የወያኔ ሚሊሺያዎች ወይስ የኢትዮጵያ ጀነራሎች!!! (አዳነ አጣ ነው)

11/16/2018 የወያኔ ሚሊሺያዎች ወይስ የኢትዮጵያ ጀነራሎች!!! አዳነ አጣ ነው የወያኔ ነገር ሁሉን ነገር ማርከስ/ዋጋ ማሳጣት ነው፡፡ ደንቆሮዎች ናችሁ ሲባሉ ሁሉም በተልኮ Open University Dr ተብለናል ብለው ማታውን ሁሉም ዶክተር ነን አሉ፡፡የትምህርት ጥራትን ዝቅ እንዲል የግል ዩኒቨርሲቲዎች እና ትምህርት ቤቶችን በስፋስት ያለ መስፈርት በመክፈት ትምህርት ክብር እንድያጣ አደረጉ፡፡ የሀሰት የትምህርት ማስረጃ, የሀሰት የመንጃ ፈቃድ, ፓስፖርት, ዜጋን […]
ሞረሽ ወገኔ እኔን ካደ ሞረሽም በሙሉቀን ተካደ ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ሞረሽ ወገኔ እንደተቋቋመ ነበር አባላቸው እንድሆንና አብረን ተሰልፈን ለወገን እንድንታገል በኢሜይል (በነመልክት) የጠየቁኝ፡፡ ይመስለኛል አድራሻየን ያገኙት ሞረሾችን ጨምሮ በርካታ የአማራ ተወላጆችን በቁጭትና በእልህ እንዲነሣሡና እንዲደራጁ ካደረጉት ጽሑፎቸ ላይ ይመስለኛል፡፡ ለምሳሌ “የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሂደት ውስጥ ከጥንት እስከ ዛሬ!” የሚለው ጽሑፌ ወያኔን ጨምሮ በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸሙ የጥፋት ኃይሎችን አረመኔያዊ […]
የኢትዮጵያ ሰላምና እርቅ ምክር ቤት – ማንከልክሎት ኃይለሥላሴ (ዶ/ር)

ለክቡር ዶ/ር አቢይ አህመድ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የዘለቄታ ጥቅም ቀዳሚ ነው የሚለውን እሳቤ ከግምት በማስገባትና እቅድ በመንደፍ ለሀገርዎ ለኢትዮጵያ ያለዎትን ራዕይ ከሕዝቡ ፣ ዳያስፖራው ን ጨምሮ፣ ለማገናኘት ከተቻለም ለማዋሀድ በመውሰድ ላይ ባሉት ቆራጥ እርምጃ ያልተደነቀና የልተደሰተ ያለ አይመስለንም። ይህ የአርቆ አስተዋይነትና በሥራ የመተርጎም ውሳኔዎና የሚወስዱት እርምጃዎቾ የ21ኛው ክፍለ ዘመን […]
ሜቴክ የእንግዴ ልጅ ሚሊየነሮች! በስመ ‹‹ፕራይቬታይዜሽን!›› ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› (ክፍል ሁለት) ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

November 15, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/>ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (METEC MILLIONERS IN THE NAME OF BRIBE-VITAIZATION) /ለሜቴክ የሙስና አጣሪ ኮሚቴ የተላከ አባት ጅብ ከሁለት ልጆቹ ጋር ሆኖ አንድ ወደል አህያ አግኝተው አባትየው ብቻውን አህውን በለና በአካባቢው ሰዎች ተከበቡ ይባላል፡፡ አባት ጅብ ዱላው ሲበዛበት ልጆቹ እንዲያግዙት እተጣራ ተመፀነ፡፡ ልጄ ማንሾለላ፣ ምን ሰጠህኝ ከአንድ ጆሮ […]
መንግስት ሆይ፡ ኤፈርትን (EFFORT) ውረስ ወይም አፍርስ! (ከሙሉቀን ገበየው)

November 15, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/>ብዙ ቢሊዮን ዶላር የሚገምት ሀብትና ንብርት የያዘው ኤፈርት ( EFFORT: Endowment Fund For Rehabilitation of Tigray) ተብሎ የሚጠራው የብዙ ኩባንያ ባለቤት ህግወጥ በሆነ መልክ በማፊያ ንግድ ስራ ላይ ተስማርቶ በአገራችን ትልቅ የኢኮኖሚ ድርሻ በብዙ እጅ ተቆጣጥሯል። ንብርትንቱ የህወሃት ቁንጮ ባለስልጣኖች ሲሆን በቢዝንስ አለም የማይታሰብና የማይገመት አሰራርና ህግ […]
ኮለኔል ገብረእግዚአብሔር አለምሰገድ በቁጥጥር ስር ዋሉ

