‹‹የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ያለበትን ጉዞ ባናጨናግፍ ጥሩ ነው›› ሲሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ግርማ ዋቄ ገለጹ

November 18, 2018 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=329d5cfca ‹‹የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ያለበትን ጉዞ ባናጨናግፍ ጥሩ ነው›› ሲሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ግርማ ዋቄ ገለጹየኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአገሪቱም ጥሩ ምልክት ነው፡፡ይኼ አየር መንገድ ከ70 ዓመታት በላይ ብዙ መስዋዕትነት ተከፍሎ የተገነባ ነው፡፡ በጊዜያዊ ግጭት በአጭር ጊዜ ውስጥ ቢፈርስ ሐዘኑ ለሁላችንም የከፋ ይሆናልናል አደራ እላለሁኝ፡፡ ሲሉ […]

ወይዘሮ ኢሌኔ መኮንን ምስራቅ አፍሪካን በመወከል የአፍሪካ የሰላም ፈንድ የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ

November 18, 2018 Source: https://fanabc.com/2018/11/%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%8B%98%E1%88%AE-%E1%8A%A2%E1%88%8C%E1%8A%94-%E1%88%98%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8A%95-%E1%88%9D%E1%88%B5%E1%88%AB%E1%89%85-%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%8A%95-%E1%89%A0/ አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በትናትናው ዕለት ይፋ የተደረገው የአፍሪካ ሰላም ፈንድን በቦርድ አባልነት የሚመሩ  አምስት ሰዎች ከምስራቅ፣ምዕራብ፣ማዕከላዊ፣ሰሜንና ደቡብ አፍሪካ ክፍለ አህጉራት ተሾሙ። በዚህም ምስራቅ አፍሪካን በመወከል ኢትዮጵያዊቷ ወይዘሮ ኢሌኔ መኮንን  የአፍሪካ ሰላም ፈንድን በቦርድ አባል ሆነው መመረጣቸው የአፍሪካ ህብረት አስታውቋል። የህብረቱ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት፥ ከምዕራብ አፍሪካ […]

የአፍሪካ ህብረት ለሰላም ፈንዱ የሚጠበቅባቸውን መዋጮ በማይከፍሉ ሀገራት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ወሳኔ በመሳለፍ ተጠናቀቀ

November 18, 2018 Source: https://fanabc.com/2018/11/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8A%AB-%E1%88%85%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5-%E1%88%88%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9D-%E1%8D%88%E1%8A%95%E1%8B%B1-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%85/ አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ህብረት 11ኛው ልዩ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎች  በመሳለፍ ተጠናቀቀ። ከስአታት በፊት በተጠናቀቀው ስብሰባ መሪዎቹ የሚጠብቀባቸውን የገንዝብ መዋጮ ባላዋጡ ሀገራት ላይ ማእቅብ እንዲጣልና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ማሻሻያም በጥናት ላይ ተመስርቶ እንዲተገበር ወስኗል። በመሪዎቹ ውሳኔ መሰረት ለተከታተይ ስድስት ወራት […]

የካላብሪያ ማፊያዎችና የወያኔ ንፅፅርና የታሪክ ግርምት! (ሐይሉ አባይ)

November 18, 2018 እ.አ.አ በ1936 ዓ.ም ጣሊያን ኢትዮጵያን ከመውረሯ በፊት ካላብሪያ (Calabria) የሚሠኘው ደቡባዊው የጣሊያን ግዛት በረሃብ ተጠቅቶ ስለነበር የጊዜው የጣሊያኑ መሪ አልቤርቶ ሙሶሊኒ ‘የምቀልባችሁ የለም ወራችሁ ብሉ’ ሲል ቅስቀሣ በማድረጉ የካላብሪያ ነዋሪዎች በጣሊያን ጦር ውስጥ በብዛት ገቡ:: በተለያዩ የዓለም ክፍል ዘመቱ:: ኢትዮጵያም ጭምር:: ከአህያ ጋር ውለው ፈስን የተማሩት ወያኔዎቹም በተደጋጋሚ በረሃብ የሚጠቃውን የትግራይ አካባቢ […]

የአረመኔው ቡድን በዚህች አገር ያመጣብንን ሁሉ ከነሰንኮፉ እንጣል! (ሰርፀ ደስታ)

November 18, 2018 እኔን ሰሞኑን እየሆነ ያለው ነገር የፈጠረብንን ስሜት ከራሴ ጀምሮ የተወሰኑ ጓደኞቼን ስጠይቅ ተመሳሳይነት አለው፡፡ ይሄንኑ የእኛን ስሜት ጀነራል ባጫ ደበሌ በኦኤም ኤን ከደጀኔ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ሲናገሩት ሰምቼ ገርሞኛል፡፡ እንደገባኝ ብዙ ሰው የተሰማው የተቀላቀለ ስሜት ነው፡፡ ያ ጊዜ አልፎ ከሰበዓዊ ፍጡር ያልተፈጠሩ የሚመስሉ አረመኔዎች ባደረጉት ድርጊት እየተለቀሙና እየታደኑ መሆኑ ደስታ ይሁን ሀዘን […]

ግርማ ዋቄ (የቀድሞው አየር መንገድ ስራአስኪያጅ ይህንን ይላሉ)

  November 18, 2018 …….በሚደረገው ነገር ላይ እምነት ስላልነበረኝ በስብሰባው ላይ ለመገኘት ፈቃደኛ እንዳልሆንኩ አስታውቄ የሥራ መልቀቂያ አስገባሁኝ፡፡ ከሥራ ወጥቼ አምስት ወራት ያለ ሥራ አዲስ አበባ ተቀመጥኩ ሪፖርተር፡- የኢትዮጵያ አየር መንድን እንዴት ለቀው ሊሄዱ ቻሉ? አቶ ግርማ፡- ኢሕአዴግ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ እ.ኤ.አ. በ1993 በአዲሱ መንግሥት አየር መንገዱ ይጠና ተባለ፡፡ ከእኛ አሠራር ጋር ይሄዳል? አይሄድም? […]

ከታሪክ መድረክ – ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ትላንትናና ዛሬ (ፕ/ር ኀይሌ ላሬቦ)

November 18, 2018 ኀይሌ ላሬቦ ጽሑፌን የኢትዮጵያ ጠቅላይ መሪ የነበሩት አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣናቸውን ከመልቀቃቸው በፊት ከተናገሩት ልጀምር። ፕ/ር ኀይሌ ላሬቦ “ይኸ መሥርያ ቤታችን ዐይነተኛ መረጃ አለን ወይ ውሳኔ ልንሰጥ የሚያስችል ወቅታዊ የሆነ መረጃ አለን ወይ። እኔ ርግጠኛ ነኝ። አሁን በጠቅላይ ሚኒስቴር መሥርያ ቤት ውስጥ [ውሳኔ ሊያሰጥ የሚያስችል መረጃ] አለን ብዬ ለመናገር የሚያስችል አፍ የለኝም። […]