የኢትዮጵያ ወደብ አማራጮች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ይመሥረት!!! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

August 25, 2018 የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ልማት፣በኢትዮጵያ የነዳጅና የጋዝ መሠረተ-ልማት፣የኢትዮጵያ ኤርትራ የአሰብ ወደብ፣የፌርፋክስ አፍሪካ ፈንድ ሊቀመንበር አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው በትረ፣ተመክሮ ፖለቲካን ሽሮ መብሊያቸው ካደረጉ አድርባይ ምሁራን ተማሩ!!! ከውጭ የመጡ ፖለቲከኞች ‹‹ሆቴል ቤት ለእንቦሳ›› የተባሉ ይመስል አንዴ ከሸራተን ሆቴል አንዴ ከሂልተን ሆቴል ሲምነሸነሹ የዘውጌ ፖለቲካን ሽሮ መብሊያቸው ያደረጉ እንጂ […]
በስልጣን ጥምና ጥቅመኝነት የተንሸዋረረው የአቶ በረከትና የህወሃት ኢህአዴግ ጓዶቻቸው ዓመለካከት (ሀይሉ በላይ)

August 25, 2018 በትግራይ የመሸጉት ህውሃቶች ያለፈውን ሁሉ በመፋቅ፣ የወደፊቱን መገንባት አይቻልም ይላሉ፡፡ በኢኮኖሚው የተመዘገበው ፈጣን ዕድገት፤ የመሰረተ- ልማት ግንባታ፣ አብዮታዊ ዲሞክረሲ ፣ የብሄር ብሄረሰቦች መብትና እኩልነት፣ ህገ መንግስቱና ሰንደቃላማ ወዘተ እያሉ ነው፡፡ በተመሳሳይ አቶ በረከት በቅርቡ ያሳተሙት መፅሃፍ የኢትዮጵያ ትንሳኤ፣ ከመንታ መንገድ እስከ አፍሪካ ኩራትነት የመፃኢ ሁኔታው ዕድሎችና ተግዳሮቶች የሚል ርዕስ አለው፡፡ ዛሬ ካለው […]
የኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ በመስከረም አጋማሽ ይካሄዳል

Written by አለማየሁ አንበሴ “የአብዮታዊ ዲሞክራሲ” ርዕዮተ ዓለም ሊለወጥ ይችላል በነሐሴ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ በቀጣዩ መስከረም አጋማሽ ላይ እንደሚካሄድ ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን ለዚህም ምክንያቱ አባል ድርጅቶቹ የየራሳቸውን ጉባኤ ባለማጠናቀቃቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ ኢህአዴግ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በዋናነት ሰሞኑን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል ያሉት ምንጮች፤ ድርጅቱ ወደ አንድ […]
ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ አንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይሰጣል-ጠቅላይ ምስኒትር አብይ

August 25, 2018 – DW Amharic ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ የዓለም ባንክ በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ለኢትዮጵያ አንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል። በቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አብዲ መሐመድ ዑመር፤ በሼክ መሐመድ አል-አሙዲ እና በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም እጣ ፈንታ ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ መግለቻው የተካፈለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የስልክ ዘገባ የዓለም ባንክ የአንድ ቢሊዮን […]
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

August 25, 2018 – Konjit Sitotaw ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ዛሬ በሰጡት የመጀመሪያው ጋዜጣዊ መግለጫቸው ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች ፤ • አሁን ላይ ለአዲስ አበባ ከንቲባ እንደተሾመ የሚወራው ስህተት ነው፡ ቀጣዩ ምርጫ እስኪደርስ ከተማዋ በባላደራ አስተዳደር ከምትመራ ሶስት ወጣት ፖለቲከኞች ተቀምጠዋል፡፡ ለጊዜው የተቆጠሩ የህዝብ ስራዎችን ይዘው ወደ ስራ ገብተው ውጤት እያሳዩ ነው፡፡ • […]
‹‹የጅምላና ችርቻሮ ፖለቲካ›› (ከይኄይስ እውነቱ)

