ሕውሓት በአማራ ላይ የሾማቸው ሁለቱ ቅኝ ገዢዎች እያሴሩ ነው!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

27/08/2018 ሕውሓት በአማራ ላይ የሾማቸው ሁለቱ  ቅኝ ገዢዎች እያሴሩ ነው! !! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የምትመለከቱት [ወጣቱ] አሚር አማን ሐጎስ ይባላል። እናቱም  አባቱም  የሕወሓት ሰዎች ናቸው። እናቱ የቴዎድሮስ አድሐኖም እህት ናት። አሚር አማን  የብአዴን ስራ አስፈጻሚና የአማራን ድርሻ ወስዶ  የጤና ጥበቃ ሚንስትር ሆኖ እየሰራ ይገኛል። ሁለተኛው ሰውዬ «የአማራ ክልል» የሚባለው  ምክር ቤት ሕግ ተርጓሚ ፣ አማራን […]

የኢህዴን መሥራች አቶ ያሬድ ጥበቡ ምን ይላሉ? (አለማየሁ አንበሴ)

የኢህዴን መሥራች አቶ ያሬድ ጥበቡ ምን ይላሉ? (አለማየሁ አንበሴ) 27/08/2018 • ረጅም የሽግግር ጊዜ ያስፈልገናል፤ የተጣደፈ ምርጫ አያስፈልግም   • የመንግስት መንግስታዊ መብት በድርጅቶች ሊነጠቅ አይገባም • ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ፈታኝ እንደሚሆንብን እገምታለሁ • ለውጡ የጥገናም የአብዮትም ባህሪ ያለው ሂደት ነው አንጋፋው የኢህዴን (ኋላ ብአዴን) መሥራችና አመራር የነበሩት አቶ ያሬድ ጥበቡ፤ ከ30 ዓመት በላይ በስደት ከኖሩበት […]

የአውራ ፓርቲው መሪነትና የ ”አጋሮች” እጣ ፈንታ (ዩሱፍ ያሲን – ኦስሎ)

26/08/2018 የአውራ ፓርቲው መሪነትና የ ”አጋሮች” እጣ ፈንታ ዩሱፍ ያሲን – ኦስሎ በሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እረፍት ማግስት የህልፈታቸው እንደምታዎችን አስመልክቶ ኢሳት ለአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌና ለእኔ ቃለ መጠይቅ አድርጎ ነበር። የዛሬ 6 ዓመት መሆኑ ነው። በእሳቸው ሞት አባት አልባ (Orphan የእሳቸው ቃል ነው) እጓለ መውታ ይሆናሉ ያሏቸው ቅርበት የነበራቸው የሁለት ሰው ስም ጠቅሷል። […]

‹‹በሶማሌ ክልል ሰዎች ከአንበሳ ከጅብና ከነብር ጋር ይታሰራሉ›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

26 August 2018 ዘካርያስ ስንታየሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ለመጀመርያ ጊዜ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ በሶማሌ ክልል ሰዎች ከአንበሳ፣ ከጅብና ከነብር ጋር ይታሰሩ እንደነበር ገልጸዋል:: በሶማሌ ክልል የነበረው ሰብዓዊ መብት ጥሰት በፊልም የሚታይ ልብ ወለድ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ አይመስልም ብለው፣ ታሳሪዎች የሚጠበቅባቸውን ብቻ ሳይሆን ከሚጠበቅባቸው በላይ እንዲናዘዙ ለማስፈራራት ይህ ድርጊት […]

ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው

አብረሃም ፈቀደ  Aug 27, 2018  141 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች በመደበኛነት የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከመጪው ጥቅምት ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ ክትባቱ በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማትና በጊዜያዊ የክትባት ማዕከላት የሚጀመር መሆኑን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህ የተባለው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በክትባቱ አጀማመር ላይ ያተኮረ መርሃግብር ባዘጋጀበት ወቅት መሆኑ ተገልጿል፡፡ […]

