ታኅሣሥ 7 በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተገደሉት የንጉሰ ነገሥቱ መንግሥት ሹማምንት ( ብርሃኑ አስረስ)

2019-12-19 ታኅሣሥ 7 በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ (በታህሳስ ግርግር) የተገደሉት የንጉሰ ነገሥቱ መንግሥት ሹማምንት ብርሃኑ አስረስ በታኅሣሥ ወር 1953 ዓ.ም በወንድማማቾቹ ብርጋዴር ጀኔራል መንግሥቱ ነዋይና ገርማሜ ነዋይ እንዲሁም በሌሎች ተባባሪዎቻቸው የተመራው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ታኅሣሥ 4 ተጀምሮ፣ ታኅሣሥ 5 ዓላማውን ለሕዝብ ይፋ አድርጎና ታኅሣሥ 6 ደግሞ ከመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ተቃዋሚ ኃይል ጋር በአየርና በታንክ ጭምር የተፋፋመ […]
እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ በነፃ ተሰናበቱ!!! (ዶይቼቬሌ)

2019-12-19 እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ በነፃ ተሰናበቱ!!! ዶይቼቬሌ ባለፈዉ ሰኔ 15 የተገደሉትን የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናትን በመግደል ወይም ከገዳዮች ጋር በአባሪ ተባባሪነት ጥርጣሬ ተከሰዉ የነበሩ የክልሉ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ዛሬ በነፃ ተለቀቁ።የቀድሞዎቹ የአማራ ክልል የፀጥታ ከፍተኛ ባለስልጣናት ብርጌድየር ጄኔራል ተፈራ ማሞ፣ኮሎኔል አለበል አማረ፤ኮሎኔል በአምላክ ተስፋና ኮማንደር ጌትነት ሺፈራዉ በተጠረጠሩበት የወንጀል ጭብጥ ታስረዉ በገንዘብ ዋስትና የተለቀቁት […]
ኧረ ተው አማራ ተው ለራስህ ብትል ንቃ ተው ተበላህ ተው???..ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ብሶት ከማሰማት ያለፈ፣ ስትራቲጂክ ግብ ነድፎ በትብብር መንቀሳቀስ ያስፈለጋል – ግርማ ካሳ

በዘ-ሐበሻ December 18, 20192 ኢንጂነር ይልቃል ለአገርና ለሕዝብ ብዙ ሊሰራ የሚችል ፖለቲከኛ ነው። ኢሃን የሚባል የፖለቲካ ድርጅት መሪ ነው። ኢሃን ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ንቅናቄ የሚል ነው። ኢሃን ምን ያህል አባላት እንዳሉት አላውቅም። እንደ ድርጅትም ስለሰራው ነገር የማውቀው ነገር የለኝም። ምን አልባት በአዲሱ የምርጫ ቦርድ ሕግ አንድ አገር አቀፍ ድርጅት 10 ሺህ ፊርማ ማሰባሰብ ስላለበት፣ ኢሃን […]
ዶናልድ ትራምፕ የቀረበባቸውን ክስ ለመከላከል ሴኔት ፊት ሊቀርቡ ነው – ቢቢሲ/አማርኛ

Reuters የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሴኔት ፊት ቀርበው የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ በትናንትናው ዕለት ምክር ቤቱ በአብላጫ ድምጽ ወስኗል። ዶናልድ ትራምፕ በተወካዮች ምክር ቤት ሴኔቱ ፊት ቀርበው ክሳቸውን እንዲከላከሉ ሲደረግ በታሪክ ሶስተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ናቸው። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሴኔት ፊት ቀርበው ክሳቸውን ሲከላከሉ የሚሰጠው ውሳኔ በስልጣናቸው ላይ መቀጠል አለመቀጠላቸውን ለመወሰን ይረዳል። • እሷ ማናት፡ […]
የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጁ በዋጋ የሚያንራቸው ምርቶች

SourceURL:https://www.bbc.com/amharic/news-50839154 – BBC News አማርኛ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 7 2012 ዓ.ም ባካሄደው ስድስተኛ መደበኛ ስበሰባው የተለያዩ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። ከእነዚህ ረቂቅ አዋጆች መካከል ተሻሽሎ የቀረበው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ይገኝበታል። በሥራ ላይ የሚገኘው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ያሉበትን ጉድለቶች መቅረፍ ያስችላል ተብሎ የቀረበው ይህ ረቂቅ አዋጅ፤ በሃገር ውስጥ በሚመረቱና ከውጪ […]
Somalia hit by worst desert locust invasion in 25 years

December 18, 2019 / 10:07 AM Giulia Paravicini FILE PHOTO: A desert locust feeds on crops in Laghouat, Algeria, July 29, 2004. Picture taken July 29, 2004. REUTERS/Louafi Larbi/File Photo ADDIS ABABA (Reuters) – Desert locusts are destroying tens of thousands of hectares of crops and grazing land in Somalia in the worst invasion in […]
Ethiopia: Birr Depreciation Brings Mixed Feelings to Businesses – Addis Fortune (Addis Ababa)

14 December 2019 By Dibora Samson and Yoseph Mergu Though experts believe the ongoing devaluation of the Birr will increase export earnings, many businesses are wary of increased inflation, which they expect will arise from importers who will need to increase prices to deal with the falling local currency, and few if any see any […]
Africa: Why I Think Ethiopia Should Quit the Ill-Fated GERD Talks – Addis Standard (Addis Ababa)

18 December 2019 By Dejen Yemane Messele, For Addis Standard It’s noteworthy that Ethiopia, Egypt and Sudan are in a very swift tripartite talk under the instruction of the United States of America on the filing and operations of the GERD. The current talks are ongoing because the previous ones have staggered. Since the US […]
Why Abiy Ahmed’s Prosperity Party is good news for Ethiopia – Al Jazeera 07:55

The new party is a positive step towards ending ethnic strife in the country. by Yohannes Gedamu In November, Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed established a new pan-Ethiopian political party. It brings together three of the four ethnic-based parties that make up the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) coalition and five other smaller […]