25/08/2018 ‹‹የጅምላና ችርቻሮ ፖለቲካ›› ከይኄይስ እውነቱ ፖለቲካን በጥቅሉ ስናየው የአገር ወይም የሕዝብ አስተዳደር ጥበብ፤ ነገረ መንግሥት፤የመንግሥትን ሥልጣን ለመያዝ ወይም ተጽእኖ ለማሳደር በተደራጁ ማኅበራት የሚደረግ እንቅስቃሴ፤ በዓለም አቀፍ መስክ በሁለት አገሮች መካከል ያለ ግንኙነት፤ ሀገረ መንግሥትን እና የመንግሥትን የዕለት ተዕለት ተግባራት የሚያከናውነው መስተዳድር ጉዳይን የሚያጠና የዕውቀት ዘርፍ፤ የሚለው ፍቺ ለዚህ አስተያየት ዓላማ በቂ ይሆናል፡፡ ፖለቲካ ዕውቀትና […]
ተአምረ ኦሮሞ ወአማራ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

25/08/2018 ተአምረ ኦሮሞ ወአማራ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ፍቅሬ ቶሎሳ ራሱን ከማናቸውም የጎሣ ቆዳ ገሽልጦ ወጥቶ፤ መጨረሻውን በቅጡ ሳያውቅ ከሀረር ተነሥቶ በአሜሪካ ዞሮ ኢትዮጵያ ገባ፤ በሁለት እጆቹ ኦሮሞንና አማራን በጋማቸው ይዞ አዛመዳቸው፤ የፍቅሬ ቶሎሳ ሀሳብ፣ እምነት፣ ሕልም (አንዳንዶች ቅዠት ይሉታል፤) ገና ባልታወቀ መለኮታዊ መንገድ ዞሮ ዞሮ ለማና ዓቢይ የሚባሉ ሰዎችን ያፈራ የኢትዮጵያ መሬት ላይ አረፈ፤ […]
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከጋዜጠኞች ጋር ያደረጉት ቆይታ

25/08/2018
ብአዴን አማራ ጎንደር ከነፃነት ደንቀራቸው ተገላገሉ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

25/08/2018 ብአዴን አማራ ጎንደር ከነፃነት ደንቀራቸው ተገላገሉ መንገሻ ዘውዱ ተፈራ የህውሓት ቅኝ ግዛት አስፈፃሚ ደቀ መዝሙር አቶ በረከት ስምኦን ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴነት ተባረረን መስማት ትልቅ ግልግልና እፎይታ ቢሆንም በተለይ ለጎንደር ከዚያም የበለጠ መገለጫ ቃል የማይገኝለት ፍፁም ግልግል ነው። ጎንደር ለበረከት እሱን የፈጠሩ ቤተስቦቹ ከመቀበል ጀምሮ እርሱንና መላ ቤተሰቡን ተንከባክባ ከማሳደግ ከምስኖር ሲሞቱ አልቅሶ ከመቅበር ውጭ […]
“…የምታስተዳድረው “ዳቦውን በእንባ አርሶ የሚበላ” ምስኪን ህዝብ መሆኑን አትዘንጋ…

25/08/2018 “…የምታስተዳድረው “ዳቦውን በእንባ አርሶ የሚበላ” ምስኪን ህዝብ መሆኑን አትዘንጋ… ቅዱስ ፓትርያርኩ ለዶ/ር አብይ የለገሱት ምክር ዘላለም * …ታድያ ልጄ 80 ልጆች እንዳሉህ ቆጥረህ በትእግስት አስተዳድራቸው…ሁሉም ሆደ ባሻ ፣ሁሉም ቶሎ አኩራፊ፣ ሁሉም ቁስለኛ ስለሆነ ቆዳህን አወፍረህ በትእግስት አስተዳድራቸው.. አየህ ልጄ “ላናግርህ ስፈልግ መጣህ”…በቅጡ ካወራሁ አንድ 4 አመት ይሆነኛል። ዛሬ ግን ካንተ ጋር ማውራት እሻለሁ…አሉት ልስልስ […]