በሰብዓዊ መብት ጥሰትና በሙስና የተጠረጠሩት 63 ግለሰቦች ላይ 14 ቀን ተጠየቀባቸው

12 ኖቬምበር 2018 fana broadcasting corporate የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ፋና ብሮድካስቲንግ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ወደ ሱዳን ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ ብሎ የዘገበ ሲሆን፤ ኢቢሲ ደግሞ በትግራይ ክልል ባካር ተብሎ በሚጠራ ስፍራ በኩል ለማምለጥ ሲሞክሩ በትግራይ ክልል ልዩ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውለዋል ሲል […]
ይህን የዐደራ መልእክት ለጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አድርሱልኝ! – ነፃነት ዘለቀ

November 13, 2018 ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ – netsanetz28@gmail.com) ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ሀገራችን እያገባደደችው ከነበረው ተያይዞ ውድቀት እንድትላቀቅ ፈጣሪ ፈቅዶ የላከልን የለውጥ ምክንያት እንደሆነ በበኩሌ ምንም ጥርጥር የለኝም – ተወደደም ተጠላ ይህን አለማመን ውለታቢስነት ይመስለኛል፡፡ ከዘመናት ችግሮቻችን መጥነን (መክበድ) የተነሣ እግዚአብሔር ይህን ብላቴና አንስቶ ሙሤ እስራኤላውያንን ከፈርዖን የግፍ አገዛዝ ነፃ እንዳወጣ ሁሉ እኛንም […]
የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የቀረበበት ቅሬታ እና የአዲሱ ሊቀመንበር ምላሽ

November 11, 2018 – በታጋዮችና በሌሎችም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ የት ገባ? – ጎንደር ህብረት እና አ. ግንቦት ምን እና ምን ናቸው? – የቅማንት ኮሚቴን ይረዳ ነበር? – የልማት ወይስ የፖለቲካ ድርጅት? – ጎንደር ሕብረት እና የአማራውን እንቅስቃሴ ሌሎችንም አዲሱ ሊቀመንበር ተጠይቀዋል ፤ ይመልሳሉ
በኢትዮጵያ አየር መንግድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ (ሚክይ ዓምሃራ)

November 13, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/>ANA (All Nippon Airways) የተባለዉ የጃፓን አየር መንገድ ከቦይንግ ያዘዛቸዉ 5 B787 ድሪም ላይነር ደረጃቸዉን ያልጠበቁ በመሆኑ እና ዲዛይናቸዉ ችግር ስላለበት እንዲሁም ጭነት ሳይጭኑ በራሱ ከባድ በመሆናቸዉ ከቦይንግ ጋር የነበረዉን ዉል ያፈርሳል፡፡ ቦይንግ ገዢ እንደምንም ሲያፈላልግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈቃደኛ በመሆን ይወስዳቸዋል፡፡አየር መንገዱ 5ቱን አዉሮፕላኖች እያንዳንዱን አዉሮፕላን […]
የህወሓቶች ዘራፋና ጨካኔ ኢትዮጵያን በቁሟ እስከ መሸጥ ይደርሳል! (ስዩም ተሾመ)

November 13, 2018 ሀገር መሸጥ ምንድን ነው? ህወሓቶች ወደ ስልጣን ከመጡበት ግዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን ህዝብ በግፍ አሰቃይተዋል፣ በገፍ ዘርፈዋል። በፖሊስ ጣቢያዎች፣ በማረሚያ ቤቶች እና በድብቅ እስር ቤቶች ሲፈፅሙት የነበረው አሰቃቂ ግፍና በደል ገፈቱን ለቀመሰው ቀርቶ ሲነገር ለሚሰማው እንኳን ይዘገንናል። ነገር ግን ህወሓቶች ወደ ስልጣን ከመጡበት ግዜ ጀመሮ “ሀገር ሽያጮች ነበሩ?” ሲባል ለብዙዎች እውነት አይመስልም። በዚህ […]
የወልቃይት ጠገዴን ወጣቶች ያሳደዷቸው ጀኔራሎች ተይዘዋል!

November 13, 2018 ጌታቸው ሽፈራው የወልቃይት ጠገዴ ወጣቶች ሲያሳድዱት የነበረው ክንፈ ዳኘው ሁመራ ላይ በመከላከያ ተይዟል። ጀኔራል ክንፈና ጀኔራል ተክለብርሃን በትናንትናው ዕለት ወልቃይት አዲረመጥ ዳግማዊ ትንሳኤ ሆቴል መግባታቸው ሲታወቅ የወልቃይት ወጣቶች ወደ ሆቴሉ ሲያቀኑ ጀኔራሎቹ መኪናቸውን አስነስተው መፈርጠጣቸው ተዘግቧል። የአድረመጥ ወጣቶች ያስበረገጓቸውን ጀኔራሎች የቃፍታና የባህከር ከተማ ወጣቶች እየተከታተሉ መረጃ ሰጥተው በስተመጨረሻም በመከላከያ ሰራዊቱ ተይዘዋል! ሲታፈኑ […]
የተዋሐደች ኢትዮጵያን ለመገንባት አዲስ የመንግሥት የአስተዳደር አካባቢዎችን ለመወሰን የሚያሰችል ውጥን ሀሳብ

November 13, 2018 ጽሑፉ ዋናው ፍሬ ሀሳብ በአጭሩ በዐማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ መግቢያ ይህ ጽሑፍ በእንግሊዘኛ ቋንቋ “Proposed New Ethiopian Government Administrative Boundary System For Unified Nation Building” በሚል ርዕስ በነሐሴ ወር 2010 ዓ.ም. ተዘጋጅቶ ከቀረበው የጥናት ጽሑፍ በአጭሩ የቀረበ ነው፡፡ የቀረበው የጥናት ሀሳብ በእንግሊዘኛ በመሆኑና ለብዙ ሰዎች አመቺ ላይሆን ይችላል ብለን በመገመት፤ እንዲሁም ሁሉንም ለመተርጎም […]
የሜቴኩ ክንፈ እና የኢንሳው ተክለብርሃን በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮች ገለጹ

November 13, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/> ባሕር ዳር፡ህዳር 04/2011 ዓ.ም (አብመድ) የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) የቀድሞ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡ በትናንትናው ዘገባችን ሜቴክ ያለምንም ጨረታ የ37 ቢሊዮን ብር ግዥ መፈጸሙን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መግለጹን ዘግበናል፡፡ እንደ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መረጃ እስካሁን […]
Dozens in court as Ethiopia says security chiefs ordered attack on PM

November 13, 2018 ADDIS ABABA (Reuters) – Dozens of Ethiopian security officials appeared in court on Monday after the attorney general accused security chiefs of ordering a grenade attack on Prime Minister Abiy Ahmed. FILE PHOTO: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed speaks during a media conference at the Elysee Palace in Paris, France, October 29, […]
Ethiopia: Justice for the Victims of the Meles Massacres of 2005!

November 11, 2018 By Al Mariam Every November since 2007, I have written annual memorial declarations and tributes in remembrance of the hundreds of innocent victims of the Meles Massacres of 2005. Following the parliamentary elections in May 2005, security and police forces under the direct command and control of Meles Zenawi, the late leader of […]