MB   NAIROBI — Ethiopian authorities have arrested journalist Eskinder Nega nine times on charges that include treason, terrorism, and genocide. But Nega tells VOA the abuse […]

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በአሶሳ

  ግንቦት 02, 2018 እስክንድር ፍሬው የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ   ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ ተዘዋውሮ የመሥራት መብት ጥያቄ ውስጥ ሊገባ እንደማይገባው፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ አዲስ አበባ — ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ ተዘዋውሮ የመሥራት መብት ጥያቄ ውስጥ ሊገባ እንደማይገባው፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ይሔን ያሳሰቡት በቤንሻንጉል ጉምዝ ርዕሰ ከተማ አሶሳ ከነዋሪዎች […]

የአባታችን የቢትወደድ አዳነ መኮነን አጭር የህይወት ታሪክ (ከ1888 -1975 ዓ.ም)

ቢትወደድ አዳነ መኮነን አባታችን አቶ አዳነ መኮነን በወልቃይት-ጠገዴ ልዩ ስሙ ዓዴት በምትባል ቦታ ከአባታቸው ከልጅ መኮነን መንገሻ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ብዙነሽ አበበ በሚያዝያ ወር በ1888 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ቢትወደድ አዳነ መኮነን በልጅነት ዕድሜያቸው በአደን የታወቁና ፈጣን አነጣጥረው ተኳሽ በመሆናቸው የተነሳ በአከባቢው (በወልቃይት-ጠገዴ) ባህል መሰረት ዝናና ታዋቂነት አትርፎላቸዋል፡፡ አባታችን አቶ አዳነ መኮነን በ1918 ዓ.ም የአውራጃችን (የበጌ ምድር) […]

እንዴት ያለ ደፋርና ጠበበኛ ወጌሻ፣ ስንት አናፂና ግምበኛ፣ ምን ያህል ጊዜ…?

May 2, 2018 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኢትዮጵያን መልሶ ለማነጽና ቢያንስ ወደ ቀደመው ታሪካዊ ሥፍራዋ ለመመለስ የሚያስፈልገውን ግብኣት ቁጭ ብዬ ሳስበው ዙሪያው ገደል ይሆንብኛል፡፡ ይህችን በግፈኞች መዳፍ ሥር ወድቃ በጣር ላይ የምትገኝ  ሀገራችንን እንደገና ለመሥራት ቀና ደፋ የሚሉ ጥቂት ሃቀኛ ዜጎችን ስታዘብ ደግሞ ያሳዝኑኛል – የሚያሳዝኑኝ ዋናው ምክንያት እነሱ ሲገነቡ የዋሉትን የሚያፈርሱ ቁጥር ሥፍር የሌላቸው የእንግዴ […]

Ethiopia, Djibouti May Swap Stakes in Airlines, Ports

May 2, 2018 By Nizar Manek/ Bloomberg May 2, 2018, 3:01 AM PDT Corrected May 2, 2018,  Deal politically endorsed while details pending, minister says Landlocked Ethiopia views tiny Red Sea state as key partner Ethiopia and Djibouti agreed to swap stakes in strategic public enterprises including airlines, ports and telecommunications companies, as the Horn of Africa neighbors […]

Ethiopian state of emergency must end, says journalist freed from jail

May 2, 2018 Jackson Njehia Reuters Eskinder Nega NAIROBI (Reuters) – Ethiopia’s prime minister Abiy Ahmed should fulfill his pledge to expand political freedoms by lifting a state of emergency, said a journalist released in February after six years in jail. Eskinder Nega was arrested in 2011 and convicted under anti-terrorism laws for articles criticizing […]

ግርማ ሰይፉ ከኢህአዴግ ደህንነት ጋር ይሰራል? – ለቀድሞ ደህንነት ሹም አያሌው መንገሻ የሰጠው ምላሽ

May 2, 2018 የቀድሞው የደህንነት ሹም አያሌው መንገሻ ከሁለት ሳምንት በፊት በሰጡት ቃለምልልስ አቶ ግርማ ሰይፉ ከኢህአዴግ ደህንነት ጋር እንደሚሰሩ በቃለምልልሳቸው ላይ መግለጻቸው ይታወሳል:: በዚህ ዙሪያ አቶ ግርማ ሰይፉ ምላሽ ሰጥተዋል – ይመልከቱት::

ከመነኮሳቱ ጋር ይፈታል ተብሎ የነበረው ተከሳሽ አሁንም በእስር ላይ ነው (ጌታቸው ሽፈራው)

02/05/2018 “ፍርድ ቤት ፈትቶኛል፣ እኔን ያሰረኝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ነው!”  በእነ ተሸጋር ወ/ሚካኤል ክስ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ ነጋ ዘላለም መንግስቴ ነጋ ዘላለም መንግስቴ ይባላል። የፌደራል ፖሊስ አባል ነበር። የተቋሙ አሰራር ስላልተመቸው ከ5 አመት በፊት በፈቃዱ ከስራው ለቅቋል። ነጋ ቤተሰብ አስተዳዳሪና  የአንዲት ልጅ አባት ነው። ነጋ በ2008 ዓም በተቀሰቀሰው የአማራ ሕዝብ ተቃውሞ ሰበብ ታስረው ከተሰቃዩት መካከል […]

ህወሀት አላሙዲን እንኳን ታስሮ ሞቶም በስሙ መነገዷን አታቆምም!!! (ከድር እንድርያስ)

02/05/2018 አላሙዲን በውጭ ሀገር የዶላር ዝውውር ለሀገር ውስጥ ደግሞ በባለሀብት ስም የሀገርን ጥሬ አንጡራ ሀብት መዝረፊያ ማሽናቸው ነው ለአድዋ ህወሃቶች። ብዙ ንብረቶቹን እየተቀራመቱ ባሉበት በዚህ ወቅት በወያኔ ሰዎች መሪነት የሚተዳደረው ሜድሮክ አሁንም በሜድሮክ ስም የሀገርን ጥሬ ሀብት ለመዝረፍ እንደማይሰንፉ በቃን ሰለቸን እንደማይሉ ማሳያ ነው – የ ሻኪሶ የሜድሮክ ወርቅ ማምረቻ እድሳት።  ሜድሮክ ኢትዮጵያ በሻኪሶ አካባቢ […]

“የዳግማዊ ምኒልክ ደብዳቤዎች” (በደራሲ ታደለ ጥበቡ የተሰናዳ)

02/05/2018 ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በየጊዜው ከጻፏቸው ታሪካዊ ደብዳቤዎች (በተቻለ መጠን በቀጥታ ከአማርኛው የተወሰዱ )እኒህ ንጉሠ ነገሥት ታላቅና ብልህ መሪ፣ አገር ወዳድ፣ ሃይማኖተ ጽኑዕ እና የዘመኑን የአውሮፓውያንን ተንኮለኝነት በጥልቅ የተረዱ ኢትዮጵያዊ ንጉሠ ነገሥት እንደነበሩ መገንዘብ እንችላለን። ወደ ሮማ ሊቀ ጳጳስ ሌዎን ፲፫ ኛ ይኼ ደብዳቤ በኢትዮጵያ ድል አድራጊነት የአድዋ ጦርነት ባከተመ በወሩ የተጻፈ ሲሆን፣ በራሳቸው በንጉሠ […]