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ በቁጥጥር ስር ዋሉ

አቶ አብዲ መሐመድ በቁጥጥር ስር ዋሉ ምናለ ብርሃኑ  On Aug 27, 2018  509 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር አዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋሉ። አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር በቁጥጥር ስር የዋሉት በዛሬው እለት አዲስ አበባ አትላስ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ነው። የሶማሌ ክልል ምክር ቤት በትናንትናው […]

ባንዳው ዳንኤልና የአማራ ምሁራን ጉባኤ ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በእውነት ነው የምላቹህ ሀብታም ወይም ሽፍታ አለመሆኔ እንደዛሬ ቆጭቶኝ አያውቅም!!! ሀብታም ብሆን ኖሮ “ዳንኤል ክብረትን ለገደለ አንድ ሚሊዮን (አእላፋት) ብር እሸልማለሁ!” ብየ ማስታወቂያ ተናግሬ አስደፋው ነበርና፡፡ ልበሙሉ ቆፍጣና ሽፍታ ብሆን ኖሮ ደግሞ ዳንኤልን ካለበት ቦታ አድኘ አንገቱን ቆርጨ ለወገኔ ግዳይ እጥል ነበርና ነው የቆጨኝ ያንገበገበኝ፡፡ ትናንት ማታ የአማራ ቴሌቪዥን (ምርዓየ ሁነት) ትናንትና 20,12,2010ዓ.ም. ባሕርዳር ላይ […]

የብአዴን መግለጫ፡- ከስያሜ መቀየር እስከ ኢትዮ ሱዳን ድንበር

  ANDM አጭር የምስል መግለጫ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር እና የብአዴን መክትል ሊቀመንበር የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) በ12ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤው የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ነሃሴ 17 እና 18 /2010 የተደረገውን ስብሰባ ተከትሎ ድርጅቱ በኦፊሳላዊ ገፁ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ መንፈስ «ወሳኝና ታሪካዊ » ሲል የገለፀው ሲሆን ይሄን ታሳቢ ያደረጉ ባለ 12 ነጥብ ውሳኔዎችን […]

አብዲ ሞሃመድ ዑመር ያለመከሰስ መብታቸው ተገፈፈ

BBC Somali የሶማሌ ክልልን ለአስር ዓመታት ገደማ ያስተዳደሩት አብዲ ሙሃመድ ዑመር ያለመከሰስ መብታቸው ተገፈፈ። የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው መደበኛ ያልሆነ ጉባዔ ነው አብዲ ሙሃመድ ዑመርን ጨምሮ የሰባት አባላቱ ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ የወሰነው። ምክር ቤቱ የግለሰቦቹን መብት ያነሳበት ምክንያት በቅርቡ በክልሉ ከተነሳው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ እንደሆነም አስታውቋል። • በሶማሌ ክልል በተከሰተ ቀውስ ህይወት ሲጠፋ […]

ከውጭ ከሚገቡ የፖለቲካ ኃይሎች ምን ይጠበቃል? ከሞሐመድ ዓሊ ሞሐድ

ከውጭ የሚገቡ ፓርቲዎቸን ከዕቃ ጋር አመሳስላችሁ እንዳታዩብኝ። በርግጥ በተለምዶ ከውጭ ለሚገቡ ዕቃዎች ከፍተኛ ግምት; ቅድሚያና ዋጋ እንሰጣለን። ለነገሩ ከውጭ ይገባሉ/ገቡ ለተባሉ ፓርቲዎችም ቅድሚያ መስጠታችን አልቀረም። ምናልባትም ከውጭ ሲገቡ ከሌሎች አገሮች ልምድና ተሞክሮ የተሻለ የተሻለ ነገር ይዘውም ሊሆን ይችላል። በአንፃሩ እዚሁ አገር ውስጥ ተቋቁመው የነበሩትን ለማጠናከር ያልሞከርነው እኩል ዋጋ ስለማንሰጣቸው ወይም ብዙም የተለዬ ነገር ስለማንጠብቅ ይመስለኛል። […]