ማኅበረቅዱሳን በፀረቤተክርስቲያን ተልእኮ ላይ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

 ከስድስት ዓመት በፊት ነው የማኅበረቅዱሳን ዋና ጸሐፊ በዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ “አብዛኛው የማኅበሩ አባል የኢሕአዴግ አባል ነው!” የሚል ሪፖርት አቅርቦ ነበር፡፡ ከጉባኤው ውጭ በዚህ ሪፖርት የተበሳጩ አባላት “እንዴት እንዲህ ትላለህ?” ብለው ሲጠይቁት “በየዓመቱ ከየዩንቨርስቲው እየተመረቁ የሚወጡ አባሎቻችን ተመርቀው ሲወጡ የኢሕአዴግ አባል እንዲሆኑ ተደርገው እንደሚወጡ የምታውቁ መሰለኝ!” ብሎ መልሶ ነበር፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን አመራሮችን እንጅ አባሎቹን የፖለቲካ […]

Lensa Mekonnen: Ethiopia’s Tourism Revival Al Jazeera10:31 Tue, 24 Sep

A tourism official rethinks Ethiopia’s most beautiful attractions while working to protect the country’s rich history. 24 Sep 2019 14:19 GMT Filmmaker: Brian Tilley “My Ethiopia is our long-lasting traditions and cultures. My Ethiopia is our family-centred lifestyle. My Ethiopia is our authenticity,” says Lensa Mekonnen, the CEO of state-owned Tourism Ethiopia. Since coming to power in […]

በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች የ1 ሺህ 229 ሰዎች ህይወት አልፏል።

September 24, 2019 በ2011 በጀት ዓመት በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች የ1 ሺህ 229 ሰዎች ህይወት አልፏል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ እንዳስታወቀው በ2011 በጀት ዓመት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ሳቢያ የ1 ሺህ 229 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን፤በ1 ሺህ 393 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ሲደርስ በ19 ሰዎች ላይም የግድያ ሙከራ ተፈጽሞባቸዋል። በጠቅላይ ዐቃቤ […]

የጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የእስክንድር ነጋና የአቶ በቀለ ገርባ ክርክር!

አቶ በቀለ ገርባ ብልጥ ነው ለካ ባካቹህ? እስክንድር ባልጠበቀው ደረጃ ጠንክሮበት ስላገኘውና ከጅምሩ ደጋግሞ በጠረባ ስለጣለው በዚህ ከቀጠለም በዝረራ ተሸንፎ መውጣቱ እንደሆነ ስለገባው ክርክሩ ሥርዓት ያለውና በተረጋጋ መንገድ ነጥብ በነጥብ እየተነሣ እንዳይደረግ እሱ ሲናገር ትንፍሽ ሳይል ጸጥ ብሎ የሚያዳምጠውን እስክንድርን በተራው ሲናገር የማይረቡ ነገሮችን ደጋግሞ እያነሣ በመነትረክና ጨርሶ አላናግር በማለት ወደ ተራ ንትርክና ጭቅጭቅ አውርዶ […]

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በመቃወም የሚንቀሳቀሰው የአዲስ አበባ አስተባባሪ ኮሚቴ ሒደታዊ መግለጫ፤

September 24, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/149961 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአሥሩ ማኅበራት ኅብረት በየሁለት ሳምንቱ የደረሰበትን ለምዕመናን ለማሳወቅ በገባው ቃል መሠረት ባለፉት አስር ቀናት ከመንግሥት ጋር የተወያየባቸውን ጉዳዮች በመግለጫ አሣውቋል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በመቃወም የሚንቀሳቀሰው የአዲስ አበባ […]

New U.S. Investment to help Ethiopia’s Education System prepare University Graduates for the…

Source: U.S. Embassy Addis Ababa, Ethiopia New U.S. Investment to help Ethiopia’s Education System prepare University Graduates for the Workplace The support will address some of the existing gaps between the skillsets of university students and the demands of the job market they will face after graduation ADDIS ABABA, Ethiopia, September 23, 2019/APO Group/ — […]

Israeli Preschool Ordered Closed After Segregating Ethiopian Children – JERUSALEM (JTA)

September 23, 2019 By Marcy Oster SourceURL:https://forward.com/fast-forward/431930/israeli-preschool-ordered-closed-after-segregating-ethiopian-children/ Israeli Preschool Closed For Segregating Black Children – The Forwar JERUSALEM (JTA) — An Israeli kindergarten was ordered closed after segregating students by race. The children of Ethiopian descent in the southern town of Kiryat Gat met in an auxiliary room with a separate entrance, The Times of […]

ባሕር ዳር ላይ በተከናወነው ኦርቶዶክሳዊ ሰላማዊ ሰልፍ ብጹዕ አቡነ አብረሃም በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ለተሰበሰው ምዕናን ያስላለፉት መልዕክት!

2019-09-22 ብጹእ ወቅዱስ አቡነ አብርሃም ለጠ/ሚ ዐቢይ መሀመድ መልዕክት ልከዋል ! ዘካርያስ ኪሮስ ከባሕርዳር ባሕር ዳር ላይ በተከናወነው ኦርቶዶክሳዊ ሰላማዊ ሰልፍ ብጹዕ አቡነ አብረሃም በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ለተሰበሰው ምዕናን ያስላለፉት መልዕክት!                 ማንም ቤተ ክርስቲያንን በጥፋተኝነት ሊወቅሳት አይችልም ። በየትኛውም ዓለም ቤተ ክርስቲያን ታላቅ ናት ። ክርስቲያኑ ንጉሥ ሙስሊም […]