November 15, 2018 Source: https://amharic.ethsat.com/%E1%8A%AE%E1%88%88%E1%8A%94%E1%88%8D-%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%8B%9A%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AD-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%9D%E1%88%B0%E1%8C%88%E1%8B%B5-%E1%89%A0/ (ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 6/2011) በሶማሊያ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥና በኢጋድ የዋና ጸሃፊው የፖለቲካ አማካሪ ኮለኔል ገብረእግዚአብሔር አለምሰገድ በተለምዶ ገብሬ ዲላ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ።በኮንትሮባንድ ንግድና በሶማሌ ክልል በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እጃቸው እንዳለበት የሚጠረጠሩት ኮለኔል ገብረእግዚያብሄር ባለፈው ሳምንት በጂጂጋ ከተፈጠረው ግጭት ጋር በመሪነት እንደተሳተፉ ይነገራል። ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በወታደራዊ መረጃ ዋና መምሪያ […]
የ37 ቢሊየን ብሩ መዳረሻና የሜቴክ የውስጥ መዝገብ

November 16, 2018 Wazema Radio ዋዜማ ራዲዮ Source: http://wazemaradio.com/%E1%8B%A837-%E1%89%A2%E1%88%8A%E1%8B%A8%E1%8A%95-%E1%89%A5%E1%88%A9-%E1%88%98%E1%8B%B3%E1%88%A8%E1%88%BB%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%88%9C%E1%89%B4%E1%8A%AD-%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%88%B5%E1%8C%A5-%E1%88%98/ ሜቴክ በአመዛኙ አስመጪና አከፋፋይ እንጂ አምራች አልነበረም ዋዜማ ራዲዮ ከ37 ቢሊየን ብር በላይ የሆነውና ሜቴክ የፈጸመውን የውጭ ሀገር ግዥ የሚያሳየውን 5 ሺህ ያህል የክፍያ ልውውጦችን የሚያሳየው (የግዥ ሂሳብ) ሙሉ መረጃ ደርሷታል። [እዚህ ይመልከቱ- Wazema Radio METEC Transactions ] ዋዜማ ራዲዮ- የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ለአመታት ሀገሪቱን በቴክኖሎጂና […]
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የብሄራዊ እርቀ ሰላም እና የማንነትና የወሰን ኮሚሽኖች እንዲቋቋሙ ውሳኔ አሳለፈ

November 16, 2018 Source: https://fanabc.com/2018/11/%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8A%92%E1%88%B5%E1%89%B5%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%88%AD-%E1%89%A4%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%89%A5%E1%88%84%E1%88%AB%E1%8B%8A-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%89%80-%E1%88%B0/ አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን እና የማንነትና የወሰን ኮሚሽን እንዲቋቋሙ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ረቡዕ ባካሄደው ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በዚህም ምክር ቤቱ በቀረበው የብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ በዝርዝር ከተወያየ […]
በቤንሻንጉል ክልል ካማሼ ዞን በሚገኙ 5 ወረዳዎች የመንግስት ሥራ ከተቋረጠ ሁለት ወር እንዳለፈው ተገለፀ

Google earth በቤንሻንጉል ክልላዊ መንግሥት በካማሼ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች በነበረው ግጭት ምክንያት ላለፉት ሁለት ወራት የመንግሥት ስራ በመስተጓጎሉ ሰራተኞች ደመወዝ፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም መሰረታዊ አገልግሎቶችንም እያገኙ አለመሆኑን ከክልሉ ኃላፊዎች ያገኘነው መረጃ ያሳያል። በካማሼ ዞን ስር በሚገኙ አምስት ወረዳዎች፣ ከአሶሳ ዞን ደግሞ ኦዳ ወረዳ እንዲሁም ማኦ ኮሞ ወረዳዎች የመድሃኒት አቅርቦት ችግር እንደገጠማቸው የክልሉ የጤና ቢሮ ኃላፊ […]
የአቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ የ206 ግለሰቦች ባንክ አካውንት ታግዷል

November 15, 2018 ~በአቶ ያሬድ ዘሪሁንና ቤተሰቦቹ 16 አካውንቶች ~በአቶ ጌታቸውና በልጃቸው፣ በአቶ ደርበው ደመላሽና ቤተሰባቸው 7 አካውንቶች ታግደዋል ሰብአዊ መብት ጥሰትና ሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩት የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ያሬድ ዘሪሁን፣ ዶ/ር ሀሽም ቶፊቅ፣ ጎሃ አጽብሃ፣ አማኑኤል ኪሮስ፣ ደርበው ደመላሽና ሌሎቸወ የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አመራሮች የነበሩ ግለሰቦች በስማቸውና በቤተሰቦቻቸው የተከፈቱ […]