የሲዳማ ዞን ክልልነት ጥያቄን አስመልክቶ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

2019-07-16 የሲዳማ ዞን ክልልነት ጥያቄን አስመልክቶ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ ሐምሌ 09 ቀን 2011 ዓ.ም የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት የሲዳማ ዞን መስተዳደር ምክር ቤት ውሳኔን መሰረት በማድረግ በህዳር 11 ቀን 2011 ዓ.ም የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ለመወሰን ህዝበ ውሳኔ እንዲደራጅለት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ በሌላ በኩል የኢትዮጵያ […]
Ethiopia gets $100 million grant to boost innovation, technology – IOL 12:16

International 16 July 2019, 6:00pm Elias Gebreselassie Ethiopia’s Minister of Innovation and Technology, Getahun Mekuria. Photo: File. INTERNATIONAL – Ethiopia and the United Arab Emirates (UAE) on Monday signed a grant agreement worth $100 million (R1.3 bn) that aimed to support the Ethiopian government’s efforts in the innovation and technology sectors. The $100 million grant […]
Prof. PLO Lumumba speaks to African religious leaders in …

Prof. PLO Lumumba speaks to African religious leaders in … 2018-09-14 · #motivation #africa #leadership #china #democracy #liberation #freedom #Rwanda 3rd All Africa Religious Liberty Congress & Festival Author: Adventist Media Center Views: 504K
የጥረት ኮርፖሬት ኩባንያዎች በአክሲዮንና በሽያጭ ወደ ግል ሊዛወሩ ነው

July 16, 2019 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጥረት ኮርፖሬት ስር የሚተዳደሩ ከአስር በላይ ኩባንያዎች በአክሲዮንና በሽያጭ ወደ ግል እንዲዛወሩ መወሰኑን የኮርፖሬሽኑ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አስታወቁ። ምክትል ስራ አስፈጻሚው አቶ አባተ ስጦታው ኩባንያዎቹን በአክሲዮንና ሙሉ በሙሉ ሽያጭ ወደ ግል ለማስተላለፍ መወሰኑን ከኢዜአ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። የክልሉ ህዝብ በአሰራር […]
የአፍሪካውያን የቡና ፍጆታ ማሳደግ ተገቢ ነው፡፡ – በስንታየሁ ግርማ

July 15, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ከቅርብ አመታት ወዲህ የቡና ባህል በአፍሪካ እያደገ ነው፡፡ ምንም እንኳ አፍሪካ ለአለም ከሚቀርበው 13 በመቶ ብታበረክትም እና የቡና መገኛ አኅጉር ብትሆንም ከሌላው ዓለም ጋር ሲወዳደር የአፍሪካውያን ቡና የመጠጣት ባህል አሁንም የተፈለገውን ያህል አይደለም፡፡ ከኢትዮጵያ በስተቀር፡፡ በአፍሪካ ከሚመረተው ምርት አብዛኛው ለአለም ገበያ የሚቀርብ ሲሆን ከፍጆታ አንጻር ግን በጣም ትንሽ ነበር፡፡ አሁን […]
ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ – ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ትብብር ለፍትኅ

July 15, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፲፩ ዓም በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር አምባቸው መኮንን የክልሉ ጠቅላይ አቃቢ ሕግ አቶ ምግባሩ ከበደና የርዕሰ መስተዳደሩ የአደረጃጀት ዘርፍ አማካሪ አቶ እዘዝ ዋሴ እንዲሁም በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ሳዕረ መኮንን እና ሜጀር ጄኔራል ገዓዚ አበራ ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግድያም ሆነ ፣ መንግሥት ጥቃቱን አቀነባብረዋል […]
ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኑን በሌላ ስያሜ ወደ ገበያ ለማውጣት እየሞከረ ይሆን? – ቢቢሲ/አማርኛ

Woodys Aeroimages አጭር የምስል መግለጫ ከዚህ ቀደም የተነሳ እና አሁን የተነሳው የቦይንግ “737 ማክስ” አውሮፕላን ስያሜ በ “737-8200” መቀየሩን ያሳያል ቦይንግ ለራይናኤር ሊያስረክብ ያዘጋጀው 737 ማክስ አውሮፕላን አፍንጫው አካባቢ የስም ለውጥ እንደተደረገበት ታየ። ትዊተር ላይ ሰዎች እየተጋሩት ያለው ምስል እንደሚያሳው፤ በቦይንግ ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የራይናኤር አርማና ቀለም የተቀባው አውሮፕላን 737 ማክስ የሚለው ስም 737-8200 በሚል […]
Ethiopia: 90% of children ‘multidimensional’ poor

SourceURL:https://www.aa.com.tr/en/africa/ethiopia-90-of-children-multidimensional-poor/1530080 Ethiopia: 90% of children ‘multidimensional’ poor breaking • Health, Africa Ethiopia: 90% of children ‘multidimensional’ poor Rate at which population is growing is faster than rate at which poverty is being reduced: UNDP representative for Ethiopia Addis Getachew Tadesse |12.07.2019 FILE PHOTO ADDIS ABABA, Ethiopia In spite of marked improvements in the […]
“በጎጃም ማርያም ቤተክርስቲያን ለመስጊድ 3ሺ ብር ረድታለች’ ተባልኩኝ” ሐጂ ዑመር ኢድሪስ – ቢቢሲ/አማርኛ

16 ጁላይ 2019 ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ባለፈው ቅዳሜ በሚሌኒየም አዳራሽ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ተበርክቶላቸዋል። ይህንኑ ተከትሎ ከሙፍቲህ ሐጂ ዑመር ጋር ያደረግነውን አጭር የስልክ ቃለ ምልልስ እነሆ፤ [ማስታወሻ፡ በርሳቸው የተነገሩ የአረብኛ ቃላትን ሙሉ በሙሉ ከመግደፍ ይልቅ በቅንፍ አቻ የአማርኛ ትርጉም መስጠትን ወደናል።] እንኳን ደስ አለዎት ሐጂ፤ ያውቁ ነበር እንዴ እንደሚሸለሙ? መቼ ነበር የሰሙት? ወላሂ […]
Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba. Part one, 2 & 3…

2017-08-03 · Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba at Nkrumah Hall, University of Dar es Salaam, Tanzania. Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba at Nkrumah Hall, University of Dar es Salaam, Tanzania. Released on: August 03, 2017 Views: 371 Author: AntonioWade71755258 Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba. Part 2 & 3 … MESSAGE […]